cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

LIFE OF HEAVENLY

“በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።” — ኤፌሶን 2፥6-7 #አላማችን_ትውልድን_በእግዚአብሔር_ቃል_መግንባትና_ለመንግስቱ_እንዲበቁ_ማድረግ_ነዉ። Yaadaafi qeeqa qabdaniif 👇 @ANI_LAMMII_WAAQARRAATI

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
133
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

IMALAKOO HIN DHIISU Umaakoon gaafadhe jedhee nagaan na oolchi Kaayyoofan imala fiixanis nabaasi Obboroon eegale imalakoo kaayyoo Bu'aafi ba'iinsaas hin fakkaatu laayyoo Deemsakoo keessatti gufuun baayyatullee Bayyeenis yoo jedhan dhiisii deebi'imee Maal akkamittan dhiisaa murteesse ergan bahe Waca keessan dhiisaa kaayyoofan imale Hin darbu fakkaata akka lolaa gannaa Abdiikoo na dhorkuuf hunduu afaan banaa Abdiinkoos isuma uumaakoo ganamaa Kankoo hamileenis isumaan haaromaa Gurrakoon dhorkadhe jochoota kufaatii Kan ani ilaalutu biiftuu ganamaati Kanaafanan jedhe imalakoo hin dhiisu Galmikoo dura kooti booddeekoos hin laalu ---------Joon Balachootin------- #Share & #Join 👇👇👇👇👇👇👇👇 @lifeofheavenly @lifeofheavenly @lifeofheavenly @lifeofheavenly
Show all...
Light of lamb Christian telegram channel Join us 👇👇👇👇 @lightoflamb @lightoflamb @lightoflamb @lightoflamb ይቀላቀሉ። ከእግዚአብሔር የሚማሩት እራሱ እግዚአብሔርን ይማራሉ።
Show all...
ዶክተሩ አምባሳደር!! ሚገርም ነገር እኮ ነው የእራስ ስራን አለማወቅ ልጠይቃችሁ እስቲ ምንድነው ስራችሁ አምባሳደሩ ወደ ሌላ ሀገር ተልኮ ስራውን ዘንግቶ ያለ ሙያው ዶክተር ልሁን ልሁን እያለ ነው አሉ ሌላ ሰውን አታስቡ እናንተኑ እያልኳችሁ ነው ከሰማይ ሀገር ለሰማያዊ ስራ ተልከን የአለሙን ወሬ ምንቀባጥር። “ማንም ሳይከለክለው የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበከ ስለ ጌታ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እጅግ ገልጦ ያስተምር ነበር።” — ሐዋርያት 28፥31 ዶክተሩ አምባሳደር 😂😔 @sLeHiYwEt
Show all...
ነፍሴ_ሆይ_Nefese_Hoye_Endale_Demamu_#Cover_Song_Original_Song_By_Tesfaye.mp35.63 MB
❤️ #የሕይወት_እንጀራ_እኔ_ነኝ❤️ =========================== 📌📌ዮሐንስ 6 (John) 35፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡— የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም፡ በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም። ✍️ ስለ መብል ስናነሳ የመጀመሪያው አዳም እናስታውሳለን አትብላ የተባለውን እንጨት ላይ የተንጠለጠለ ፍሬ በልቶ ሀጥያተኞችና ሙታን አድርጎን ነበር። ዘፍ 2:16-17, ኤፌ 2:1-3 📌 ኢየሱስ ግን አዳም ያልፈለገው በኤደን ገነት የነበረው የህይወት ዛፍ እርሱ ነበር። ሀጥያተኛና ሙት የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት እንዲያገኝ ከሰማይ የወረድኩ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ በማለት ለሀጥያተኞች መስቀል ላይ ራሱን አሳልፎ በመስጠት ብሉኝ ያለ የህይወት እንጀራችን ኢየሱስ ነው። 📌 ይህን የህይወት እንጀራ የሚበላ ከቶ አይራብም ከቶም አይጠማምና እኛም በእርሱ በማመናችን ለዘላለም እንዳንራብና እንዳንጠማ የህይወት ጥጋብና እርካታ የሆነልን ከአብ ዘንድ የተሰጠን የህይወት እንጀራችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ✍️ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችንም ይሁን። የወንጌል እውነት አገልግሎት ጅማ Gospel truth ministry Jimma
Show all...
ስለቴን_ሁልጊዜ_ዘማሪ_ኢፋድ_ፋንታሁን.mp36.93 MB
👉 #በህይወታችሁ የእግዚአብሔር #ክብር #እንዲሰራ እና #እንዲንቀሳቀስ #ከፈለጋችሁ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ በኩል #እናንተ ውስጥ #እንዳለ #እርግጠኛ ሆናችሁ በዚህ #እውቀት #መመላለስ አለባችሁ🔥🌧🔥🌧 (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 3) ---------- 👉 14-15፤ #ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ #አባትነት ሁሉ #ከሚሰየምበት #ከአብ ፊት #እንበረከካለሁ፤ 16-17፤ #በመንፈሱ #በውስጥ #ሰውነታችሁ በኃይል #እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ #በእምነት እንዲኖር እንደ #ክብሩ ባለ #ጠግነት መጠን #ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት #በፍቅር #ይጸና ዘንድ፥ 18-19፤ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር #ስፋቱና #ርዝመቱ #ከፍታውም #ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን #ለማስተዋል፥ #ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን #ፍቅር #ለማወቅ #ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም #ፍጹም #ሙላት ደርሳችሁ #ትሞሉ ዘንድ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧 @christ_progeny_tube @christ_progeny_tube
Show all...
Jaalalli hin badne inni isin Waaqayyo Abbaadhaan karaa ilma isaa Yesuus Kiristoos ittiin jaallatamtanii Hafuura Qulqulluudhaan immoo garaa keessan keessatti dhangalaafame, araarri Waaqayyoo Inni bara baraan jiraatu, nagaan isaas inni hubannaa namaa gararraa ta'ee fi yaada garaa namaa namaaf eegu isiniif haa baay'atu!
Show all...
Trinity #2.mp35.31 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.