en
Feedback
ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

Open in Telegram

የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡

Show more
607
Subscribers
-324 hours
-77 days
-230 days
Posts Archive
Repost from N/a
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ4ኛ ሩብ ዓመት የስራ እንቅስቃሴን በመገምገም ፤የቀጣይ ቀሪ ቀናት ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ላይ የበሰለ ውውይይት በማካሄድ ና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል ፡፡

Repost from N/a
የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት ለ 40 የአስተዳደር ሰራተኞች የዱቄት ፤ የዘይት ና የእንቁላል የማዕድ ማጋራት ስራ በዚህ መልክ ተከናውኗል ፡፡ መልካም በዓል!!!
+4
የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት ለ 40 የአስተዳደር ሰራተኞች የዱቄት ፤ የዘይት ና የእንቁላል የማዕድ ማጋራት ስራ በዚህ መልክ ተከናውኗል ፡፡ መልካም በዓል!!!

የህፃናቱ መማር እና እድገት በመመዘን ላይ እና በጨዋታ በማስተማር ላይ ሁልግዜ ከጎናችን በመቆም ለምታግዙን እናመሰግናለን