cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Vision Academy Grade 12 2015

2015

Show more
Advertising posts
346
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
#HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ  ጊዜ ታህሳስ 08 እና 09/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ • የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ • የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡ @minster_of_education
Show all...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፤ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ እንደየትምህርት መስካችሁ በተገለፁት ቀናት፣ በተጠቀሱት ካምፓሶች እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡ @minster_of_education
Show all...
Photo unavailable
#AAU በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሳስ 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመምጣታችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት Freshman የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡ Note: በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ ከታህሳስ 08 እስከ 12/2016 መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፦ https://portal.aau.edu.et/ ወይም http://aau.edu.et @minster_of_education
Show all...
Photo unavailable
#SamaraUniversity በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡- ➢ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➢ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➢ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @minster_of_education
Show all...
Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable