cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ SP⚽RT®

🚩 Channel was restricted by Telegram

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
260
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

This channel is unavailable due to copyright infringement.
Show all...
This channel is unavailable due to copyright infringement.
Show all...
የቼልሲ አሰላለፍ 01:30 | አልሂላል ከ ቼልሲ
Show all...
የሳልዝበርጉ ታዳጊ ካሪም አዴዬሚ ዶርትመንድን ለመቀላቀል ተስማምቷል ።
Show all...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ተጠናቀቀ ፋሲል ከነማ 1-1 አዳማ ከተማ ⚽️74'እኮኪ ኦፎሎቢ ⚽️30' አሜ ማሀመድ
Show all...
ማኑዌር አካንጂ የዶርትሙንድን የ£9.5m አመታዊ ደሞዝ ያቀረቡለት ሲሆን አካንጂ ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። አካንጂ በዶርትሞንድ እስከ 2023 ድረስ የሚያቆይ ውል ብቻ ይቀረዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ የተከላካዩን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። የልጁ ዋጋ 30 ሚሊዮን ፓውንድ አካባቢ ይሆናል። 🗞berger_pl
Show all...
በዚህ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ከዌስትሀሙ ጃሮድ ቦውን በላይ ብዙ ግቦች ላይ የተሳተፈው ሞሀመድ ሳላህ ብቻ ነው።
Show all...
ሚኬል አርቴታ አርሰናል በጥር ወር ምንም አይነት ተጫዋች ስለማስፈረሙ: "እኛ የምንፈልገው በዚህ ክለብ ውስጥ ያሉ ምርጥ ተጫዋቾችን እና ምርጥ ሰዎችን ብቻ ነው" "በችኮላ ውስጥ ስንሆን እና ምክንያቶቹ ተጫዋቹን ወደ ክለቡ ለማስገባት ትክክለኛ ካልሆኑ እኛ ላለማድረግ እንወስናለን"
Show all...
ኬራን ትሪፕዬ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከተመለሰ ቡሀላ በመጀመርያ ጨዋታው ለኒውካስትል የመጀመርያ ጎሉን በቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።
Show all...
የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊው ሴኔጋላዊው የቼልሲ ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሚንዲ ወደ ቼልሲ ሲመለስ የቡድን አጋሮቹ አቀባበል አድርገዉለታል። ስኪታማው ኤድዋርዶ ሜንዲ ባለፈው 10 ወራት በርካታ ትሌልቅ ዋንጫዎችን አንስቷል 🏆የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አነሳ 🏆የUEFA ሱፐር ካፕ ዋንጫ አነሳ 🏆የUEFA የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተባለ 🏆የFIFA የአመቱ ምረጡ ግብ ጠባቂ ተባለ 🏆የአፍሪካ ዋንጫ አነሳ 🏆የአፍሪካ ዋንጫ ምርጥ ግብ ጠባቂ ተባለ
Show all...