cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

The art of love

My birthday Join @mekdela #Cross @maku76 😍😍💜💕💕❤❤💕💕💜💗💜💕💕❤💜💗😎😍😍😍

Show more
Advertising posts
1 056
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ያንን ሰው እኮ አትረሱትም ሁልጊዜም ስለሱ መጥፎ እንዲወራ ማትፈልጉት ሰው❤️ አዎ የቅርባቹ እያያቹት እኮ ይርቃችዋል አይናቹ ግን ሁሌም እሱ ጋር😔 እሱ ጉዋደኞች አሉት ብዙ ምናልባት ትዝ ምትሉት ስልኩን ሲያይ ፎቶ ሲያይ እሱም ካለ🚶‍♀ ✍እመቤት @maku76
Show all...
በእግዚአብሄር ተስፋ ማድረግ በማንም አይደለም❤️ እግዚአብሄር ሚታመን አምላክ ነው😊 በሰጠህው ልብህን በጣልክበት ልክ ሁሉ ያወጣካል❤️😔 @maku76 @mekdela
Show all...
👍 1
እያለፍኩ ያለሁትን ነገር ሳታይ ቀርተክ ነው God😞🥹💒
Show all...
እስቲ የናፈኩዋቹ አንዴAnonymous voting
  • ❤️❤️
  • 😗😗
0 votes
   ♪♥በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው!❤️   ━━━━🥀⊱✿⊰🥀━━━━━ 🥀@mekdela 🥀 🥀@mekdela 🥀 🥀@mekdela 🥀
Show all...
💊🥀 የኔ ፍቅር 😍 😍ያኔ  አንትን ያወኩባት ቀን ለኔ መኖር የጀመርኩበት ቀን ነበረች☺️☺️ 🌸ያኔ ያወኩክ ቀን ወንድ👨‍💼ለመጀመሪያ ጊዜ ያወኩ ያህል ነበር የተሠማኝ🙈 ❤ ታቃለ አይደል አሁንም ቢሆን ወንድ ለኔ አንተ ብቻነ😚😚 ከአንተ በላይ ብዙ እንዳሉ ባቅም ልቤ ግን አያምንም🙅         🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨❥❥✍🏼 @mekdela              🥀 @mekdela 🥀 🥀🥀🥀 ❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️
Show all...
1
ከብዙ ጊዜያት በኅላ ተመልሰናል👌😔😌 @maku76
Show all...
ለህማሙ ይደልው💒
Show all...
I want በአፉ ቸኮሌት ሚያቀብለኝን አዳም🚶‍♀🚶‍♀ @mekdela
Show all...
🤣 1
ዓይንሽ ያምራል  ብሎ ዓይኔን ካደነቀው 😬ጥርስሽ ያምራል ብሎ ጥርሴን ካደነቀው ድምፅሽ ያምራል ብሎ ድምፄን ካደነቀው ከዚህ ሁሉ በላይ ልቤን ያየ ሰው ነው ውበትን የሚያውቀው   💕@mekdela 💕
Show all...
👍 4