en
Feedback
My Debretabor Fellow

My Debretabor Fellow

Open in Telegram

This is Debre Tabor University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram Channel ይህ ቻናል በኛ መሃል ያለንን መተዋወቅ እንዲሁም አንድነታችንን ይጨምርልን ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን አብረን እንሰራ ዘንድ የሚያገለግል ነው።

Show more
489
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
......... ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 3 “ሳታቋርጡ ጸልዩ” 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18 #ዛሬ_የምነሰፀልይባቸው_ርዕሶች እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ወደ ፈርዖን ዘንድ ገብተህ ንገረው፦ የዕብራውያን
.........           ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 3       “ሳታቋርጡ ጸልዩ” 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18            #ዛሬ_የምነሰፀልይባቸው_ርዕሶች እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፦ ወደ ፈርዖን ዘንድ ገብተህ ንገረው፦ የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ያገለግሉኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ።”   — ዘጸአት 9፥1 1,ህዝቡ እግዘብሔርን እንዳያገለግል የተቆጣጤረዉ የሰይጣን ሰራ የትኛዉም ተልዕኮ ከህዝቡ ላይ እንድነሣ ድያብሎስ ህዝቡ ላይ እንዳይሰነጥል። “በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ አይጐዱም አያጠፉምም፤ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።”   — ኢሳይያስ 11፥9 2,ምድርቷ እግዚአብሔርን በማወቅ እንድትባረክ እንድትሞላ። Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

......... ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 3 “እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳ
.........           ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 3 “እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1-2            #ዛሬ_የምነሰፀልይባቸው_ርዕሶች 1.ሰዎች ስለ እነርሱ የሞተውን ጌታችን ኢየሱስ ክረሰስቶስን ሳያውቂ እንዳይሞቱ እንፀልያለን ። 2.በነገስታትና በህዝብ መካከል መግባባትና መተሳሰብ እንዲፈጠር። 3.በሚቀጥሉት ጊዜያት የሰሜን ሕዝብ ከጦር ወሬ ይልቅ የምስራቹን የወንጌል ወሬ መስማት እንዲሆንላቸው ። Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

......... ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 2 “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥
.........           ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 2 “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።”   — 2 ዜና 7፥14            #ዛሬ_የምነሰፀልይባቸው_ርዕሶች 1.እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን እንዲያስባትና ህዝቦችዋን አብሮ ወደመኖርና መዋደድ እንዲመልሳት። 2.በሀገራችን በተለያዪ ቦታ የሚሰሙ ለቅሶና ዋይታዋችን እግዚአብሔር በቃ እንዲል። 3.በሀገራችን ግብረሰዶማዊነት አጥብቀው የሚቃወሙና እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚተጉ ትውልዶች እነዲነሱ። Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

........ #የፀሎት_ጥሪ “እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እን
........             #የፀሎት_ጥሪ “እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1-2                                                                  ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ሁላችሁም በያላችሁበት ጸጋ ይብዛላቹ እያልን አንድን ሃሳብ ወደ እናንተ ይዘን መጥተናል፤ እርሱም ሀሳብ በሰሜኑ/በአማራ ክልልል/ የሃገሪቷ ክፍል  ብዙ አስደንጋጭ እና አሳዛኝ ዜናን እየሰማን እንገኛለን ፤ ሆኖም በዚህ ጉዳይ ላይ እንደ ባለአደራ አማኝ ማድረግ የምንችለው ነገር ቢኖር መጸለይ  ብቻ ስለሆነ ከዛሬ ቅዳሜ ቀን እስከ ማክሰኞ የሚቆይ የጸሎት ጥሪ ይዘን ወደ እናንተ መጥተናል። ስለሆነም ውድ የፈሎአችን ቤተሰቦች በነዚህ በተጠቀሱት ቀናት በሚሰጡን የፀሎት ርዕሶች በታማኝነት ይቺን ምድር እያሰብን በእግዚአብሄር ፊት በአንድ ልብ  እንቅረብ ።      #ዛሬ_በነዚህ_ርዕሶች 1.በሰሜን ያለውን ጦርነት እግዚአብሔር እንዲያቆም እና በዛ አከባቢ የእግዚአብሔር ሰላም እንዲሰፍን እንፀልይ። 2.ወንጌል በሰሜኑ ክልል እንዲሰፋ እና ለወንጌል እንዲንበረከኩ። 3.በዚያ ያሉ ክርስቲያኖች የበለጠ እንዲፀኑ እና ከእነርሱ የተነሳ አከባቢው ማረፍ እንዲሆንለት።                           ከPray Team Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow

ከታች ባለዉ link ይቀላቀላሉን 👇👇👇 https://t.me/DtuBsTime https://t.me/DtuBsTime #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ
ከታች ባለዉ link ይቀላቀላሉን                              👇👇👇                      https://t.me/DtuBsTime         https://t.me/DtuBsTime                   #DTUECSF     Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች         እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን               Follow us👇👇👇👇                          @dtu_fellow                          @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

“መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።” — ዮሐንስ 10፥14-15 Faithful Wi
“መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ።”   — ዮሐንስ 10፥14-15 Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” — ዮሐንስ 3፥30 Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us�
እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።”   — ዮሐንስ 3፥30 Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” — ዮሐንስ 10፥11 Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን |
“መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።”   — ዮሐንስ 10፥11 Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

👋ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ?? በቃላችን መሰረት እሁድ ማታ 2፡00 bible study ጀምረናል። 📖 የጥናቱ ክፍል ደግሞ " የዮሃንስ ወንጌል" ነው። የምንችል በ Audio chat or vi
👋ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ?? በቃላችን መሰረት እሁድ ማታ 2፡00 bible study ጀምረናል። 📖 የጥናቱ ክፍል ደግሞ " የዮሃንስ ወንጌል" ነው። የምንችል በ Audio chat or video chat የማይመቸው ሰው ደግሞ Type ማድረግ ይችላል። 👇👇እዚህ group ላይ add ያልተደረጉትን የ fellowship membersን add በማድረግ አብረን መልካም ጊዜን እናሳልፍ። 👇👇 https://t.me/DtuBsTime   DTU BS TIME                                             🕑  📖እሁድ 2፡00📖

“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።” — ዮሐንስ 1፥29 Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ
“በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”   — ዮሐንስ 1፥29 Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --መዝሙር 5: 7 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --መዝሙር 5: 7  📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --ምሳሌ 5: 3 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇👇
Daily Verse --ምሳሌ 5: 3  📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --መዝሙር 3: 3 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --መዝሙር 3: 3  📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --ምሳሌ 1: 7 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇👇
Daily Verse --ምሳሌ 1: 7   📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

photo content

Daily Verse --ሉቃስ 15: 4 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --ሉቃስ  15: 4   📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --ሉቃስ 15: 4 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --ሉቃስ  15: 4   📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --ሉቃስ 15: 4 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --ሉቃስ  15: 4   📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --ሉቃስ 15: 4 📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመሠክራለን | እንጸናለን Follow us👇👇�
Daily Verse --ሉቃስ  15: 4   📖 #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።