en
Feedback
የማለዳ ፀሎት

የማለዳ ፀሎት

Open in Telegram

ይህ ቻናል የተከፈተው በተለይ የማለዳ ፀሎትን ለማበረታታት ነው። የተለያዩ የፀሎት ርዕሶች በዚህ ቻናል እናደርሳችኋለን ከዚያም አብረን እንፀልያለን። በየቀኑ ከማለዳው 11-12 ሰዓት እንገናኛለን። ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶችን ለማዳመጥ ከታች ካሉት መስፈንጥሮችን ይጥቀሱ። #Teaching #Pentecost #New_Year_New_Thinking

Show more
551
Subscribers
+324 hours
+97 days
+5030 days
Posts Archive
ማቴዎስ 25 ======== 1 በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች። 2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። 3 ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤ 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር በማሰሮአቸው ዘይት ያዙ። 5 ሙሽራውም በዘገየ ጊዜ ሁሉ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ተኙ። 6 እኩል ሌሊትም ሲሆን፡— እነሆ፥ ሙሽራው ይመጣል፥ ትቀበሉት ዘንድ ውጡ የሚል ውካታ ሆነ። 7 በዚያን ጊዜ እነዚያ ቆነጃጅት ሁሉ ተነሡና መብራታቸውን አዘጋጁ። 8 ሰነፎቹም ልባሞቹን፡— መብራታችን ሊጠፋብን ነው፤ ከዘይታችሁ ስጡን አሉአቸው። 9 ልባሞቹ ግን መልሰው፡— ምናልባት ለእኛና ለእናንተ ባይበቃስ፤ ይልቅስ ወደሚሸጡት ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ አሉአቸው። 10 ሊገዙም በሄዱ ጊዜ ሙሽራው መጣ፥ ተዘጋጅተው የነበሩትም ከእርሱ ጋር ወደ ሰርግ ገቡ፥ ደጁም ተዘጋ። 11 በኋላም ደግሞ የቀሩቱ ቈነጃጅት መጡና፡— ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን፡ አሉ። 12 እርሱ ግን መልሶ፡— እውነት እላችኋለሁ፥ አላውቃችሁም፡ አለ። 13 ቀኒቱንና ሰዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

“... ድል ለነሣው በእግዚአብሔር ገነት ካለው ከሕይወት ዛፍ እንዲበላ እሰጠዋለሁ።” (ራእይ 2፥7) አዲሱ ዓመት ድል የመንሳት ይሁንልን!! 🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼

አዲስ አመት፥ አዲስ አስተሳብ መስከረም 1 2016 ዓ.ም መልዕክት አቅራቢ፦ ፓስተር መርዓዊ ንጉሴ መጠን፦ 7.8 MB/7 ደቂቃ #New_Year_New_Thinking 🙏 አብረን እንጸልይ፦ @yemaledatselot 🙏

.—=🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼=—.. እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ !! .......@-——— 2016 ዓ.ም ———-@...... ..—=🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼=—.. በዚህ በአዲሱ ዓመት እግዚአብሔር እሥራኤልን እንደመራ ሁላችንም በአዲስ መልክ ይምራን። ምህረቱን በእኘ ላይ ያገነነልን ጌታ የተባረከ ይሁን!!

የእግዚአብሔር ባሪያ የሆነውን የሙሴን መዝሙርና የበጉን መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፤ “ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ሆይ፤ ሥራህ ታላቅና አስደናቂ ነው። የዘመናት ንጉሥ ሆይ፤ መንገድህ ጽድቅና እው
የእግዚአብሔር ባሪያ የሆነውን የሙሴን መዝሙርና የበጉን መዝሙር እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፤ “ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ሆይ፤ ሥራህ ታላቅና አስደናቂ ነው። የዘመናት ንጉሥ ሆይ፤ መንገድህ ጽድቅና እውነት ነው። ጌታ ሆይ፤ አንተን የማይፈራ፣ ስምህን የማያከብርስ ማን ነው? አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና። የጽድቅ ሥራህ ስለ ተገለጠ፣ ሕዝቦች ሁሉ ይመጣሉ፤ በፊትህም ይሰግዳሉ።” ራእይ 15:3 - 4 NASV https://bible.com/bible/1260/rev.15.3-4.NASV

photo content

ነገር ግን ፍትሕ እንደ ወንዝ፣ ጽድቅም እንደማይደርቅ ምንጭ ይፍሰስ። አሞጽ 5:24 NASV https://bible.com/verse-of-the-day/amo.5.24/48557?version=1260
ነገር ግን ፍትሕ እንደ ወንዝ፣ ጽድቅም እንደማይደርቅ ምንጭ ይፍሰስ። አሞጽ 5:24 NASV https://bible.com/verse-of-the-day/amo.5.24/48557?version=1260