1 671
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-8030 days
Posts Archive
1 671
ሰው ሁን!
ሰው ሁን እደሰው ስራ፣ እርዳ
ለሰው የምንራራ፣ የምንሰጥ፣ የምናዝን ከሆን በብዙ መንገድ ይሳካልናል።
-ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
1 671
"ሰላም ለሁሉም ምንዳ ነው ለማንም ዕዳ ሊሆን አይችልም። ሰላም ከሁሉም ለሁሉም በሁሉም የሚከወን ነው።"
-ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ብልፅግና ፓርቲ ለትውልድ የሚሰራ ፓርቲ ነው።
ለትውልዱ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ፈጣን፣ ውጤታማ፣ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው።
በገበታ ለሀገር እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ለቱሪስት መስህብነት ያግዛሉ። ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማሳካት ትልቅ አቅም ይሆናሉ። በፈጠራ የታጀበ ስራ በፍጥነት እየሰራን የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ብልፅግና ፓርቲ ለትውልድ የሚሰራ ፓርቲ ነው።
ለትውልዱ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ፈጣን፣ ውጤታማ፣ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው። በገበታ ለሀገር እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ለቱሪስት መስህብነት ያግዛሉ። ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማሳካት ትልቅ አቅም ይሆናሉ። በፈጠራ የታጀበ ስራ በፍጥነት እየሰራን የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
"ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ የወል ሀብቶች ያሉንና በብዝሀ ማንነቶች የተሳሰርን በመሆናችን አሰባሳቢ ትርክቶችን በመገንባት የሀገራችንን ልዕልና እናረጋግጣለን!"
-ዶ/ር ሚኤሳ ኤለማ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ ኃላፊ
1 671
የኢትዮጵያ ከፍታ ሚስጥር የህዝቦቿ አንድነት፣ የመሪዎቿ ጥበብ፣ የመሬቷ ምቹነት፣ ብዝሃነት በወንድማማችነት/ እህትማማችነት የታሰረ አንድነት በመያዙ ነው። ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል ያላት ትልቅ ሀገር ነች። ሁላችንም የድርሻችንን በመወጣት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ይገባል።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
የኢትዮጵያ ከፍታ ሚስጥር የህዝቦቿ አንድነት፣ የመሪዎቿ ጥበብ፣ የመሬቷ ምቹነት፣ ብዝሃነት በወንድማማችነት/ እህትማማችነት የታሰረ አንድነት በመያዙ ነው። ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል ያላት ትልቅ ሀገር ነች።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
የሀገር ክብር ከትውልድ ወደ ትውልድ ቅብብሎሽ እንደተከበረ ይቀጥላል።
ኢትዮጵያ በየዘመኑ በትውልዱ መስዕዋትነት የተከበረች እንዲትሆን ወቅቱ የሚጠይቀውን መስዋዕትነት ተከፍሏል። አሁን ላይ የሚጠይቀው መስዕዋትነት እንደ ትናንቱ ቅኝ ግዛትን በደምና በአጥንት እንዳይመጣ ድል ማድረግ ላይሆን ይችላል። ግን ደግሞ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ የአሁኑ ትውልድ አደራ ነው። የነገውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት ማዕከል ያደረገ ስራ መስራትም የዚህ ትውልድ ድርሻ ነው። ከትውልዱ የሚጠበቀውን ለማገኘት ትውልዱ ላይ በሚፈለገው ልክ መስራት ወሳኝ ይሆናል። ብልፅግና ፓርቲ ይህንን ታሳቢ በማድረግ ትውልዱ ላይ እየሰራ ለትውልዱም እየሰራ ይገኛል። የነገው ጥቅም ፍላጎት እውን እንድሆን ዛሬ በስነ መግባር የታነፁ ብቁ ነገን አርቀው ማየት የሚችሉ ለማድረግ የሚያስችል ስራ ትውልዱ ላይ በመስራት ላይ ነው። የምንሰራቸው ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ስራዎች ደግሞ ለትውልዱ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ናቸው። ሁሉም ሰው የግል ኃላፊነቱን በመወጣት እንደ ሀገር የምንፈልገውን ጥቅምና ፍላጎት ማረጋገጥ ይቻላል። ሁላችንም ኃላፊነታችንን በመወጣት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ቃላችንን በተግባር የህዝ ተጠቃሚነትን በተጨባጭ በማረጋገጥ የኢትዮጵያን ብልፅግና እናፋጥናለን። አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የብልፅግና ተምሳሌት ከተማ
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
የምንሰራው የነገን ትውልድ ጥቅምና ፍላጎት ታሳቢ አድርገን ነው። ዛሬን ለማለፍ ብለን ሳይሆን ነገ አሻራ የሚሆን ስራ ላይ ትኩረታችን እናደርጋለን።
የገዥውን እና አምራቹንማህበረሰብ ቀጥታ ግብይት የሚፈፅሙበትን ስርዓት መዘርጋት የንግድ ስርዓቱን ከደላላ ሰንሰለት ማውጣት ነው። ነገ ሲታሰብ ዛሬን ጊዜያዊ ችግር ከመፍታት የተሻገረ ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት ላይ ማተኮር ነው። በ24/02/2016 እለት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የሚደረገው በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አካባቢ የተገነባው የገበያ ማዕከል ነጋችንን የበለጠ ብሩህ ለማድረግ ከሰራናቸው ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። የፕሮጀክቱ መመረቅ አምራች እና ሸማች ቀጥታ ያገናኛል። የአቅርቦት ችግር በመቅረፍ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ያግዛል። የሰው ፉክክር ጥራት ያለው ምርት በቅናሽ ዋጋ ብዙ ምርት መሸጥ የሚለውን እሳቤ እውን እያደረገ ይሄዳል። ፓርቲያችን ብልፅግና አቅርቦትን ከፍ በማድረግ በርካታ አምራቾችና ገዥዎች እንድኖሩ በማድረግ የገበያ ጉድለት እንድሞላ እየሰራ ነው።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ከሁሉም ጉዳይ በላይ የሀገር ክብር ትልቁ ጉዳይ ነው።
ኢትዮጵያ በርካታ ድል ያላት ትልቅ ታሪክ የሰራች የብዙ ጀግኖች ሀገር ናት። በእድሜ ጠገብነቷ ልክ የጥንታዊ ቅርሶች መገኛ በነበራት እና አሁንም ባላት የጀግና ልጆቿ ልክ በርካታ ድሎች ያሏት ሀገር ነች።
ፓርቲያችን ብልፅግና ያሉንን የትናንት ድሎች ቅርሶች መልካም ነገሮች ሁሉ የእኛ ወረቶች ናቸውና ጠብቀን ተንከባክበን ልናካብታቸው ይገባል ብሎ የሚያምን በመሆኑ የበለጠ ለሀገር እንዲጠቅሙ እየሰራባቸው ይገኛል። ያሉን ወረቶች የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት በምናደርገው ጉዞ ውስጥ አስተዋፅኦው የጎላ ነው።
ያሉን ወረቶች ለምናደርገው የውጭ ግንኙነት ሀገራዊ ክብርን ማዕከል ያደረገ እንዲሆን የራሱ ትልቅ ድርሻ አለው። የውጭ ግንኙነታችን ሀገራዊ ክብርን የሚያረጋግጥ ለትብብርና ለጋራ ተጠቃሚነት ትኩረት በመስጠት አጋሮቻችንን ማስፋት የሚያችል በመሆን እየተሰራበት ነው።
ለጎረቤት ሀገራት ትኩረት በመስጠት ዘርፈ ብዙ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የተጀመረው ስራም ውጤት እያመጣ ፍሬ እያፈራ የጋራ ተጠቃሚነትን ማዕከል ያደረገ እየሆነ ነው። ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ተሳትፎ ማሳደግ በሚያስችል ሁኔታ በመስራታችን ስኬቱ ከፍ እያለ መጥቷል።
ሀገራዊ ክብርን እና ሀገራዊ ጥቅምን የሚያስጠብቅ የውጭ ግንኙነታችን የተያዘለትን አላማ እንዳሳካ መስራት ግድ ይላል። ሁላችንም በተሰማራንበት ኃላፊነታችንን በመወጣት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ።
መልካም ቀን ይሁንለ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ሁለንተናዊ ብልፅግና በሁሉም ተሳትፎ የሚሳካ ትልም ነው።
ፓርቲያችን ብለፅግና በሁለንተናዊ ረገድ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የሚተጋ ፓርቲ ነው። ጠንካራ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ግንባታችን ጅማሮ በውጤት ታጅቦ ስኬት እያስመዘገበ ነው። ጠንካራ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ለመገንባት ሀገራዊ መግባባትን በሚፈጥሩ አካሄዶች የተጀመረው ተግባር በውጤት እየተተገበረ ነው። የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እየሰራ ያለው ጅምር ስራ ፍሬ አፍርቶ ለማየት ጊዜው ሩቅ አይደለም። በተቋማዊ እና ህዝባዊ ባህል ላይ የቆመ ዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ጅማሯችን ውጤት አስመዝግቧል። ጠንካራ ገለልተኛ ተቋማቶች የዚህ ውጤት ማሳያዎች ናቸው። በፖለቲካዊ ፕሮግራማችን ለማሳካት ከተያዘው እና እየተሳካም ካለው ዘላቂነት ያለው አዎንታዊ ሰላምን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ የነገ ተስፋችን ሙሉ ስኬተታማ እንደሚሆን ያረጋግጣል። ተግባሮቻችን በተስፋ ላይ ብቻ ያሉ ሳይሆን ፍሬ እያፈሩ ያሉ ናቸው። ሁላችንም ለሀገረ መንግስት ግንባታ ከእኛ የሚጠበቀውን ድርሻ በመወጣት ጠንካራ ቅቡልነት ያለው ሀገረ መንግስት ግንባታችን ስኬታማነት ኃላፊነታችንን እንወጣ።

ሁለንተናዊ ብልፅግና በሁሉንም ተሳትፎ የሚሳካ ትልም ነው።

"አመራር አቅጣጫና መዳረሻ አመላካች ነው። አመራር ማለት ራዕይ የሚያጋባ፣ የሚያጋራ፣ የሚያሰርፅ ለዚያ ራዕይ ስኬት ኢነርጂ (ጉልበት) መስጠት የሚችል ነው።"
ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ

ጤናው የተጠበቀ አምራች ትውልድ ለሀገራዊ ብልፅግና ይተተጋል።
እየገነባን ያለነው የጤና ስርዓት ቅድመ መከላከልን ማዕከል ያደረገ አክሞ ማዳን የሚያስችል የጤና ስርዓት ነው። በርካታ የጤና ተቋማት እየተገነቡ ብቁ የሰው ሀይል እየተማረ ያለው አንዱም አክሞ ማዳን የሚያስችል የጤና ስርዓት ግባችን እውን ለማድረግ ነው። ቅድመ መከላከል ላይ ሁሉም ዜጋ ድርሻ አለው። የድርሻችንን በመወጣት ቅድመ መከላከል ላይ ማዕከል ያደረገ ና ስርዓትን እናጠናክር።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
እውቀት የችግሮች ሁሉ መፍቻ ቁልፍ ነው።
እውቀት ሀብት መፍጠር ያስችላል። እውቀት ህይወትን ከሞት ይታደጋል። እውቀት አለምን ለመምራት ያስችላል። እውቀት የሚገኝባቸው በርካታ ቦታዎች ሁታዎች ይኖራሉ። አንዱ የእውቀት መገኛ ቦታ ትምህርት ቤት ነው። አሁን እውን እየሆነ ያለው ጥራቱን የጠበቀ የትምህርት ስርዓት እውቀት ያታጠቁ ዜጎችን ለማፍራት ያስችላል። ጥራት ያለውና እና ፍትሃዊ ተደራሽነት ያለው የትምህርት ስርዓት እውን ለማድረግ የተሰሩት በርካታ ስራዎች ት/ቤት የእውቀት መገብያ ቤት ያደርጋል። በርግጥ ከትምህርተት ቤት ባሻገር ከእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ቦታ እና ጊዜ ውስጥ እውቀት ይገኛል። ከህይወት ተሞክሮ ከትናንት ትምህርትን እውቀትን እናገኛለን። ነገር ግን ትምህርት ቤት ትልቁ መሠረት ያስይዛል። እውቀታችንን በማዳበር በማሳደግ በእውቀት ሰርተን የተሰጠንን ኃላፊነት በመወጣት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በሚደረገው ሩጫ ውስጥ የድርሻችንን እንወጣ።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
አርዓያ የሚሆኑ ተግባሮችን መፈፀም ለአለም ምሳሌ ያደርጋል። ስኬት እና ውጤት በመሪ ብቃት እና ትጋት ልክ የሚሳኩ ናቸው። አዲስ አበባ የበርካታ በልተው የማያድሩ ወገኖችን መመገቢያ ቦታዎች ገንብታ እየመገበች ነው። በርካታ የአቅመ ደካማ እና የዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ወገኖችን ቤት አድሳለች። ከደሳሳ ጎጆነት በቅንጡ ቪላነት ደረጃ የተሰሩ በርካቶች ናቸው።
የከንቲባ አዳነች አቤቤ በሳል አመራር ሰጭነት፣ ያለ ድካም በእረፍት አልባነት በመስራት በርካታ ስኬቶች መጥተዋል። ኢትዮጵያ ትናንት ለነፃነት ታግላ ድል በማድረግ የአፍሪካ የነፃነት አርማ ሆናለች። ዛሬ ደግሞ አቅዳ አልማ በማሳካት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ለመሆን እየሰራች ነው።
አሜሪካ ጆርጂያ ግዛት ከሚገኘው ትሪኒቲ ኢንተርናሽናል አምባሳደርስ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ለከንቲባ ዶ/ር አዳነች አቤቤ የተሰጠው ከንቲባዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ነዋሪዎችን ህይወት ለመቀየር እና የነዋሪዎችን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በመትጋታቸው ነው ይለናል።
ጀግናዋ ለወገኖቿ ለሚመሩት ህዝብ ያለ ስስት እራሳቸውን በሙሉ ልብ ሰጡ። አለም ደግሞ ያደረጉት ለዓለም አርዓያ የሆነ የመሪነት ስራ የተግባራቸውን ውጤት ሸለማቸው። ለሕዝብ ተጠቃሚነት እና ለሰላም ተጉ። በሳል እና ምሳሌያዊ አመራር በመሆንም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሚገኙ መሪዎች ምሳሌ የሚሆንና መነሳሳት የሚፈጥር ተግባር ፈፀሙ።
ጀግና ስትሆን ሁሉም ይፈልግሃል። በሳል ነገን የሚተልም ስትሆን ሁሉም ይወድሃል። እውቅናና ሽልማቱ ከክብር ዶክትሬት እስከ የክብር ዜግነት የዘለቀ ነው። መትጋትና መስራት ስትችል የእኔ በሆነ ብሎ የሚመኘው ብዙ ነው። ጀግናዋ ለወገኖቻቸው ለህባቸው ሰሩ። በእናቶች በአረጋዊያን በአካል ጉዳተኛ ወገኖቻቸው በሩህሩህ ተግባራቸው የማይነጥፍ ምርቃትን አገኙ። በአለም አቀፍ አደባባይ ደግሞ በክብር ተሸልመው ሰንደቅዓላማዋን ከፍ አደረጉ።
መሪ አስቸጋሪ ወቅቶችን ወደ እድልና ስኬት ይቀይራል። መሪ ፈተናዎችን በአሸናፊነት ማለፍ ብቻ ሳይሆን ለአለም በሚያስተምር መንገድ ወደ ውጤት ይቀይራል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፈተናዎችን በድል፣ ጀግንነትን በተግባር፣ አዛኝነትን በስራ፣ ለጋስነትን ያለ ስስት ራስን ለህዝብ መስጠት የቻሉ ድንቅ መሪ ናቸው። ኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማዋ በብዙ አርበኞች ከፍ ብሎ ተውለብልቧል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሚመሩት ህዝብ ራሳቸውን ከመስጠት ባለፈ በአለም አደባባይ ሰንደቅዓላማችን ከፍ እንድል ያደረጉ ጀግና መሪ ናቸው።
ይህ ጀግንነት ለብዙ እንስቶች መነሳሳትን ለብዙ መሪዎች አርዓያነት ያላብሳል። ስኬት ሰበብ ከሚደረድሩ ለስራ ከማይተጉ ህልማቸው በቀላሉ ከሚጨናገፍባቸው ጋር አይደለችም። ስኬት ህልም አጨናጋፊዎችን ችላ ለሚሉ ከእረፍት ናፋቂነት ይልቅ ቀን ከሌት ለሚተጉ በእንቅፋት ከሚወድቁ ይልቅ ለሚስፈነጠሩ ከሚልፈሰፈሱ ይልቅ ለሚጠነክሩት ነች።
ኢትዮጵያ ትውልዷ ላይ ለመስራት አስባ የትምህርት ምገባን እውን አደረገች። ስለ ነጋችን በማሰብ ዛሬ ላይ ትውልድ ላይ በቁርጠኝነት መስራት አለብን አልን። አዲስ አበባ ደግሞ ቀድሞ የመገኘት ስራውን ወሰደች። መምህራን ተማሪዎቻቸው ሲቸገሩ ሲያዩ፣ ወላጆች ለልጆቻቸው ባዶ ምሳ እቃ አንጀታቸው እየተንሰፈሰፈ ሲሰጡበት የነበረው ታሪክ ተቀየረ። የምገባው ጉዳይ ለሀገር የሀገሪቷ ሀብታም ወይ ድሃ መሆን አልነበረም ትውልድ ላይ የመስራት ፅኑ አላማ እንጂ። መንግስት የነገ የሀገር ተስፋዎችን መግቦ፣ ተንከባክቦ እንድማሩ እየሰራ ይገኛል። አለምም በዚህ በመደመሙ ሽልማትን አበርክቷል።
መሪ አላማው ታሪክ መስራት ከሆነ ታሪክ መስራት ይችላል። መሪነቱን ቦታውን ስላገኘ ብቻ የወሰደው ለራሱ ህይወት የሚጠቀመው ከሆነ ታሪክ ሳያወሳው ይረሳል። ሳይሳካለት ይነሳል። መሪነቱ ለትውልድ ለመስራት አሻራውን ለማሳረፍ ከሆነ ደግሞ ልክ እንደ ከንቲባ ዶ/ር አዳነች አቤቤ አለም ይሸልመዋል። ሁላችንም ኃላፊነታችንን በአግባቡ እንወጣ። ኃላፊነታችንን አሻራ እናሳርፍበት ይህንን ስናደርግ ትውልድ ያወሳናል አርዓያም እንሆናለንና። በትጋት ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና!