ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes
Open in Telegram
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡
Show more607
Subscribers
-324 hours
-77 days
-230 days
Posts Archive
2nd sem. Final Exam Program (07-10-2016).xlsx0.21 KB
Repost from N/a
+2
የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች
➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡
❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡
➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡
❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡
❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡
❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡
❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል።
❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡
Join🔻
══════════════
@Aksipspg
+6
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ አንደኛ ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በፈተና አተገባበር ደንብ መመሪያ ዙሪያ በቀን-1/10/2016ዓ.ም በዚህ መልክ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡
Repost from N/a
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤
አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በሁለቱም ስርዓተ - ትምህርት በመምህራን በ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተማሪውችን ውጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል ከተሰሩ ጥናትና ምርምር መካከል የተመረጡ 25 ጥናትና ምርምር ፅብረቃ በዚህ መልኩ ቀርቧል፡፡
Mana barumsaa Biruuh Tasfaa sad.1ffaa duraa sad.1ffaa fi Giddu galeessatti Bara 2016 qorannoo fi qo'annoo gochaa barsiisootan dhimmaa qabxii barataa, Naamusa barattootaa, barattoota afaan Oromoo akka afaan 2ffaatti barataan ilaalchisee hojjatamaan guyyaa 29/9/2016 dhiyaachuun hojjattoota fi barsiisootan Mana barumsaaf hojiin hubannoo uumu hojjataameera.
Repost from N/a
+3
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በክፍል መካከል ከመጋቢት ጀምሮ ሲካሄድ በነበረው የወንዶችና የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር በደመቀ ሁኔታ በዚህ ፍፃሜውን አግኝቷል ፡፡
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በክፍል መካከል ከመጋቢት ጀምሮ ሲካሄድ በነበረው የወንዶችና የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር በደመቀ ሁኔታ በዚህ ፍፃሜውን አግኝቷል
Mana barumsaa Biruuh Tasfaa sad.1ffaa duraa sad. 1 ffaa fi Giddu galeessatti waldorgommiin ispoortii barattoota dhiraa fi shamaarranii gidduutti adeemsifamaa ture guyyaa 30/9/2016 haala adda ta'een xumurameera.
+9
ብሩህ ተስፋ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የከተማ አቀፍ ት/ቤቶች ስፖርት ኦሎምፒክ (School Olympics) መዝግያ ላይ ተማሪዎችንና መምህራኖችን በጥሩ ሁኔታ አሳትፏል።
