cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፅዮን ተጓዦች

የሩቅ አገር የፅዮን ተጓዥ ነን በሠማይ አገር ያለን 🙌🙌 @Travelers_of_Zion 🏃🏻‍♀🏃🏻‍♀🏃🏻‍♀🏃🏼🏃🏼🏃🏼 Give us ur comment 👇 @the_surrender Share ur idea on 👇 @eternal_life_in_Jesus

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
171
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
የእግዚአብሔር ምሕረት፡ ዛሬ ላይ የመቆመ ምክንያት፡ ልገልፀው አልችልም በቃላት ብዛት፡ ብቻ ተመስገን እላለሁ ባለኝ አንደበት፡፡Anonymous voting
  • 👍
  • 👎
0 votes
የእግዚአብሔር ምሕረት፡ ዛሬ ላይ የመቆመ ምክንያት፡ ልገልፀው አልችልም በቃላት፡ ብቻ ተመስገን እለዋለሁባበለኝ አንደበት፡፡Anonymous voting
  • 👍
  • 👎
0 votes
"every moments of life brings u a challenge and a good lesson" "A wise man can challenge z challenges back and learn from these challenges" Be wise and fight to win❗
Show all...
🎬Title : #ክብርን_ማየት 👤Artist : መክልት ማሞ ⏰ Duration : 4:45 🆕New : New Song @Travelers_of_Zion @Travelers_of_Zion
Show all...
Alive Word Of God ክብርህን ማየት .mp38.60 KB
1 ቆሮንቶስ 15 (1 Corinthians) 45፤ እንዲሁ ደግሞ፡— ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ፡ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። 46፤ ነገር ግን አስቀድሞ ፍጥረታዊው ቀጥሎም መንፈሳዊው ነው እንጂ መንፈሳዊው መጀመሪያ አይደለም። 47፤ የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው። 48፤ መሬታዊው እንደ ሆነ መሬታውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው፥ ሰማያዊው እንደ ሆነ ሰማያውያን የሆኑት ደግሞ እንዲሁ ናቸው። 49፤ የዚያንም የመሬታዊውን መልክ እንደ ለበስን የሰማያዊውን መልክ ደግሞ እንለብሳለን። @Travelers_of_Zion @Travelers_of_Zion
Show all...
Show all...
የልቤ ጀግና.mp33.84 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.