cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ደዕዋ ሰለፍያ በድሬዳዋ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

Show more
Advertising posts
196
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:37
Video unavailableShow in Telegram
💢ማራኪና ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔹«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون» 〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰 🔹«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡» ቁርአን የልብ ብርሀን የልብ ሰላም የአእምሮ እረፍት የደስታ ምንጭ የስኬት ቁልፍ ያረቢ ለእኔም ለጓደኞቼም የቁርአን ፍቅሩን ጣእሙን ወፍቀን ያረብብብብብብ "ተ💦 "ጋ💦 "በ💦 "ዙ💦 "ል💦 "ኝ💦 🍫መልካም ውብ ውሎ ተመኘሁላችሁ ======••🍃🌸🍃••====== https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
Show all...
6.97 MB
«የሳንኩራ አለምገበያ መድረሳ የዕለተ እሁድ የዚያራ እና የዕዋ ፕሮግራም» [ቢሽራ ሙዕምኖች መበሰር መስደሰት] 📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭ ሙሓደራ 🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱ ረህማን (አብራር) አላህ ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ 📅 እሁድ:- 14/05/2015 EC ከዙሁር በኋላ። https://t.me/Abueshek/3653 https://t.me/ustazabrar/533
Show all...
ቢሽራ ሙዕምኖችን መስደሰት.mp34.87 MB
« ጥያቄ እና መልስ!» 🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው። 📍በሻሸመኔ መድረሳ 🗓 ሀሙስ፡- ከመግሪብ በኃላ። https://t.me/shasheme/722 https://t.me/ustazabrar/562
Show all...
ጥያቄ እና መልስ-2.mp33.46 MB
ሙሓደራ 🎤 📮 ማስጠንቀቅያና ማበሰርያ 🎧🦻🦻🦻🦻🦻🦻🎧 ስለ ጀነት እና ጀሀነም በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ 🕌 በመስጂደ ተቅዋ ወናቦ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
Show all...
4_5981069438051420739.mp322.21 MB
♦️تلاوة ميلة 👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው። 🌹"ምርጥ ቲላዋ 🌹"ግ🌺ብ🌸ዣ🌺 ጣ🌺ፋ🌸ጭ 🌺ቁ🌸ር🌺ዓ🌸ን 🌺!         "🌹ተ🇸🇦          "🌹ጋ🇸🇦              "🌹በ🇸🇦                  "🌹ዙ🇸🇦                     "🌹ል🇸🇦                        "🌹ኝ🇸🇦 ሰናይ አዳር ተመኘሁላችሁ ቁርዓን የልብ መድሃኒት ! 🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አሉ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።                      https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
Show all...
2_5260707133640413597.mp36.50 MB
🍒የመጨረሻ ክፍል         👑ሒጃብን እንዴት እንረዳው👑? ➌           〰〰🍃🌹••🌺••🌹🍃〰〰 🎀#እህቴ_ሆይ! ሂጃብ ነፃነትን አይነጥቅም፡፡ ለምድራዊ ህይወትሽ ስኬት ቁልፍ የሆነውን የአዕምሮ ነፃነት አጎናፅፎሽ የውድቀት በር ለሚከፍተው የስሜት ነፃነት ልጓም ያበጅለታል እንጂ፡፡          〰〰🍃••🌺••🍃〰〰 🎀#ሂጃብ ለመጪው ዘላለማዊ ህይወት የማይነጥፍ ስንቅ ነው፡፡ ፍጡራንን ሁሉ ካለመኖር ጨለማ ወደ መኖር ብርሀን አስገኚ የሆነው አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)በሴት ምዕመናን ላይ ያለው መብት ነው፡፡ እርቃን እንደ ስልጣኔ፣ ሀፍረተ ቢስነት እንደ እድገት በተቆጠረበት ዘመን ከልብስ ያንቺው ሂጃብ እንጂ ምን የቀረ አለ?           〰〰🍃••🌺••🍃〰〰 🎀#እህት_አለም! የሰው ልጅ አላህን በብቸኝነት የማምለኩ መገለጫ ሁሉንም የህይወት ጉዳዮችን አላህ በሚወደው መልኩ ማከናወኑ፣ እምነቱን፣ ንግግሩን ተግባሩን፣ ህይወቱንና ውሎውን ከአላህ ትዕዛዛትና መመሪያ አኳያ መቅረፁ ነው፡፡           〰〰🍃••🌺••🍃〰〰 #🎀ሙስሊም የሚፈፅመው ቃል ኪዳን፣ የሚያከብረው መርህ፣ የሚከተለው ጎዳና አለው፡፡ ይህ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)) ትዕዛዛት ተገዢነቱ የእምነቱ መገለጫ ብቻ ሳይሆን የእምነቱ መሰረት ነው ፡፡             〰〰🍃••🌺••🍃〰〰 #🎀የህይወቱን ልጓም የጌታው ቃልና የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይመሩት ዘንድ በፍቃዱና በምርጫው አሳልፎ ሰጥቷል።             〰〰🍃••🌺••🍃〰〰 🎀#ይህ ፍቃዳዊ ምርጫ የነፃነት ቀንዲል ነው፡፡ ለፍጡራን ከማደር፣ ከመንበርከክና ከመተናነስ፣ የሰውን ልጅ ባሪያ ከሚያደርጉ፣ ነፃነቱን ከሚጋፉ አስተሳሰቦችም ሆነ ተግባራት የሚታደገው የምጥቀት ጎዳና ነው፡፡           〰〰🍃••🌸🌺••🍃〰〰 #ሒጃብ ••••••••••••••🍃🌺🍃•••••••••••••• https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
Show all...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ 📨 ሀሳብና አስተያየት መስጫ bot 👇 👇 👉 t.me/Ye_setoch_Jemea_bot

ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ሙሓደራ 🏠የዱንያ ሀቂቃዋ በሚል🏠 ርእስ ያማረ መደመጥ ያለበት 🦻ማንም ሊያመልጠው🦻 የማይገባ ሙሓደራ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰኢድ حفظه الله تعالى 🕌በኡመር መስጂድ 🪴አዳማ(ናዝሬት)🪴 https://t.me/adamaders/3696 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/1529
Show all...
የዱንያ ሀቂቃዋ.mp37.11 MB
استخدام واحدة من أفضل قارئ PDF تحميل مجاني الآن! http://bit.ly/PDFReader_alldocumentreader
Show all...
በረጀብ ወር ስላሉ ቢድዓዎች.pdf1.90 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.