en
Feedback
Triangle of Afar

Triangle of Afar

Open in Telegram
7 885
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-9330 days
Posts Archive
አርበኛ ዘመነ ካሴ ካስተላለፈዉ መልዕክት የተወሰደ!

ውርደት ባደባባይ ! ለሁለተኛ😂 በትላንትናው ማታ የአፋር ክልል መንግስት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ለክልሉ ፕሬዝዳንት ቅርብ መሆናቸው የሚነገርላቸው አቶ ጋዶ ሀሞሎ ከአንድ የወረዳ አመራርና የስርዓቱ ታማኝ አገልጋይ አክቲቪስት ጋር በስልክ ያደረጉት ውይይት የድምፅ ቅጂ ለሁለተኛ ግዜ ይፋ መውጣቱ አስገራሚ ሆኗል! በስልክ ድምፅ ምልልሱ ላይ ያነሷቸው ጉዳዮች በቀላሉ ተሰምተው የሚታለፉ ሳይሆኑ በጥልቀት ተመርምረው በሁለቱም አመራሮች ላይ ፖለቲካዊ ውሳኔና እርምጃ ካልተወሰደ እኝህ እና መሰል የክልሉ አመራሮች በፕሬዚዳንት ሀጂ አወል አርባ ከለላ ሆነው የክልሉን ወጣቶች እንዲሁም ለአፋር ህዝብ ተቆርቋሪ የሆኑ ግለሰቦችን በመንግስት እና በህዝብ እንዲጠሉ የተለያዩ አጀንዳዎችን በመፍጠር በቅልብ አክቲቪስቶች አማካኝነት በሶሻል ሚዲያ ላይ ስማቸው በመጥፎ እንዲነዛ ስምሪት በመስጠት በመንግሥት እና ህዝብ መሀከል መተማመን እንዳይኖር ሲያደርጉ እንደኖሩ የድምፅ ቅጂው ለሁተኛ ግዜ ከበቂ በላይ ማስረጃ ሆኑዋል በተለይም ወጣቱ በክልሉ መንግስት እንዲማረር ፣እርስበርስ እንዲጠላላ በዞን በጎሳ አስተሳሰብ እንዲከፋፈል በዚህም የክልሉ ማህበራዊ ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በተወሰኑ ግለሰቦች ተጽዕኖ ስር እንዲወድቅ አስችሏል።በዚህ የተነሳ የአፋር ወጣቶች በስርዓቱ ላይ እምነት በማጣት ለተቃውሞ ለአመጽ እንዲነሳሱ እየተደረገ ነዉ። የክልሉ መንግስት በነዚህ አመራሮች ላይ ውሎ ሳያድር የራሱን ምርመራ በማድረግ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንደሚኖርበት እያሳሰብን ፕሬዝዳንቱ ይህን ሳያደርግ ቢቀር በጉዳዩ ላይ የሱም እጅ እንዳለበት እንድንጠራጠር ምክንያት ይሆናል ።

#የአዋሽ_መንገድ_ተዘግተዋል ከአዋሽ እስከ ወለንጪቲ በአውራጎዳና የመሸገው የኦነግ ሽኔ ጦር መንገድ ላይ እስያቆመ በየቀኑ ንፁሃንን ይገድላል። በአዋሽ አርባ የሚገኘው መከላከያ ግን በአዋሽ 7 አፈንጫ
+3
#የአዋሽ_መንገድ_ተዘግተዋል ከአዋሽ እስከ ወለንጪቲ በአውራጎዳና የመሸገው የኦነግ ሽኔ ጦር መንገድ ላይ እስያቆመ በየቀኑ ንፁሃንን ይገድላል። በአዋሽ አርባ የሚገኘው መከላከያ ግን በአዋሽ 7 አፈንጫ ላይ በሽኔ የሚገደለው የንፁሃንን ሞት ከመታደግ ፈንታ በከተማ ውስጥ የአፋር ወጣቶችን በተደጋጋሚ በቤታቸው በእናቶች ፊት በጥይት ይገድላል። ትናንትና በደም በሰከሩ መከላከያ አባላት ወጣት ተገድለዋል። የዞን ሶስት ዞን አመራሮችና የወረዳ መሪዎች የመሪነት ምና ምን እንደሆነ የተገነዘቡ አይመስለኝም። በዚህ ጉዳይ በቀጥታ የክልሉ አመራሮች ከመውቀሱ በፊት በዝህብ ላይ የተሾሙ ለህዝባቸው ሞት ደንታቢስ የሆኑ መሪዎችን መውቀስ መጠየቅ መቻል ይቀድማል። የክልል ጉዳይ በእነሱ አቋም በቀላሉ መስተካከል ይችላል። ለመንገዱ መዘጋጀት መከላከያ ተጠያቂ ነው። አሁንም ህገወጥ ኮንትሮባንድ የለመዱ የሠራዊቱ ከቦታው ካልተቀየ ሞቱ ይቀጥላል። የዞን ሶስት አመራሮች ከእንቅፋችሁ ንቁ! የሚመለከተው አካል ለጉዳዩ ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጥ ቢታደርጉ መልካም ነው እላለሁ።

የዐቢይ ታጣቂዎች የፊጥኝ በታሠሩ ወንድሞቻችን ላይ የፈጸሙትን አረመኔያዊ ድርጊት የሚያሳየውን ቪዲዮ ለዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋቾች ማድረሱ ትርጉም ባይኖረውም እያንዳንዱ አማራ ግን ሊመለከተው ይገባል።

"በኦፕሬሽኑ ላይ ሁሉም ክልል ልዩ ሀይሎች ተሳትፎ ነበራቸው፣ ግን የሱማሌ ክልል ልዩ ሀይል ተሳትፎ አልነበረውም" ኢታማዦር ሹም ብርሃኑ ጁላ👌 በትክክል መራራ እዉነት ተነግሯል። በዚያ ጊዜ የሱማሌ ልዩ ሀይል በ10 ሺዎች የሚቆጠር ልዩ ሀይል ወደ አፋር ክልል አስገብቶ በአፋር አርብቶአደሮች ላይ ጦርነት ከፍተው ነበር። አፋር "ሚሌን እቆጣጠራለሁ" እያለ ከሚፎክር ሀይል ጋር ገጥሞ ሀገር በማደን ዘመቻ ላይ ሆኖ ከጀርባው የሱማሌ ልዩ ሀይል ንፁሃን አርብቶአደሮቻችንን የወጋ ጊዜ ነበር። መቼም አይረሳንም!!!

Video - 2 ከደሴ ወደ ደብረብርሃን ጉዞ ላይ አረመኔያዊ በሆነ መንገድ ተጨፍጭፈዋል። ነፍሰጡር እና ህጻናት እንዲያዩት አይመከርም።

Watch "የባባ የመጨረሻ ፊልም ደስ የሚል ፍቅር የሚታይበት አጓጊ ፊልም new Ethiopian filmi 2023" on YouTube https://youtu.be/tzjA82moa7I

Watch "ገና በማለዳው ሕዝቡ ወደ መስቀል አደባባይ እየጎረፈ ነው።" on YouTube https://youtube.com/shorts/HBxpyQeti7A?feature=share

Watch "አሸባሪው ህወሃት በመከላከያ ሰራዊት ምርኮኞች ላይ የሚፈፅመውን ግፍ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። ለሌሎች ሼር አድጉት" on YouTube https://youtu.be/m9L_Zk25q-A

Watch "ጦርነቱ እንደቀጠለ ነዉ 👌" on YouTube https://youtu.be/gHBreUZedIs

በ24 ሰዓት 52 subscriber አሁንም ገብታችሁ አበረታቱኝ ወንድሞች

ውድ የTelegram  ተከታታዮች  #subscriber  ማድረግ ይጎዳል እንዴ? እስኪ #subscriber በማድረግ አበረታቱኝ እስኪ❤ ከምር ክፉ አትሁኑ😁👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCLwEOauAWkGxWsP 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/a-JtTHvbAdc

Watch "የአፋር ጀግኖች ጁንታውን ሲደመስሱ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቀቀ። አፋር ጀግና" on YouTube https://youtu.be/a-JtTHvbAdc

ውድ የTelegram ተከታታዮች #subscriber ማድረግ ይጎዳል እንዴ? እስኪ #subscriber በማድረግ አበረታቱኝ እስኪ❤ ከምር ክፉ አትሁኑ😁 https://youtube.com/channel/UCLwEOauAWkGxWsP1WR_YrKQ

ሰበር የአፋር ጀግኖች ጁንታውን ሲደመስሱ የሚያሳይ ቪዲዮ ተለቀቀ። አፋር ጀግና https://youtu.be/a-JtTHvbAdc

ሰበር!! የወንበዴውን የህወሓት ቡድን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ዓዲግራት አቅራቢያ እዳጋ ሀሙስ በተባለ ስፍራ ለወረራ በዝግጅት ላይ የነበረ በርካታ ቁጥር ያለው የህወሓት ሀይል በኢትዮጵያ ሀይሎች በተወሰደ
ሰበር!! የወንበዴውን የህወሓት ቡድን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ዓዲግራት አቅራቢያ እዳጋ ሀሙስ በተባለ ስፍራ ለወረራ በዝግጅት ላይ የነበረ በርካታ ቁጥር ያለው የህወሓት ሀይል በኢትዮጵያ ሀይሎች በተወሰደበት እርምጃ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ተደምስሷል።

Watch "የጦሪነት ጥበብ ከጀነራል ሳን ዙ" on YouTube https://youtu.be/WublFHWmjRw