7 885
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-9330 days
Posts Archive
7 885
እኔም አፋር ነኝ
https://twitter.com/Afar0099?t=RtxFqpWPWb3K1NrD9Ev8rQ&s=09
እኔም አፋር ነኝ በማለት ድጋፋችንን እናሳይ ሼር ሼር #follow
7 885
እንኳን አደረሳችሁ
የትዊተር አካውንት የሌላችሁ አካውንት ክፈቱ፣ ዋናው የሳይበር ጦርነት ያለው ትዊተር ላይ ስለሆነ ከታች ባለው ሊንክ follow አድርኝ
https://twitter.com/Afar0099?t=MW6qtMkXQIjfFkKS_hZdNA&s=09
በዚህ አመት የህዝብ ሰቆቃ መቆም አለበት፣ ያንዱ ቁስል ለሌላውም ሊሰማው ይገባል። ኢትዮጵያ የማምን መፈንጫ እንዳትሆን ከፈለግን የእውነት የሆነ ብሄራዊ ስሜት ሊኖረን ይገባል።
https://twitter.com/Afar0099?t=MW6qtMkXQIjfFkKS_hZdNA&s=09
7 885
💥የTwitter ዘመቻው ተጀምሯል‼️
ስለ አፋራዊያን እልቂት፣ መፈናቀል እንዲሁም አጠቃላይ ህመማቸው የእኔም ነው ይመለከተኛል የምትል ሁሉ ወደ Twitter አቅናና ዘመቻውን ተቀላቀል። እመኑኝ ስናብር ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል።
➻ ከታች ያለውን የእኔ የTwitter አካውንት ነው #Follow ይበሉና ይቀላቀላሉ👇❤🙏
💥የTwitter ዘመቻው ተጀምሯል‼️
ስለ አፋራዊያን እልቂት፣ መፈናቀል እንዲሁም አጠቃላይ ህመማቸው የእኔም ነው ይመለከተኛል የምትል ሁሉ ወደ Twitter አቅናና ዘመቻውን ተቀላቀል። እመኑኝ ስናብር ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል።
➻ ከታች ያለውን የእኔ የTwitter አካውንት ነው #Follow ይበሉና ይቀላቀላሉ👇❤🙏
https://twitter.com/Afar0099?t=cDhtVi8iZwnqliVGHP001A&s=09

https://twitter.com/Esmisha24434/status/1424797533210021888?s=09
7 885
ማታ ከ ሚሽቱ 3፡00 ጀምሮ የትዊተር ዘመቻ ስለምኖረን የተዘገበትም ሌላም ትዊተር አካውንት ከፍቶ ይዘጋጅ።
የኔ አዲሱ አካውንት‼️ 👇
https://twitter.com/Afar0099?t=c6-aBgTtCDF9JQyAlG0RtQ&s=09
twitter አካውንት follow
https://twitter.com/Afar0099?t=c6-aBgTtCDF9JQyAlG0RtQ&s=09
7 885
ሀገራችንን ኢትዮጵያ አሳልፈን አንሰጥም በማለታችን ብቻ ዛሬ ከሁሉም በኩል ችግር እየደረሰብን ነው ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥታት ግን እስካ መቼ ነው የሚረዱት ?? Be Voice For This People !! https://twitter.com/Afar0099/status/1513111126011224066?t=A8YBsPRZsjP75lyARgCZoA&s=19
7 885
አብይ አህመድ ሉዓላዊነት ያለው የራሱ ወንበር እንጂ የሃገሪቷ ዜጎች የሚመለከት አልነበርም ። ብሆንም ይሄም ታሪክና ሆነው ያልፋል ።
https://twitter.com/Afar0099/status/1513108994042310661?t=KYlTaEKiDO0amojGYzdfng&s=19
7 885
የአፋር ህዝብ አሁን ላይ የሚኖርበትን ስቃይ አውጥቶ ለአለም ህዝብ ይፋ የሚያደርግ ሚዲያ ሆነ አክቲቪስት ፣አርቲስት ይሁን የመንግስት ባለስልጣን፣ፖለቲካኛ ተብየዎችና ፓርቲዎች (ስልጣን ፈላጊዎች) የለውም እንጂ ቢኖረው ኑሮ
ህዝባችን ያለበትን ችግር https://t.co/hPBYvRF0d7
7 885
የአፋር ህዝብ መከራ በሚዲያ አውጥተው ሌሎች ህዝቦች እንዲያዩት አልተደረገም እንጂ፣ህዝቡ ላይ ያልደረሰ ግፍና በደል ፣ከመጣን ያለፈ መራር ስቃይ ተነግሮ የሚያልቅ አልነበረም።
ህዝባችን ያለበትን ስቃይ ሃያሉ ጌታ በቃችሁ ይበላቸው🙏
https://twitter.com/Afar0099?t=sxy-VkRmsqCKmcFvtMbY9Q&s=09
7 885
መልእክት ለአቶ ጌታቸው ረዳ እና ተከታዮቹ። https://twitter.com/Afar0099/status/1512068350360252423?t=Z2Ioyl_YvSAlLbLrphVO0g&s=19