en
Feedback
My Debretabor Fellow

My Debretabor Fellow

Open in Telegram

This is Debre Tabor University Evangelical Christian Students Fellowship Official Telegram Channel ይህ ቻናል በኛ መሃል ያለንን መተዋወቅ እንዲሁም አንድነታችንን ይጨምርልን ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ወንጌልን አብረን እንሰራ ዘንድ የሚያገለግል ነው።

Show more
489
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
.... “ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤” — ኤፌሶን 3፥14-15 Ephesians 3 (KJ2000) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ For this
....       “ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤”   — ኤፌሶን 3፥14-15 Ephesians 3 (KJ2000) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ For this cause I bow my knees unto the Father of our Lord Jesus Christ, ¹⁵ Of whom the whole family in heaven and earth is named, Faithful servants of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን |  እንመለሳለን | እንጠብቃለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

.... Daily Verse በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።” — ማቴዎስ 4፥14-16 “The peopl
....       Daily Verse በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ ለተቀመጡትም ብርሃን ወጣላቸው የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።”   — ማቴዎስ 4፥14-16 “The people which sat in darkness saw great light; and to them which sat in the region and shadow of death light is sprung up.”   — Matthew 4፥16 (KJV) Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

.... Daily Verse “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤” — ቆላስይስ 2፥14 “Blotting
....       Daily Verse “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤”   — ቆላስይስ 2፥14 “Blotting out the handwriting of ordinances that was against us, which was contrary to us, and took it out of the way, nailing it to his cross;”   — Colossians 2፥14 (KJV) Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

.... Daily Verse “በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።” — ዮሐንስ 4፥4 “And he must needs go through Samaria.” — John 4፥4 (KJV) Faithful Witness
....       Daily Verse “በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።”   — ዮሐንስ 4፥4 “And he must needs go through Samaria.”   — John 4፥4 (KJV) Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Repost from Tesfa
ፍርሃት እግዚአብሔርን በመፍራት ከእርሱ መራቅ ሳይሆን፤ ለማንነቱ፣ ለቅድስናው፣ አክብሮት ማሳየት፣ የእግዚአብሔርን ስልጣን መቀበል እና እንደ ፈቃዱ የመኖር ውሳኔ ነው። እግዚአብሔር ደግሞ ለልጆቹ የሚ
ፍርሃት እግዚአብሔርን በመፍራት ከእርሱ መራቅ ሳይሆን፤ ለማንነቱ፣ ለቅድስናው፣ አክብሮት ማሳየት፣ የእግዚአብሔርን ስልጣን መቀበል እና እንደ ፈቃዱ የመኖር ውሳኔ  ነው። እግዚአብሔር ደግሞ ለልጆቹ የሚራራ አባት ስለሆነ  አይኖቹ ሁል ግዜ ወደሚፈሩት፣ በምህረቱ በመታመን ወደሚኖሩት ነው።   አንተንም በእግዚአብሔር ምህረት  እንድትሆን እና  በህይወት ፈተናዎችህ ወቅት  በራሱ መንገድ ሊመራህ  ዛሬ ወደራሱ ይጠራሀል። “እነሆ፥ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደሚፈሩት ናቸው፥ በምሕረቱም ወደሚታመኑ፥”   — መዝሙር 33፥18 #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

✝ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ🙏🙏 ፤ ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ እናደርግለን። ዛሬ የመጣነው አንድ መልዕክት ለማስተላለፍ ነው ፤ እርሱም fundraisingን ይመለከታል። ከዚህ ወር ጀምረን(መስከረም) ጊቢ እስከምንጠራበት ቀን ድረስ ለህብረታችን ገቢ የምናሰባስብበት ወቅት ይሆናል። በግለሰብ ወይም በ ቸርች መስራት ፈልጋችሁ ከህብረቱ የሚጻፍ ደብዳቤ ያስፈለጋችሁ ልጆች ከታች በምታገኙት ስልክ በመደወል ወይንም fund ልትሰሩበት ያሰባችሁበትን ቤ/ክ ወይንም የግለሰቡን ስም text በማድረግ ደብዳቤውን ማግኘት ትችላላችሁ።📝 👉 እዝራ 0920061027 👉 አማኑኤል 0936510096 " ነገር ግን በነገር ሁሉ፥ በእምነትና በቃል በእውቀትም በትጋትም ሁሉ ለእኛም በፍቅራችሁ እንደ ተረፋችሁ፥ በዚህ ቸር ሥራ ደግሞ ትረፉ።" 2ቆሮ 8:7 ተባረኩልን😍😍 ✝

Daily Verse —መዝሙር 77: 3 📖 እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች። —Psalms 77: 3 (KJV) 📖 I remembered God, and was trouble
Daily Verse   —መዝሙር 77: 3 📖   እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች። —Psalms 77: 3 (KJV) 📖    I remembered God, and was troubled: I complained, and my spirit was overwhelmed. Selah. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse መዝሙር 27: 8 📖 አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ። Psalms 27: 8 (KJV) 📖 When thou saidst, Seek ye my f
Daily Verse    መዝሙር 27: 8 📖   አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።   Psalms 27: 8 (KJV) 📖   When thou saidst, Seek ye my face; my heart said unto thee, Thy face, LORD, will I seek.   #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ያዕቆብ 5: 11 📖 ❝... ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።❞ #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom ታማኝ የመንግሥቱ ምስክሮች እናያለን | እንመ
Daily Verse   —ያዕቆብ 5: 11 📖 ❝... ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።❞ #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —መዝሙር 94: 19 📖 አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት። —Psalms 94: 19 (KJV) 📖 In the multitude of my thought
Daily Verse   —መዝሙር 94: 19 📖 አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት። —Psalms 94: 19 (KJV) 📖 In the multitude of my thoughts within me thy comforts delight my soul. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ምሳሌ 15: 16 📖 እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል። —Proverbs 15: 16 (KJV) 📖 Better is little wi
Daily Verse   —ምሳሌ 15: 16 📖 እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።   —Proverbs 15: 16 (KJV)  📖   Better is little with the fear of the LORD than great treasure and trouble therewith. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ኤፌሶን 2: 8 📖 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ —Ephesians 2: 8 (KJV) 📖 For by grace are
Daily Verse   —ኤፌሶን 2: 8 📖     ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ —Ephesians 2: 8 (KJV) 📖   For by grace are ye saved through faith; and that not of yourselves: it is the gift of God: #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse መዝሙር 23: 4 📖 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። Psalms 23: 4 (KJV) 📖 Yea, t
Daily Verse   መዝሙር 23: 4 📖 በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። Psalms 23: 4 (KJV) 📖 Yea, though I walk through the valley of the shadow of death, I will fear no evil: for thou art with me; thy rod and thy staff they comfort me. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse መዝሙር 56፡ 12-13📖 አቤቱ፥ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው፤ ነፍሴን ከሞት፥ እግሮቼን ከመውደቅ አድነሃልና፥ በሕያዋን ብርሃን እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው ዘንድ።
Daily Verse መዝሙር 56፡ 12-13📖    አቤቱ፥ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው፤ ነፍሴን ከሞት፥ እግሮቼን ከመውደቅ አድነሃልና፥ በሕያዋን ብርሃን እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው ዘንድ።   Psalms 56፡ 12-13 (KJV) 📖   Thy vows are upon me, O God: I will render praises unto thee. For thou hast delivered my soul from death: wilt not thou deliver my feet from falling, that I may walk before God in the light of the living? #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ምሳሌ 16: 3 📖 ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች። —Proverbs 16: 3 (KJV) 📖 Commit thy works unto the LORD, and thy
Daily Verse   —ምሳሌ 16: 3 📖 ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።   —Proverbs 16: 3 (KJV) 📖 Commit thy works unto the LORD, and thy thoughts shall be established. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ሮሜ 8: 35 📖 ❝ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?❞ —Romans 8:
Daily Verse   —ሮሜ 8: 35  📖 ❝ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?❞ —Romans 8: 35 (KJV) 📖 ❝Who shall separate us from the love of Christ? shall tribulation, or distress, or persecution, or famine, or nakedness, or peril, or sword?❞   #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse —ሮሜ 8: 35 📖 ❝ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?❞ —Romans 8:
Daily Verse   —ሮሜ 8: 35  📖 ❝ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?❞ —Romans 8: 35 (KJV) 📖 ❝Who shall separate us from the love of Christ? shall tribulation, or distress, or persecution, or famine, or nakedness, or peril, or sword?❞   #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

Daily Verse --መዝሙር 119: 10-11 📖 በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። --Psalms 119: 10-11(KJV) 📖 With m
Daily Verse --መዝሙር 119: 10-11 📖   በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። --Psalms 119: 10-11(KJV) 📖   With my whole heart have I sought thee: O let me not wander from thy commandments. Thy word have I hid in mine heart, that I might not sin against thee. #DTUECSF Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

......... ስለሀገሬ እፀልያለሁ የመጨረሻ ቀን “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” — ኤፌሶን 6፥18 #ዛሬ_የምን
.........           ስለሀገሬ እፀልያለሁ የመጨረሻ ቀን    “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤”   — ኤፌሶን 6፥18            #ዛሬ_የምንፀልይባቸው_ርዕሶች 1.እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን እንዲያስባት ቤተክርስቲያንም ራስ የሆነውን ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ እንድትሰብክ እና ቤተክርስቲያንለብዙዎች ማረፊያ እንድትሆን ። 2.በሚመጡት ጊዜያት ደብረ ታቦርን እግዚአብሔር አሳልፎ ለወንጌል እንዲሰጣት ። 3.በሰሜኑ ክልል የጦር መሳሪያዎቻቸውን ጥለው የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ  እርሱም የእግዚአብሔርን ቃል መያዝ እንዲሆንላቸው ። 4.በሚቀጥለው የትምህርት ጊዜያችን ብዙ ተማሪዎች ለወንጌል እንዲማረኩ ። እስካሁን ከእኛ ጋር ስትፀልዩ ስለነበራችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ! Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።

......... ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 4 “እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።” — 1ኛ ነገሥት 19፥18
.........           ስለሀገሬ እፀልያለሁ ቀን 4 “እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።”   — 1ኛ ነገሥት 19፥18 1, በምድራዊ ጣኦት ጉልበታቸዉ ያልተነካ ሐያላን የሆኑ የወንገል አርበኛ ትዉልድ ከሰመን ምድር ላይ እንድነሣ እግዝአብሔር በበቀል ቅባት ቀብቶ እንድያነሣቸዉ የወንገል ቅናት ዉስጣቸዉ የሞላ የጀገነ ትውልድ እንድነሣ መፀለይ። 2, የሀገር መር  ጀምሮ ባለሥልጣናት እሰከ ቀበለ ያሉ መርዎች ህዝቡም ጭምር እግዚአብሔርን እንድፈራ በሴዉ ልብ ዉስጥ እግዚአብሔርን መፍራት እንድኖርና ህዝቡ ፈጣርዉን ብቻ እንድያመልክ መፀለይ። Faithful Witness of the Kingdom             ታማኝ  የመንግሥቱ ምስክሮች    እናያለን |  እንመሠክራለን   | እንጸናለን          Follow us👇👇👇👇              @dtu_fellow              @dtu_fellow        #My_Debretabor_fellow          #VLM/DS/                  #ህብረታችን_መሰሪያችን።