cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዛውያ ቲቪ / zawya tv

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
5 863
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ማስታወቂያ ለ ዲሽ ባለሙያዎች ብቻ ሁለተኛ ዙር የ ሄሎ ዲሽ ምዝገባ ጀምረናል ፈጥነው ይመዝገቡ የሄሎ ዲሽ አባል ይሁኑ ከታች ያስቀመጥነውን አካውንት በመጠቀም ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ @hellodishadmin
Show all...
ምንስ ብታጠፋ እንዴት ሴትን ልጅ ?😡😡😡ያውም የልጅ እናት የባሰው ደሞ በ ልጇ ፊት https://youtu.be/VhWILqVjqZ4
Show all...
ምንስ ብታጠፋ እንዴት ሴትን ልጅ ?😡😡😡ያውም የልጅ እናት የባሰው ደሞ በ ልጇ ፊት

Show all...
ሱረቱል ካፍ

እንዴት ያማረ ድምፅ ነው?

Show all...
HERT TOUCHING HOLLY QURAN REACTIOM BY SHEH NOURAYN REHIMUHULLAH

•••✿❒🌹ኡሙ አይመን (በረካ) ረዲየላሁ ዐንሃ ክፍል 1⃣🌹❒✿••• " የጀነት ሴት ማግባት የሚሻ ኡሙ አይመንን (በረካን)ያግባ " (ረሱል ﷺ) •••✿❒🌹❒✿••• የሐበሻይቱ ኮረዳ በመካ እንዴት ለገበያ እንደቀረበች በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። ትዉልድ ሐረጓ፥ አባትና እናቷ እነማን እንደሆኑና ስለዝርዮቿ የታወቀ መሰል አንዳችም ጭብጥ አይገኝም። በትዉልዳቸዉ ዐረብና ዐረብ ያልሆኑ እሷን መሰል ልጃገረዶችና ኮረዳዎች እየታደኑ በከተማይቱ የባሪያ ገበያ ላይ ለሽያጭ ይቀርቡ ነበር። እነዚያ በጨካኝ ጌቶችና እመቤቶች እጅ የገቡት ፀሐይ የጠለቀችባቸዉና ዕድለ ቢሶች ናቸዉ። ጉልበታቸዉ ያለ ርህራሄ ይመጠመጣል። ይዞታቸዉም ጉስቁልና የበዛበት ይሆናል። ሰብዓዊነት በጎደለዉ በዚያ ማኀበራዊ ሕይወት ዉስጥ ጥቂቶች ብቻ እድለኛ ሲሆኑ.. •••✿❒🌹❒✿••• እነርሱም ርኀራኄ ከሚያደርጉላቸዉ መልካም ሰዎች ቁጥጥር ስር ይገባሉ። ወጣቷ የሐበሻ ኮረዳ፥ በረካም ረዲየሏሁ ዐንሀ፥ ከዕድለኞች አንዷ ስትሆን ርህሩህ በሆነዉ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ አብዱላህ (የረሱል ﷺ አባት) እጅ በመግባት ከጭቆናና ከግፍ ልትድን ችላለች። ብቸኛዋ የአብደላህ ቤት አገልጋይ ነበረች። አሚና የተባለች እመቤት እንዳገባም በአገልጋይነቷ ፀናች። በረካ (ረዲየሏሁ ዐንሀ) እንደተረከችልን፥ አብዱላህና አሚና በተጋቡ በሁለተኛው ሳምንት የአብዱላህ አባት ወደ ቤታቸዉ በመምጣትና ወደ ሶሪያ ከሚጓዙት የነጋዴዎች ቡድን ጋር አብሮ እንዲሄድ አዘዙት። ትዕዛዙ አሚናን በጣም ስላስከፋት ፦ ፦ << ይገርማል! ይደንቃል!እንዴት የጫጉላ ጊዜያችንን ሳንጨርስ ባልተቤቴ ለንግድ ጉዳይ ወደ ሶሪያ ይሄዳል?>> በማለት አማረረች፦"ይገርማል! ይደንቃል!እንዴት የጫጉላ ጊዜያችንን ሳንጨርስ ባልተቤቴ ለንግድ ጉዳይ ወደ ሶሪያ ይሄዳል?>> በማለት አማረረች። የአብዱላህ ከእርሷ መለየት ልቧን ያደማ ክስተት ነበር። ከድንጋጤዋ የተነሳ አሚና ራሷን ሳተች። ከሄደ ከጥቂት ጊዜ በኀላም የነበረዉን ሁኔታ በረካ እንዲህ ስትል ገልፀዋለች፦ <<አሚና ራሷን ስታ ባየኋት ጊዜ በድንጋጤ እመቤቴ! በማለት ጮህኩ። በእምባ የተሸፈኑ አይኖቿን በመግለጥ ማንቋረሯን አቁማ ወደ እኔ እያስተዋለች፦ •••✿❒🌹❒✿••• <<በረካ ወደ አልጋዬ ዉሰጅኝ>> ስትል ጠየቀችኝ። አሚና የአልጋ ቁራኛ ሆና ለረጅም ጊዜ ቆየች ከአዛዉንቱ ከአብደል ሙጦሊብ በስተቀር ጉብኝት የሚያደርጉላትን ሰወች አታናግርም። አብደላህ ከተለያት ከሁለት ወራት በኀላ አንድ ቀን ጠዋት ወደርሷ ዘንድ ጠራችኝ። ፊቷም በደስታ ፈክቶ እንዲህ ስትል ነገረችኝ፦ "የመካን ተራሮች፣ ኮረብቶችና ሸለቆዎች ያጥለቀለቀ ብርሀን ከሆዴ ሲፈነጥቅ አየሁ "እርግዝና ስሜት ይሰማሻልን? ጥሩ ነገር ነዉ የእኔ እመቤት?" አልኳት። "አዎ በረካ! ግን ሌሎች እናቶችን እንደሚሰማቸዉ የሕመም ስሜት የለብኝም" ። ስትል መለሰችልኝ። •••✿❒🌹❒✿••• እኔም "መልካም ነገርን የሚያመጣ ቅዱስ ልጅ ትወልጃለሽ በማለት አበረታኋት።" አብደላህ ከተለያት ወዲያ አሚና መንፈሷ የተረበሸ ሴት ሆነች። በረካም ከርሷ ሳትርቅ የተለያዩ ታሪኮችን በማዉራት መንፈሷ እንዲታደስ ብዙ ጥረት አድርጋለች። በአንድ ወቅት አብደል ሙጦሊብ ወደርሷ በመምጣት ከተማዉን አብረሃ የተባለ የየመን ገዥ ሊወር ስለሆነ እርሷም እንደሌሎች የመካ ነዋሪዎች ሁሉ መኖሪያ ቤቷን ወደተራራዉ እንድታዛዉር ሲነግሯት አሚና ከቀድሞዉ የበለጠ እጅግ ተከፋች። አሚና ሀዘን የጎዳት ሴት በመሆኗ ወደ ተራራው መሄድ እንደማትችልና አብረሀም በፈጣሪ የሚጠበቀውን መካን ዘልቆ ካዕባን ሊያፈርስ እንደማይችል አረጋገጠችላቸው። በሁኔታው አዛውንቱ እጅግ ተረበሹ። ነገር ግን በአሚና ፊት ላይ አንድም የፍርሀት ምልክት አላዩም። ከዕባ እንደማይጎዳ የነበራት እምነት ጥሩ መሰረት ያለው ነበር። እንደ እምነቷም ዝሆን ያስከተለው የአብርሀ ሰራዊት መካ ከመግባቱ በፊት አለቀ። ቀንም ሆነ ማታ በረካ ከአሚና ጎን አልጠፋችም። "አንድ ወቅት" አለች በረካ" ከአሚና ግርጌ ተኝቼ ሳለ በምሽት እያንቋረረች የተለያት ባልተቤቷን ስም ስትጠራ ሰማኋት። ከሐዘኗ እንድትላቀቅም ለማፅናናት ለማበረታታት ሞከርኩ። •••✿❒🌹❒✿••• " የመጀመሪያዉ ክፍል የንግድ ጉዞ ቡድን ከሶሪያ በሰላም ተመለሰ። የመካ ነጋዴዎች ቤተሰብም በደስታ ተቀብለዉታል። በረካ፥ የአብደላህን ሁኔታ ለማጣራት ከአሚና ተደብቃ ወደ አብደል ሙጦሊብ ቤት ሄደች።እሱን በተመለከተ ግን ምንም ወሬ የለም። አሚናን ሐሳብ ዉስጥ ላለመክተት ወደርሷ ስትመለስ ያየችዉን ሆነ የሰማችዉን ሳትነግራት ቀረች። በተከታታይ ቀናት የጉዞዉ ቡድን ወደ መካ ቢመለስም አብደላህ ግን አልነበረም። የአብደላህ የሞት መርዶ ከየስሪብ (መዲና)ሲመጣ በረካ በአብ ዱል ሙጦሊብ ቤት ነበረች። የሞቱን ወሬ እንደሰማች የተሰማትን ሁኔታ እንዲህ በማለት ገልፃለች፦ <<የሞቱን ዜና እንደሰማሁ በድንጋጤ ጮኸሁ። ልቤን ስለነሳኝ፥ ከዚያ ወዲያ አደርግ የነበረዉን ነገር አላዉቅም። የማስታዉሰዉ፥ ዳግም ለማይመለሰዉ፥ ለረጅም ጊዜ በናፍቆት ስጠብቀዉ ለተለየን፣ ለመካዉ ለግላጋ፣ ዉብና ለቁረይሽ ኩራት-ለአብደላህ- እጅግ አዝኜ እየጮህኩ ወደ አሚና ቤት መሄዴን ብቻ ነበር። አሚናም ይህን አሰቃቂ ዜና እንደሰማች ራሷን ስታ በሞትና በሕይወት መሃል ሆነች።በዚያ ሐዘን በመታዉ ቤት ዉስጥ ከኔ በቀር ማንም አልነበረም። የአሚና መዉለጃ ጊዜ እየተቃረበ ነበር። የፈጣሪ ከዋክብት በብርሃናቸዉ ሰማዩን ባንቆጠቆጡባት ሌሊት... •••✿❒🌹❒✿••• ልጇን (ሙሐመድን)እስክትወልድ ካጠገቧ ሳልርቅ ሁኔታዋን ተከታትያለሁ።>> ትላለች በረካ። ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደተወለደ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀፈቻቸዉ በረካ ነበረች። ከዚያም አያታቸዉ አብዱልሙጦሊብ ወደ ከዕባ ወስደዉ የዉልደቱን በዓል ከመካ ሰዎች ጋር አከበሩ። በዓረቦች ባህል ህፃናት እንደ ተወለደ ጠንክረዉ እንዲያድጉ በማሰብ በገጠር ለሚኖሩት ሞግዚት እናቶች ይሰጣሉ። በዚህ ባህል መሠረትም ሙሐመድ ሀሊማ ለተባለች ሞግዚት ተሰጡ። ከአምስት ዓመታት የሞግዚት ኑሮ በኀላም ሕፃኑ ሙሐመድ እናታቸዉ ዘንድ ተወሰዱ። •••✿❒🌹❒✿••• ~~ እናታቸዉ አሚና እና በረካ ሙሐመድን የተቀበሉዋቸዉ በደስታ፣ በፍቅርና በአድናቆት ነበር። ሕፃኑ ሙሐመድ ስድስት ዓመት እንደሞ ላቸዉ አሚና የስሪብ የሚገኘዉን የባልተቤቷን የአብዱላህ ቀብር ከልጇ እና ከበረካ ጋር ሆና ለመጎብኘት ወሰነች። አብደል ሙጦሊብና በረካ ሐሳቧን እንድትቀይር ወተወቷት። ቢሆንም አሚና በዉሳኔዋ ፀናች። አንድ ቀን ጠዋት ወደ ሶሪያ ከሚጓዙት ነጋዴዎች ጋር ጉዟቸዉን ጀመሩ። አሚና ልጁ ጭንቀት ዉስጥ ይገባል በሚል ፍራቻ የአባቱን ቀብር ለመጎብኘት እንደምትሄድ አልነገረችዉም። የሶሐቦች ታሪክ https://t.me/hayatusohaba1
Show all...

ቀናቹ እንደዚህ ልጅ ድምፅ ያማረ ይሁንላቹ holly quran https://youtu.be/VVdfBZVFDXM
Show all...
holly quran

በጣም ማራኪ ድምፅ ነው

ተወዳጅ islamic የቴሌግራም ቻናሎችን ጆይን join በማለት ተቀላቀልዋቸው ትወዱታላቹ እኛ እንደሌሎቹ ዋሽተን ተቀላቀሉን አንልም ገብታቹ እዩት 👇
Show all...
♥የነብዬ ወዳጅ♥
ET menzuma
Amharic hadis
ULUL ALBAB
Al meded jemea
አል ቢላሉል ሀበሺይ
Mirt ababal
All recivers updateded softwar
Et full menzuma
SHAM tube
እስልምና እና ኢትሂዮጵያ
Umer official
♥ t.me/yenebyuumett ♥
አቡበከር ሲዲቅ
Islamic ቻናል ፕሮሞተር 👈 ተመዝገቡ
ተወዳጅ islamic የቴሌግራም ቻናሎችን ጆይን join በማለት ተቀላቀልዋቸው ትወዱታላቹ እኛ እንደሌሎቹ ዋሽተን ተቀላቀሉን አንልም ገብታቹ እዩት 👇
Show all...
♥የነብዬ ወዳጅ♥
ET menzuma
Amharic hadis
ULUL ALBAB
Al meded jemea
አል ቢላሉል ሀበሺይ
Mirt ababal
All recivers updateded softwar
Et full menzuma
SHAM tube
እስልምና እና ኢትሂዮጵያ
Umer official
♥ t.me/yenebyuumett ♥
አቡበከር ሲዲቅ
Islamic ቻናል ፕሮሞተር 👈 ተመዝገቡ
ተወዳጅ islamic የቴሌግራም ቻናሎችን ጆይን join በማለት ተቀላቀልዋቸው ትወዱታላቹ እኛ እንደሌሎቹ ዋሽተን ተቀላቀሉን አንልም ገብታቹ እዩት 👇
Show all...
♥የነብዬ ወዳጅ♥
ET menzuma
Amharic hadis
ULUL ALBAB
Al meded jemea
አል ቢላሉል ሀበሺይ
Mirt ababal
All recivers updateded softwar
Et full menzuma
SHAM tube
እስልምና እና ኢትሂዮጵያ
Umer official
♥ t.me/yenebyuumett ♥
አቡበከር ሲዲቅ
Islamic ቻናል ፕሮሞተር 👈 ተመዝገቡ
እንኳን ደስ አለን ከ ነገ ጀምሮ የጁምዓ ሰላት በ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኢስላሚክ ማእከል ግቢ በተገነባው ጊዚያዊ መስጂድ የሚጀመር መሆኑ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳወቀ አልሀምዱሊላህ @amharichadis
Show all...