1 671
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-8030 days
Posts Archive
1 671
የምናስበውን እና የምናልመውን ማሳካት የምንችለው ዘላቂ ሰላም ማስፈን ስንችል ነው። ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ሁሉም ሰው ኃላፊነት አለበት። ሁሉም ኃላፊነቱን በአግባቡ ከተወጣ ዘላቂ ሰላም ማስፈን እንችላለን። በሰላም ውስጥ መረጋጋት አለ፤ በሰላም ውስጥ ስኬት አለ፤ በሰላም ውስጥ ብልፅግናን ማሳካት እንችላለን። ሰላም በፍላጎት ብቻ የሚሳካ ሳይሆን አስፈላጊውን ስራ በመስራት የሚመጣ ነው። አዎንታዊ ሰላምን በዘላቂነት እውን ማድረግ ይገባናል። አዎንታዊ ዘላቂ ሰላም በማምጣቱ ረገድ ሁሉም ዜጋ ኃላፊነት አለበት። ዘላቂ አስተማማኝ ሰላምን እውን በማድረግ የበለፀገች ኢትዮጵያን እንገንባ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ዘላቂ ሰላምና ፍትሀዊነት የሚረገጠው በህግ የበላይነት መከበር ውስጥ ነው። ህግና ስረ ማክበርና ማስከበር የሁሉንም ዜጋ ተጠቃሚነት የማረጋገጫ መንገድ ነው። ህግና ስርዓት ማስከበርና ማክበር ደግሞ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው። ህግና ስርዓት የሚያከብር ዜጋ ለህግ የበላይነት መስፈን ኃላፊነቱን ይወጣል። የህግ የበላይነት በማስከበር እና በማክበር ዘላቂ ሰላም እንድሰፍን የድርሻችንን እንወጣ።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ስራዎቻችን ሁሉ ለህዝብ በሚጠቅም መንገድ የሚሰሩ ናቸው።
የሰው ተኮር ተግባር ማዕከሉ ህዝብን መጥቀም ነው። ለህዝብ ጠቃሚ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በተያዘላቸው ጊዜና ሰዓት ማጠናቀቅ ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ማድረግ ከለውጥ በኋላ ባህል እየሆነ መጥቷል።
ይህንን ለህዝብ ጠቃሚ የሆነ ባህል አጠናክረን ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜና በጀት የማጠናቀቅ ባህል በሌሎችም ተግባራቶቻችን ባህል በማድረግ የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ኢትዮጵያዊያን አብሮነትየጥንካሬ ምንጭ የአንድነት ማሳያ ጠንካራ የትስስር መፍጠሪያ መንገዳችን ነው።
በአብሮነት ችግሮችን አልፈናል፣ ስኬቶችን አስመዝግበናል፤ በጋራ ታሪክ ፅፈናል።
አብሮነታችን የኢትዮጵያ መገለጫ ሆኗል። ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን አብሮነታችንን ስናጠናክር ነው።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ለሀገር የሚጠቅም አስተዋጽኦ ማበርከት የሁሉም አካል ድርሻ ነው። የሚጠበቅብንን ለመወጣት ደግሞ የራስን ስሜት መግራት ይፈልጋል። ስሜትን መግራት ራስን ማሸነፍ መቻል ታላቅነት ነው። ትልቁ ጦርነት ከራስ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው።
የራስን ስሜት በመግራት ራስን በማሸነፍ ለሀገር የሚጠቅም ስራ የመስራት የተግባር አርዓያ መሆን ይገባል። ከስሜት ወጥተን በእውቀትና በአስተውሎት በመስራት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
አሻራ ለትውልድ ይሻገራል። አሻራ ለትውልድ ይነገራል። ለትውልድ የሚታይ የሚዳሰስ ይሆናል። ለኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ነዋሪዎች አሻራውን ያሳረፈበት የንቅናቄ ፕሮግራም።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ማዕድን ለሀገር እድገት እጅግ ወሳኝ ነው። ሀገር በብዙ መንገድ ትለማለች ትበለፅጋለች። ማዕድን ደግሞ ሀገርን ለማበልፀግ ወሳኙ አማራጭ ነው። ማዕድን ሀብት ተፈጥሮ ለግሷቸው በአግባቡ የተጠቀሙ ሀገራት በልፅገዋል። ማዕድን ከህገ ወጥነት በፀዳ ሀገር በሚጠቅም እና በህጋዊ መንገድ ብቻ ለአገልግሎት እንዲውል ማድረግ ያስፈልጋል። ማዕድንን በህጋዊ መንገድ ለሀገር ግንባታ እንዲውል ማድረግ ደግሞ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ይሆናል። የሀገራችንን ተፈጥሯዊ ሀብት በመንከባከብ፣ በህግና ስርዓት ለጥቅም እንድውል ሀገራዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
1 671
ሌብነት የሀገር እድገት ጠንቅ ነው። ሌብነት ገንዘብ በመውሰድ በመቀበል ብቻ የሚገለፅ አይደለም። በሚገባው አለማገልገል፣ በዘመድ ማገልገል በሚጠበቀው ልክ አለመስራት ከሌብነት ጋር ይያያዛል። ሌብነት የሀገር ነቀርሳ ነው። ሌብነትን በመከላከል ከሌብነት በመፅዳት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
የሀገር ክብር የግለሰቦች የወል ክብር መገለጫ ነው። ሁለቱም እርስ በርስ የተሳሰሩ ጥምር እሳቤዎች ናቸው። የግለሰብ ክብር የማሕበረሰብ ክብር ይወልዳል፣ የማሕበረሰብ ክብር የሀገር ክብርን ይፈጥራል፤ የሀገር ክብር ደግሞ በሌላ መልኩ የግለሰብ ክብርን ያረጋግጣል። የሀገር ጥቅምንና ክብርን ማስጠበቅ የዜጎቻችንን ጥቅምና ሰብአዊ ክብር ማስጠበቅ የሚሆነው በዚህ መሠረታዊ ምክንያት ነው። ለሀገር ክብር እንትጋ፣ ኢትዮጵያን በተባበረ ክንድ እናበልፅግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
ወጣትነት ለሀገር አንድነት ብልፅግና የምንተጋበት እድሜ ነው። ወጣትነት ዛሬን በመማር ነገን የምንገነባበት ነው። ወጣትነት ብሔራዊነት ስር ሰዶ ወደ አርበኝነት እንዳድግ አስተዋፅኦ ትልቅ ነው። ህብረ ብሔራዊ አንድነታችንን አጠንክረን በብሔራዊነት ስሜት ኢትዮጵያን እናበልፅግ!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
ሀገራዊ ክብር በዜጎች የአርበኝነት ስሜት ላይ የሚቆም ነው። አርበኝነት ከሀገራዊ ብሔርተኝነት የሚለየው በባሕርይው ራስን በመከላከል ላይ ያተኮረ በመሆኑ ነው። አርበኝነት ለሰው ልጅ ሁሉ በማሰብ የሚገኝ ማንነት ነው። ብሔርተኝነት በብሔር ደረጃም ይሁን በሀገር ደረጃ ከሌሎች ጋር የማፎካከር ባሕርይ ሲኖረው አርበኝነት ግን የጋራ ራዕይን ሰንቆ ራስን በመገንባትና ራስን በመከላከል ላይ ያተኮረ የሀገር ወዳድነት ባሕርይ ነው።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
አንድነት ሀይል ነው። ኢትዮጵያውያን አንድ በሆኑ ጊዜ አለም ያልቻለውን ችለው፣ ታላቅ ቅርስ ለትውልድ ሰርተው፣ ማለፍ ችለውበታል። አንድ ስንሆን ድል፣ አንድ ስንሆን ሞገስ አለን። እኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሆነን ከፊታችን መቆም የሚችል የጥላት ሀይል አልነበረም፤ አሁንም የለም፤ ወደፊትም ሊኖር አይችልም። ህብረ - ብሔራዊ አንድነታችንን አጠናክረን የጀመርነውን ኢትዮጵያን ልዕለ ሀያል ሀገር ማድረግ ማበልፀግ ይገባናል። ሁላችንም በተሰማራንበት ስራ ኃላፊነታችንን በመወጣት የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን እናድርግ።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
ታላቅነት በትናንቱ ማንነት በዛሬ ተግባር በነገ ተስፋ ይለካል። ኢትዮጵያ ትናንት መሠረት የሚሆን የአርበኝነት ታሪክ አሏት። ዛሬ ላይ ነገን እየሰሩ ብሩህ እያደረጉ ያሉ ልጆች አሏት። ነገዋ በብርሀን የተሞላ ነው። ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት። ልጆችዋ በተሟላ ስብዕና የታነፁ አማኝ ልጆች አሏት። ሀይማኖት የሰውን ልጅ በተሟላ ስብዕና ማንነት ይገነባል። ሀይማኖት አማኙን የሰላም አምባሳደር ያደርጋል። ሁላችንም የሰላም የፍቅር የአብሮነት የወንድማማችነት/ እህትማማችነት አምባሳደሮች እንሁን።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party -ብልፅግና
1 671
ኢትዮጵያ ከምራብም፣ ከምስራቁም ከመካከለኛ ምስራቁም፣ ከቅርብም፣ከሩቁም ተስማምታ ተጋግዛ ማደግን የምታስቀድም ሀገር ናት።
ጠ/ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
በሌማት ቱሩፋት የጀመርነው ስራ ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል፣ ከመመገብ የተሻገረ ተመጣጣኝ ምግብ ለዜጎቻችን ከጓሯቸው ከደጃቸው በራስ አቅም የማትረፍረፍ ጉዳይ ነው። በቆራጥነት ተግተን ከሰራን እንችላለን!
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
Kolfe prosperity party
1 671
"ሁሉንም የልማት ዕድሎች እና አቅሞ በማስተባበር አዲስ አበባን ተወዳዳሪና ተመራጭ ከተማ የማድረግ ራዕያችንን እናሳካለን።"
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
ህዳሴ ለዘመናት የታለመ በእኛ ዘመን እውን የሆነ ፕሮጀክት ነው። ህዳሴ አንድ ሆነን ስንሰራ ከባዱን ጉዳይ በፈታኝ ሁኔታ ሳንበገር የማሳካት የማድረግ አቅማችንን ያየንበት ፕሮጀክት ነው።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#kolfe prosperity party - ብልፅግና
1 671
የሀገር ብልፅግና የሚሳካው በዘላቂ ሰላም ውስጥ ነው። ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሁሉም አካል ፍላጎትና ተግባርን ይጠይቃል። ሁሉም ሰውለሰላም ዘብ ከቆመ፣ ፀረሰላም ሀይሎችን በመምከር ወደሰላም እንድመለሱ ካልተመለሱ የህግተጠያቂእንዲሆኑ ማድረግን ከቻለ ዘላቂ ሰላም ይሰፍናል።
መልካም ቀን ይሁንለዎ!
#Kolfe Prosperity Party - ብልፅግና
