7 885
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-9330 days
Posts Archive
7 885
የኢትዮጲያ መንግስት ለሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት በሚል ምክንያት የሰሜኑን ግጭት (ጦርነት) ለማቆም መወሰኑን ይፋ አድርጓል።
መንግስት በመግለጫው እንዳመለካተው ይሄ የግጭት (ጦርነት) የማቆም ውሳኔ የሰብአዊ እርዳታውን ከማሳለጥ በተጨማሪ በቀጣይ ጦርነቱን ያለምንም ደም መፋሰስ ለማቆም እድል የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል።
ይሄ አንድ ትልቅ እርምጃ ወደፊት የሚወስድ ውሳኔ ብቻ ሳይሆን ድርድሩ በትክክለኛው መስመር እየተጓዘ ስለመሆኑ ማመላከቻ ነው።
#ጦርነት_በቃን።
7 885
#ለመምረጥ አዲስ የTwitter ቻናላችን ተቀላቀሉ
የናንተ ምርጫ የትኛው ነዉ
👇👇👇👇👇
https://twitter.com/Afar0099?t=o1VBdxK6r8zQuaUsmegdcA&s=09
7 885
ለመምረጥ
አዲስ የTwitter ቻናላችን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇
https://twitter.com/Afar0099?t=o1VBdxK6r8zQuaUsmegdcA&s=09
7 885
ውድ ተከታዮች ትኩስ መረጃዎች ለማግኘት አዲስ የTwitter ቻናላችን ተቀላቀሉ
https://twitter.com/Afar0099?t=o1VBdxK6r8zQuaUsmegdcA&s=09
7 885
ውድ ተከታዮች ትኩስ መረጃዎች ለማግኘት አዲስ የTwitter ቻናላችን ተቀላቀሉ
https://twitter.com/Afar0099?t=o1VBdxK6r8zQuaUsmegdcA&s=09
7 885
ሀገራችንን የተጋረጠባትን አደጋ ልንቀለብስ ይገባል!!!!
H.R.6600 ማዕቀብ ዝምባብዌ እና እነ ሱዳንን በእንፍቅቅ እንዲጓዙ ያደረገ ማዕቀብ ነው። ሀገራችንን ከፍተኛ ጉዳት ላይ የሚጥል በተለይ ድሃውን ማህበረሰብ የሚጎዳ በመሆኑ ሁላችን በአንድነት ልንቃወመው ይገባል። ለብልፅግና ወይም ለአብይ ጥላቻ ሊደገፍ የሚገባ አይደለም።አሁን ባለንበት ሰአት H.R.6600 እንደሀገር ቢጎዳም በተለይ በጦርነት የተጎዱ የአፋርና አማራ ህዝብ ከምንናገረው በላይ ጉዳት ስለሚያደርስ እባካችሁ ሁሉም በአንድ ድምፅ የተጋረጠብንን አደጋ ልንቀለብስ ይገባል።
7 885
ዝምተኛው ኒኩሊየር....👌
አሸባሪውና ወራሪው ሃይል ከአፋር ክልል በወረራ ከያዛቸው አከከባቢዎች ሙሉ ለሙሉ ለቆ ካልወጣ በአፋር በኩል የእርዳታ እህል በፍፁም ሊያልፍ አይችልም።
'የአፋር' ክልል ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ ለኦባሳንጆ የሰጡት መልስ''
7 885
#ይገርመኛል !
ችግርህን ለመናገር ሀይማኖት ቦታ ትሄዳለህ ፡፡
ደስታህን ለመግለፅ ጭፈራ ቦታ ትገባለህ ፡፡ ለዚህም እኮ ነው ገነት የመግባት እድልህ የጠበበው ......
#ሮበርት_ሙጋቤ"
7 885
በአፋር ክልል አዳዲስ ነገሮች መከሰት ጀምረዋል። በአፋር ህዝብ ስቃይ የመበልጸግ የሚመስለው ቁስሉ ላይ እንጨት ሚለቁ የአብራኩ ልጆች መሳይ ተበራክተዋል። በቀን 11/07/2014 ዓ.ም የተፈጸመው ላየው ብቻ ሳይሆን ለሚሰማው ይቀፋል ይዘገንናል ሁኔቱ እንዲህ ነው ለወራት ያህል አፋር ህዝብ ላይ ጦርነት ተደቅኖበታል የፌዴራል መንግስት ቢያስተባብልም (ቢሸፋፍነውም) የአፋር ስድስት ወረዳዎቹን ተወረውበታል ፣ ከቤቱ ከሀብት ንብረቱን ተፈናቅለዋል አሁን መጠሊያ መሳይ ቦታዎች ተዘጋጅተው ኑሮው ጀምሯል ። አሁን እየተወራ ያለው ግን ለየት ያለ ሴራ እየተሰራበት ነው። ሰብአዊ እርዳታው ተለይቶ አሁን የተዘጋጀው ካንፕ ያልደረሱ የአራት ወረዳ ህዝብ ለመርዳት ለመጋሌ ወረዳ 9 መኪና 378 ቶን ፣ለባራህሌ ወረዳ 6 መኪና 252 ቶን ፣ ለኮናባ ወረዳ 18 መኪና 756 ቶን ፣ ለዳሎል ወረዳ 11 መኪና 462 ቶን ባጠቃላይ 44 መኪኖች 1,848 ቶን ከሰመራ ማእከል የተላከ ሲሆን የአፋር ህዝብ እንዲከፋፈልና ግጭቱን እንዲባባስ የሚፈልጉ ሆድ አደሮች ለአፋር ህዝብ ያሰቡ በመመሰል ከውጭም ከውስጥም በመስራት እህሉን እንዲባክንና የተላከለትን የአራት ወረዳ ህዝብ እንዲራብ ፈርደውበታል። አሁን የፈፀሙትን ስህተት እንዳይነቃባቸው በማህበራዊ ሚድያ በክልል መንግሥት ምክንያት ወደ ትግራይ ክልል የሚገባው የሰበዓዊ እርዳታ እህል ነበር በማለት እየዘባረቁ ያሉት ለዛ መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል። የክልል መንግሥትም ሆነ የፌደራል መንግስት
ህዝብ እንዲከፋፈልና ግጭቱን እንዲባባስ የሚፈልጉ የስልጣን ጥመኞችና የፖለቲካ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ
መጠሊያ ያላገኙ የወረዳው ህዝብ ከፖለቲካ ነጋዴዎች ጥርስ ፈልቅቆ ሰብአዊ እርዳታ ሊያደርሳቸው ይገባል።
Triangle of Afar
7 885
የቀድሞ ኦዴፓና አዴፓ የአሁኑ ብልጽግና ላይታረቁ ተለያይተዋል ። የኢዴፓ አመራሮች ገዱ፣ ዩሀንስ፣ ንጉሡ ፣ ላቀው ............ወዘተ በተሰራ ሴራ እንዳይመረጡ ተደርጓል ።ዝርዝሩ ይጠብቁኝ ።
7 885
👉ጦርነቱ ማለቁ አይቀርም ያልቃል💣
👉መሪዎቹም ደግሞ በመጨረሻ ሰላም ይባባላሉ
📌እናት ደግሞ የሞተው ልጅዋ ይመጣል ብላ ትጠብቃለች 📌ሚስት ደግሞ የምትወደው ባልዋ ይመጣል ብላ ትጠብቃለች🤰
📌ልጆቹም የሚወዱት አባታቸው ይመጣል ብለው ይጠብቁታል👯♂️
🔫ጦርነት ክቡር የሰው ልጅ ህይወት ነው ሚወስደው ።
ለመሪዎች አሪፍ እና ቀለል ያለ ጨዋታ ነው ለህዝብች ግን ትልቅ ጠባሳ ነው😭 ⚰
7 885
በአፋር ክልል የህወሓት ተዋጊዎች በገቡባቸው አምስት ወረዳዎች ውስጥ ጦርነት በየእለቱ ይካሄዳል። ብልፅግና አዲስ አበባ ላይ ደግሶ እስክስታ ይወርዳል። ሕዝብ በጦርነት ይሞታል። ይፈናቀላል ።
