cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Kiya pikchers

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
199
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

😍እጅግ ደጋግሜ አንብቤው ሁሌም የምወደው ፅሁፍ ነው! አንብቡትማ. …•••🌹 ሼር በአንድ ወቅት ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ በመሀላቸው ልዩ የሆነ ፍቅር ነበራቸው። ሁለት ልጆችም ወልደው ነበር ። ነገር ግን ችግር ላይ በመውደቃቸው ባል ሊሰራ ተሰማምተው ራቅ ወዳለ ከተማ ሄዶ መስራት ጀመረ። በተከታታይ ለ16 ዓመታት ሰራ ከዚያ ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ ለመሄድ ሲነሳ ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ ሰማ፤ደሞዙ በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነው 3000 ብር ተሰጠው። የተሰጠውን ተቀብሎ እግረ መንገዱ ስራ ካገኘ እየሰራ ጠርቀም ያለ ብር ይዞ ቤተሰቦቹ ጋ ለመሄድ ተነሳ። በመንገዱ አንድ ሸምገል ያሉ አባት አገኘ... "ወዴት ትሄዳለህ ልጄ፧ ከየት ነውስ ምትመጣው?" አሉት። እሱም ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ነገራቸው ።እሳቸውም እንዲህ አሉት:---"እንግዲያውስ የምትፈልገውን ነገር ማግኘት ቀላል ነው ፤ እሱም እንዴት አባቴ?" ሲል ጠየቃቸው እሳቸውም "በል አንድ ሺህ ብሩን አምጣና እነግርሀለሁ" አሉት የቸገረው ነውና አንስቶ አንድ ሺህ ብሩን ይሰጣቸዋል። እኒህ አባትም "አቆራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" ይህ ምክር አንድ ነው ይሉታል። ሁለተኛውን ሺህ አምጣና ሁለተኛውን መንገድ ልንገርህ ይሉታል። እሱም በየዋህነት ሁለተኛውን ሺህ ይሰጣል "በማያገባህ አትግባ፤ ይሄ ደግሞ ሁለተኛው ምክሬ ነው" ይሉታል ። "በቃ ይሄ ነው?" ቢላቸው "አዎን ልጄ ሶስተኛውን አምጣና በጣም አሰፈላጊውና የመጨረሻውን ስጦታዬን ልስጥህ" አሉት ሰጠ። እሳቸውም "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" ብለውት በባዶ ኪሱ ከሶስቱ ምክሮች ጋር አሰናበቱት። እሱም ጉዞውን ወደ ቤቱ አደረገ ። በመንገድ ነጋዴዎች አግኝቶ እያወጋ ሲጓዝ መሸ ነጋዴዎቹም ለምን ባቋራጭ አንሄድም በማለት ጉዞ ጀመሩ እሱም አብሮዋቸው ጉዞ እንደጀመረ የሽማግሌው አባት ምክር አንድ ትዝ አለው። "አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ" የሚለው። ሰለዚህ ተመልሶ በሚያወቀው መንገድ ተጉዞ ብቻውን ከጨለመ ከተማ ገባ ። "የመሸበት እንግዳ ነኝ አሳድሩኝ" በማለት ሰው ጠየቀ። አንድ የዛ ከተማ ሰውም "የውልህ ወንድሜ እዛ ቤት ሂድ ያሳድርሀል፤ ነግር ግን እዛ ሰው ቤት የገባ አይወጣም ለማንኛውም እድልህን ሞክር።" እሱም የተባለበት ቤት አንኳኩቶ ቤት የእንግዳ ነው ተብሎ ገባ ። ታድያ ከቤቱ ባለቤት ጋር ሲያወጉ ከየት እንደመጣ ቢነግረው ባለቤቱ ተገርሞ "እንዴት ሆነክ ተረፍክ ፧ባልከው መስመር ይመጡ የነበሩ ነጋዴች ተዘርፈው ነጋዴዎቹም ተገለው ከተማው ለቅሶ ብቻ እኮ ነው የሆነው" አለው። ያቺ በአንድ ሺህ ብር የገዛት ምክር በብር የማትገዛ ህይወቱን አተረፈችለት ማለት ነው። ሰለ መሸ የቤቱ እመቤት ምግብ ለእንግዳው ልታቀርብ ከጓዳ ብቅ አለች " እንግዳው አይኑን ማመን አልቻለም የተወሰነ አካሉዋ ብቻ ነው ሰው የሚመስለው በዛ ላይ ማስፈራቷ ወደ ጓዳ እስክትገባ ናፈቀ። "ከዚህች ጋር እንዴት ትኖራለህ?" ብሎ ሊጠይቅ ሲል አንድ ነገር ትዝ አለው "በማያገባህ አትግባ" የሚለው ። ሆዱ መጠየቅ እየፈለገ ፍላጎቱን ተቋቁሞ አደረ ። ደግሞ ሌላ ፈተና የቤቱ ባለቤት ከመሄድህ በፊት የማሳይህ ነገር አለኝ ብሎ ወደ ጓሮ ወሰደውና የሰው አጽም የሞላበት ሜዳ አሳየው እንግዳውም "ይሄ ምንድ ነው?" ማለት ፈልጎ ነበር ግን በማያገባህ አትግባ ብሎ ራሱን እየነቀነቀ ዝም አለ ። የቤቱ ባለቤትም ተገርሞ "በእውነት አንተ የምትገርም ሰው ነህ፤ ይህ የምታየው ሰው ሁሉ ሰለ ሚስቴ የማያገባቸውን አሰተያየት ሰለሰጡ የተገደሉ ናቸው፤ እንዳንተ እዚህ ቤት በእንግድነት የመጡ ነበሩ። አንተ ግን ታላቅ ሰው ስለሆንክ የሀብቴን 1/4 ኛ ሰጥቼሀለሁና ይዘህ ትሄዳለህ" ተብሎ ባለ ብዙ ሀብት ሆኖ ወደ ቤቱ ሄደ። እዛች ደሳሳ ጎጆ የደረሰው ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ነበር። ሁሉም ነገር ቢለወጥም ቤቱን ግን አላጣውም በትልቅ እንጨት የምትዘጋ በሩን ገፋ ሲያደርጋት ተከፈተች። አይኑ ግን ከማያምነው ነገር ላይ አረፈ ሚስቱ ሁለት ጎረምሶች መሀል ተኝታለች በንዴት ጦፎ ትልቅ ድንጋይ አንስቶ ወደ ውስጥ ሊገባ ሲል 3ተኛው ምክር ትዝ አለው። "ክፉ ለማድረግ አትቸኩል" የሚለው። ከቤቱ ውጭ በተጋደመው ዛፍ ላይ ቁጭ ብሎ አደረ። ሚስት በጠዋት ተነስታ ደፋ ቀና ስትል ድንገት ባሏን ስታየው እልልታዋን አቀለጠችው ዘላ ተጠመጠመችበት። ከእንቅልፉ የነቃው ባል በመደናገጥ ሳለ እጆቹን ይዛ ወደ ቤት ገብታ ሁለቱን ጎሮምሶች አሰተዋወቀችው "ይህ የመጀመርያ ልጅህ ይህ ደግሞ ሁለተኛው" ብላ እንግዲህ የመጨረሻው ምክር የልጆቹን ነፍስ ከማጥፋት እረዳው ማለት ነው። ሰውዬው ሶስቱ የሽማግሌው አባት ምክሮች በደስታ ከቤተሰቡ ጋር እንዲቀላቀል አደረጉት። 1. አቋራጭ ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ 2. በማያገባህ አትግባ 3. ክፉ ለማድረግ አትቸኩል ሼር እና★አስትያየት @Enatea\Hiwtea_16 ★ካደረጋችሁ "የምለቃቸው ምርጥ ምርጥ ፁሁፎች" ቶሎ ቶሎ ይደርሳቹሃል መልካም ጊዜ ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ............................%......................... ••●◉Join us share @ye_fkr_teg ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
4.67 MB
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለእናንተ ይመቻሉ ብለን ያሰብናቸውን ፒክቸሮች እየመረጥን ለእናንተ ስለምናቀርብ እገዛቹ ያስፈልገናል ስለዚ like 👍 በማድረግ እና @pikcers link ካችንን ለወዳጆቻቹ በማጋራት እንድትደግፉን በአክብሮት እንጠይቃለን
Show all...
10.06 KB
10.66 MB
3.52 MB
የሀበሻ ወንድ ሮማንቲክ ጨዋታ አያውቅም በትራስ ስትመቺው በዱላ ቀበሌ ድረስ ነው የሚያሳድድሽ። ✭ ✭ ✭ ••●◉Join us kiya pikchers
Show all...
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው። . አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ. . ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ... . አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል? ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣ . አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?. . ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ አፈጣጠ... . አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ... አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!! ::::::::::::::::::::::::::::::: @kiyà::::::::::::::::::::::::::
Show all...
ጀለስ ቅድስት የምትባል ቺክ ጠብሶ በፎንቃ #ቅድስት የሚል ተነቅሶ አሁን ሲጣሉ አርሴማ የሚል ጨምሮበት አሁን ንቅሳቱ... #ቅድስት_አርሴማ_ይላል 😄
Show all...