JUCAVM EvaSUE FELLOWSHIP
Open in Telegram
ይህ የJUCAVM EvaSUE FELLOWSHIP የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ ● #ማስታወቂያ 📰 ● #የዕለቱ_ጥቅስ 📖 ● #መጣጥፍ 📄 ● #የመዝሙር_ግብዣ🎶 ያገኛሉ ይቀላቀሉን ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ።
Show more292
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-130 days
Posts Archive
ሰላም የተወደዳችሁ
የJUCAVM-EvaSUE Fellowship አባላት።የፊታችን ቅዳሜ ማለትም የካቲት 30
የአዲስ መሪዎች ምርጫስለምናከናውን ሁላችሁም በጊዜ 12 ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
ሰላም 👋 ውድ
የJUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP አባላት ።የፊታችን ረቡዕ ማለትም የካቲት 27
ለremedial batchየተዘጋጀ ልዩ የትምህርት ጊዜ አለ። ስለዚህ ሁላችሁም....
👉 መፅሐፍ ቅዱስ 📖 👉 ማስታወሻ 📓ይዛችሁ በጊዜ ⌚ 12 ሰዓት ላይ ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
የተወደዳችሁ
የJUCAVM-FELLOWSHIPአባላት፤ 👋ሠላም ለእናንተ ይሁን። የፊታችን ማክሰኞ ማለትም የካቲት 19 ለሁለተኛ አመቶች
የsmall group ስልጠናስለሚሰጥ ሁላችሁም የሁለተኛ አመት ተማሪዎች በጊዜ 12:00 ሰዓት ላይ ማስታወሻ ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
የተወደዳችሁ
የJUCAVM-FELLOWSHIPአባላት፤ 👋ሠላም ለእናንተ ይሁን። እንደሚታወቀው በህብረታችን የማለዳ ፀሎት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ አለን፣ አሁን ግን አብዛኛው የህብረታችን አባላት አዲስ ተማሪዎች ስለሆኑ ቦታው እንዳይቸግራቹ ብለን ከላይ
በgoogle maps🗺 ፎቶ አስቀምጠንላቹሀለን። ተባረኩ 🤲 እንወዳቹሀለን 🤗 JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
🎉Welcome, dear remedial students🎉
👉የፊታችን ረቡዕ ማለትም የካቲት 20 የbatch ፕሮግራም እንጀምራለን እንዲሁም የዛኑ ዕለት Family 👩👩👦👦 እንሰጣቹዋለን።
👉ስለዚህ ሁላችሁም የremedial ተማሪዎች እንዲሁም Family የምትይዙ ልጆች 12፡00 ሰዓት 🕛 ላይ ቃለ-ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን እንድትገኙ እናሳስባለን።
ማርፈድ አይቻልም 🙅♀🙅♂
መቅረት አይታስብም 🚫🚫
JUCAVM-EvaSUE FELLOWSHIP
መዝሙር 30:5 - 6 NASV
[5] ቍጣው ለዐጭር ጊዜ ነው፤ ቸርነቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ ነውና፤ ሌሊቱን በልቅሶ ቢታደርም፣ በማለዳ ደስታ ይመጣል። [6] እኔም በተረጋጋሁ ጊዜ፣ “ከቶ አልናወጥም” አልሁ።
🌅መልካም ቀን🌅
@jucavm123
🎵 እግዚአብሔርን አሠብኵት ደስም አለኝ..
👤 Lilly Tialhun
👉 Lyrics 👈
JUCAVM-EvaSUE Fellowship
Infinite and yet an infant,Eternal and yet born of a woman ,Almighty and yet nursing at women's breast.Supporting a Universe and Yet carried in a mother's arms.Heir of all things,and yet the carpenter's despised son.
Charles spurgeon
#Merry_Christmas_❄️
@jucavm123
