cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የጥንቱን ለዛሬ🇪🇹

ሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን በዚህ ቻናል የጥንቱን የ ግዕዝ ቋንቋችንን፤ የተለያዩ ታሪኮችን የምናውቅበት የምንማርበት የምናስተምርበት እና ግዕዝን በሀገራችን የምናስፋፋበት ነው። ግዕዝ ታሪክ እና ሌሎችም 🇪🇹ኑ የጥንቱን ለዛሬ እናድርግ 🇪🇹

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቤቲንግ በየቀኑ መበላት የመረረው አዳዲስ ከ 90 % በላይ safe የሆኑ የBetting Tip ጨዋታዎች እሚለቀቁበት 6vvip እና 8 Vip የስልክ መተግበሪያዎችን / አፓች በማይታመን ዋጋ መግዛት ሚፈልግ በዚህ አድራሻ ያናግረኝ @cyberboyz @cyberboyz አፖቹ የTelegram VIp የBetting ቻናሎች እሚጠቀሙበት ነ ው፡ ፡ Dont waste your money on this channels . እስከዛሬ የተባሉትን ብር ማስመለሻ አሪፍ ዘዴ ። ከ18 አመት በታች የተከለከለ። Gamble Responsibly ለVIP ቤቲንግ ቻናሎች በየሳምንቱ መክፈል የሰለቸው እንዲሁም Fixed Match ብለው በሚያጭበረብሩ ሰዎች ተማረዋል????? እንግዲያውስ እኔ ጋር አሪፍ 100percent መተማመን የምትችሉበት መፍትሄ አለኝ። VIP የሆነ የቤቲንግ ቀመሮች እሚለቀቅበት የስልክ application ሊያዉም የሀገራችን VIP የቤቲንግ telegram ቻናሎች እሚጠቀሙበት ምርጥ እንዲሁም VIP አፕሊኬሽን ምትፈልጉ ካላቹ Almost ነፃ በሚባል ዋጋ ማግኘት ትችላላቹ። አፑን/መተግበሪያውን ለማግኘት በውስጥ በዚህ የtelegram username ብቻ ብቻ ያናግሩኝ 0nly for Real Buyers 👇👇👇👇👇👇👇👇 @cyberboyz @cyberboyz
Show all...
🙏እንኳን ወደ Offical RIDE BIRR ቦት በደህና መጡ. በRide Birr ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻ራይድን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/Ride_br_Bot?start=r0822210796
Show all...
#ዓረፍተ___ነገር እፎ፡ወአልከ እንዴት ዋልክ ዳህና፡አነ፡እግዚአብሔር፡ይሴባህ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን:: ማሰንከ፡ጥቀ በጣም ጠፋህ እመጽ፡ሳምንት እመጣለሁ ሳምንት ምንት፡ታፈቅር ምን ትወዳለህ ነጽሮተ፡ኳሄላ ኳስ ማየት ዳዊት፡መጽአ፡ግብተ ዳዊት በድንገት መጣ ዮም፡ይመጽእ፡እዮብ፡ፍጡነ፡ዮጊ እዮብ ምናልባት ዛሬ በፍጥነት ይመጣል ሀለወከ ብዕር? እስኪብርቶ አለህ ነዋ፡አውስአ፡ልየ፡ፍጡነ ይኸው ቶሎ መልስልኝ @geezlearningwithAB
Show all...
🌼🌼🌼፳፻፲፪ ➙ ፳፻፲፫ዓ.ም 🌼🌼🌼 አኃውየ ወአኃትየ እንቋዕ እም ዘመነ ዮሐንስ ኅበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም ወበጥኢና አብፃሕክሙ..ወአብፃሕክን🙏🙏🙏 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 @geezlearningwithAB
Show all...
❓በዚ ቡት ላይ የተላያዩ ቴክ እና ሀኪንግ መረጃዎች ከማግኘት በተጨማሪ ወደዚ ቡት በዚ 👉 https://t.me/Tech69bot?start=r0822210796 ሊንክ ተጠቅመው 25 ሰው ከጋበዙ 5ብር ካርድ ይቀበላሉ።
Show all...
ʜᴀᴄᴋɪɴɢ ᴛᴇᴄʜ

ይህ BOT የተሰራው በ @MenuBuilderBot እርዳታ በ @ALFE69 ነው።

#ልጅ ፡ አባቴ ባህሪዬ እንዴት ቢሆን ደስ ይልሃል? #አባት ፡ እንደነዚህ ሁን ልጄ #ልጅ ፡ እንዴት? #አባት ፡ እንደ ውሃ ሁን ባስቸገረ ጊዜ እሳትን ቢያጠፋም በተፈለገ ጊዜ ግን እንዲገኝ ዛፍ ማሳደጉን አይተውምና፤ እንደ ጨውም ሁን ለሁሉም ምግብ ቢፈለግም በቀላሉ ይገኝ ዘንድ ግን-ዋጋው ውድ አይደለምና፤ ከሁሉ ከሁሉ-ግን እንደ ወተት ሁን በተዉት ጊዜ በሌላ-መልክ ተመልሶ ይመጣል እንጂ አይበላሽምና - በተገፋም ጊዜ ከፍ ከፍ ይላልና፡፡ #ልጅ ፡ እሺ አባቴ እንዳልሆንስ የምትፈልገው የለም? #አባት ፡ አለ ልጄ፤ እንደነዚህ አትሁን #ልጅ ፡ እንዴት? #አባት ፡ ልጄ ሆይ እንደ መርፌ አትሁን የሌሎችን ብዙ ቀዳዳ እየደፈነ የራሱን አንዷን መድፈን አይችልምና፤ እንደ መቋሚያም አትሁን ለሌሎች መደገፊያ እየሆነ ለራሱ ግን መቆም አይችልምና፤ ከሁሉ ከሁሉ ግን እንደ ደወል አትሁን! ከሁሉ ቀድሞ ነቅቶ ሌሎችን ለቅዳሴ ቢቀሰቅስም እርሱ ግን አያስቀድስምና፡፡ @geezlearningwithAB
Show all...
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች (NAMES OF PERSONS) የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም። ► ክፍል ክልዔቱ (፪) ኖኅ - Noah አሮን - Aaron አቤሜሌክ - Abimelech አቤሴሎም - Absalom አብያ - Abijah አኪላስ - Achillas አዶንያስ - Adonijah ኢያኔስ - Jannes ኢዮስያስ - Josiah ኢዮአብ - Joab ዕሤይ - Jesse ዘሩባቤል - Zerubbabel ያፌት - Japheth ይሳኮር - Issachor ዮሳ - Jose ዮቶር - Jethro ዮዳሄ - Jehoioda ዮናን - Jonan ዮአስ - Joash ዲና - Dinah ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡(#Bible) ➨ ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ) @geezlearningwithAB
Show all...
በሕቁ=በጥቂቱ ባሕቱ=ነገር ግን ጥቃ=አጠገብ ክመ=እንዲሁ ግብተ=ድንገት እገሌ=እከሌ ሰላም ኩኑ/ና=ሰላም ሁኑ @geezlearningwithAB
Show all...
👤 አስማተ ሰብእ - የሰዎች ስሞች (NAMES OF PERSONS) የሚከተሉት ስሞች ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከስንክሳርና ከተለያዩ የግእዝ መጻሕፍት የተወጣጡ ናቸው። ለልጆቻችን ስም ስናወጣ ፤ ትርጉም ያለውን ከመጻሕፍት የሚገኙትን ስሞች ብቻ በማውጣት እንጠቀም። ► ክፍል አሐዱ (፩ ) ሄኖስ - ENOS ሆሴዕ - HOSAE ላሜሕ - LAMECH ሌዊ - LEVI ልዮን - lEO ሎጥ - LOT ሐናንያ - HANANIAH መሐሎን - MAHLON ማስያስ - MESSIAH ማታን - MATTAN ማኑሄ - MANOAH ሜልያ - MELEA ርብቃ - REBECCA ሰሎሜ - SALOME ሲሳራ - SISERA ሶምሶን - SOMSON ታኦፊላ - THEOPHILUS ትዕማር - TAMAR ኑኃሚን - NAOMI ናዖድ - EHUD ትርጉማቸውን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ላይ ማግኘት ይቻላል ፡፡ ➨ ምንጭ ፦ ማዕደ ልሳናት (መ/ር እርጥባን ደሞዝ) @geezlearningwithAB @geezlearningwithAB
Show all...
➖ ሐረግ (Phrase) ➖ ክፍል ክልዔቱ (፪) 🔷ስማዊ (ንኡስ) ሐረግ 🔷 ➖ሐጺር (አጭር) ሐርግ ምሳሌ ፦ • ኮከበ፡ጽባሕ ➜ የንጋት ኮከብ • ሐዊረ፡ሕይወት ➜ የሕይወት ጉዞ • ደብተራ፡ኦሪት ➜ የኦሪት ድንኳን • ወርቅ፡ወብሩር ➜ ወርቅና ብር • መምህረ፡ወንጌል ➜ የወንጌል መምህር ➖ነዊሕ (ረጅም) ሐረግ ምሳሌ ፦ • ሰብእ፡ወመላእክተ፡እግዚአብሔር ➜ ሰውና የእግዚአብሔር መላእክት • ኆኅተ፡ደብተራ፡ዘመርጡል ➜ የአዳራሽ ድንኳን በር • አድባር፡ወአውግር፡ወኲሉ፡ዕፅወ፡ገዳም ➜ ተራሮችና ኮረብቶች የበርሐ እንጨቶችም ሁሉ • ወተንሢኦ አብርሃም እምንዋሙ ➜ አብርሃምም ከእንቅልፉ ተነስቶ @geezlearningwithAB
Show all...