cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ĵust Ŝmile™

ትንሽ ፈገግታ ዋጋ አላት!! 😊😀😁😃😆😂🤣😅 ሁሉን አቀፍ ቻናል Videos Memes Jokes Only Best musics የትኛውም አይነት አስተያየት ካልዎት በውስጥ መስመራችን @fomuk1 and @fomuk_2 በ Instagram ላይ ይላኩልን እንዲሁም Admin ሆናቹ የራሳቹን Meme እና joke post ማረግ ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት ነው

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ረባንም አልረባንም ወደዚች ምድር እኛን ለማምጣት የ 9 ወር ፅኑ መከራ ለተቋቋማችሁ የአለም እናቶች በሙሉ እንኳን ለእናቶች ቀን ደረሳችሁ ዛሬ የናንተ ነች 💙💙 እናት ከፍጥረት ሁሉ ለምን እንደምትለይ ታውቃላችሁ?? እናት በሂወት ኖረችም አልኖረችም ተፅዕኖዋ በልብ ውስጥ ታትሞ ጊዜና ዘመን አያደበዝዘውም❤️ HAPPY MOTHER'S DAY❤️
Show all...
ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ʀᴏᴏᴍ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ᴡᴏᴍʙ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ʀᴇsᴛᴀᴜʀᴀɴᴛ : ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʙʀᴇᴀsᴛ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴛᴏɪʟᴇᴛ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʟᴀᴘ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #sᴄʜᴏᴏʟ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ᴋɪᴛᴄʜᴇɴ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴛᴇᴀᴄʜᴇʀ : ᴍʏ #ᴍᴏᴍ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ғʀɪᴇɴᴅ: ᴍʏ #ᴍᴏᴍ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴅʀᴇssᴇʀ: ᴍʏ #ᴍᴏᴍ ᴍʏ ғɪʀsᴛ #ᴠᴇʜɪᴄʟᴇ: ᴍʏ ᴍᴏᴍ's #ʙᴀᴄᴋ ᴛʜᴀɴᴋ ʏᴏᴜ ᴍᴏᴍ ❤️❤️ ɴᴏ ᴡᴏʀᴅ ғᴏʀ ʏᴀ ғʀ🥺ʟᴜᴠ ᴜ sᴏᴏ ᴍᴜᴄʜ 🖤🖤🖤
Show all...
Zenebu Gesesse, a multi-talented artist we know in many films in our country, has been receiving treatment for breast cancer, but today she passed away. On behalf of our channel, we wish comfort to her family and fans
Show all...
እኔ ምለው፦ ለመጀመርያ ጊዜ ሰዐትን የሰራዉ ሰዉዬ ሰዐቱን በምን አዉቆት ነዉ የሞላዉ??🤔
Show all...
የስነዜጋ መምህር ተማሪዋን አንድ የዴሞክራሲያዊ መብት ንገሪኝ ብላ ጠየቀችት ተማሪዋም... "ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት"ብላ መለሰች እስቲ ወደ እንጊሊዝኛ ቀይሩት ሲባል..... "The right to go with many peoples for peace in the road"አሉ ይባላል #Truth_story! @FUN_mile
Show all...
አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ... #ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ። አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው
Show all...
Ex: Am Sorry I Regret It, I Can't Live Without You Me: So Can I Watch You Die 😂
Show all...
ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወትክ አስተማሪው አይቶክ አምጣው ስልኩን ሲልህ መች ዳኛ ነኝ አልክ
Show all...
2 ሚሊየን ብር በስህተት ወደባንክ አካውንቴ ያስገባ ሰው አለ! የመጀመሪያ ስህተት ስለሆነ እንዳልተፈጠረ አልፌዋለሁ! እንዳይደገም!
Show all...
Doc:- what do you do when you feel stress?🤔 Yanet:- I go to church😌 Doc:- wow! Good.... do you pray there🤔 Yanet:- no! I just mix-up all the shoes kept outside and watch people get more stress than me... and my stress goes away 💀😐
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.