7 885
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-9330 days
Posts Archive
7 885
የአፋሩ ወጣት ኮሚሽነር አህመድ ሃሪፍ(ዶክተር)
https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1112244963792281/?mibextid=9JcshNuPXYmNqDt0
7 885
መርካቶ ሸማ ተራ
በንብረታቸው መውደም አዝነን ሳንጨርስ ነፍስም እየጠፋ መሆኑን እየሰማን ነው
😭😭😭😭😭😭😭
https://www.facebook.com/reel/834686815492422/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
7 885
🇷🇺 🇮🇷 የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በቱርክ ሜኒስታን ዋና ከተማ ተገናኙ https://www.facebook.com/share/v/fgxNxrt6by6pEAnH/?mibextid=xfxF2i
7 885
ፎሎሪዳ ሀሪኬን 😍 ፈጣሪ ፍጡሩን ሁሉ ያድን 🙏
https://www.facebook.com/reel/1692532938208696/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
7 885
በዛሬው ቀን የኤርትራ፣ ሶማሊያ እና የግብፅ ፕረዝዳንቶች በአስመራ እየመከሩ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደግሞ በካይሮ መክረው የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል እየተባለ ነው። የስጋት ደመና ሀገራችን ለማሸማቀቅ የሚደረገው እሽርጉድ ምን አዲስ ይፈጥር ይሆን።
https://www.facebook.com/share/p/V2wGxtshKVFZx7KH/?mibextid=xfxF2i
7 885
ሰበር ዜና
28/1/2017 ዓ.ም በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ ሰጋንቶ ቀበሌ መሬት በመንቀጥቀጥ የወጣው ዉሃ በምስሉ ይሄን ይመስላል!
አላህ ሆይ አንተው እርዳን!!
https://fb.watch/v4GFGE3bym/?mibextid=a5VnDUpeP1iQ3q3p
7 885
በጽናት የኢሬቻ ባህል ዘንድሮ በእጅጉ ደምቆ ሊከበር ችሏል፡፡ ደስ ይላል❗️
***
የኦሮሞ ህዝብ በጣም ቆራጥ፤ ደግ እና ታጋሽ ነው፡፡ እንዲሁም ጠላቱን እስከዛሬ በማሸነፍ ይታወቃል። ለሚያምንበት እና የእሱ የሆነውን ባህልና ታሪክ ለመጠበቅ የመጨረሻውን መስዋዕትነት ይከፍላል፡፡
በዚህ ዓመት የኢሬቻ በዓል ሲከበር ከተለያዩ አከባቢዎች ከ5 ሚሊዮን በላይ የኦሮሞ ህዝብ ወደ መዲናው ፊንፊኔ ገብቷል። እንደ አለመታደል ሆኖ እንግዶቹን ለማስተናገድ በቂ ሆቴሎች እና ማረፊያ ቤቶች በፊንፊኔ የሉም።
ቢሆንም ማደሪያ ያለገኘው የተወሰነው ህዝብ፤ የኢሬቻ በዓልን በማግስቱ በፊንፊኔ ለማክበር፤ እስከሚቀጥለው ቀን ድረስ በትዕግስትና በጽናት በዚህ መልክ ለሊቱን አሳልፏል፡፡
ለማንም ሰው ጽናትን ማስተማር አይቻልም፡፡ ጽናት አብሮ የሚወለድ ተፈጥሮ ነው። ባህሉን በማክበር ለትውልድ ለማስተላለፍ፤ በብርድ ለሊቱን ማሳለፍ አንዱ የጽናት እና የቆራጥነት መገለጫ ነው!
Baga gammadde! #Video👇👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/reel/912188780958090/?mibextid=a5VnDUpeP1iQ3q3p
7 885
ክርስቲያን ወንድሞች እባካችሁ ስሜታዊ ሳትሂኑ ይህን ነገር አስረዱኝ
https://www.facebook.com/share/v/NYnKB3A6mVoLqKne/?mibextid=qi2Omg
7 885
ክርስቲያን ወንድሞች እባካችሁ ስሜታዊ ሳትሂኑ ይህን ነገር አስረዱኝ
https://www.facebook.com/share/v/NYnKB3A6mVoLqKne/?mibextid=qi2Omg
7 885
ዶክተር አብይ አህመድ አሊ በ2016 ዓ-ም በሥራው ሰራ የትኛውን ካርድ ትሰጣላችሁ?
https://www.facebook.com/100050203642339/posts/1077484087268369/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
