طــــريــقــة الــنــجــاح
Open in Telegram
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Show more623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
📜الكتاب: أصول السنة
✍ المؤلف: أبو عبد الله أحمد بن محمد بن حنبل الشيباني (ت ٢٤١هـ)
📜የሱነህ መሰረቶች
📚የኢማም አህመድ ድንቅ ኪታብ
🎙በኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ
ክፍል አንድ 1⃣
https://t.me/SHERH_ASSUNAH
♦️አዲስ ደርስ
📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام
📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه•
▶"ደርስ ቁጥር 3⃣2⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607
ክፍል 3⃣1⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2783
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
አዲስ ና ወሳኝ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ
📖:كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله
▶"ደርስ ቁጥር 🌿3⃣9⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103
ክፍል 3⃣8⃣ለማግኘት👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2505
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ኡሱል አሱነህ የኢማም አህመድ (በአቡ ሀመዊየህ)
🟢ዛሬ ቀን 7:30 (በዙሁር ሰዓት)
🛜የቀጥታ ስርጭት
ኪታብ እንጀምራለን ኢን ሻእ አላህ ።
📜الكتاب: أصول السنة
✍ المؤلف: أبو عبد الله أحمد بن محمد بن حنبل الشيباني (ت ٢٤١هـ)
📜የሱነህ መሰረቶች
✍የኢማም አህመድ ድንቅ ኪታብ
🛜አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/SHERH_ASSUNAH
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
የተከበራችሁ ሰለፍይ እህት ወንድሞቸ እንደት ናችሁ
🟢ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም ጥሪ
ለየት ባለና በአማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል በመርሳ ሰለፍዮች.የመስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ( በOnline ቀጥታ ስርጭት)
የፊታችን ሮብ ማታ በኢትዮ 3:30 ሰአት ይጀምራል ኢንሻአሏህ
የእለቱ ተጋባዥ እንግዳችን
🎤ኡስታዙና አቡ አብዲረህማን ኑራድስ አልመርሲይ ሀፊዞሁሏህ
ዕርእስ አሀምየቱ አሩዱድ አላ አህሊልቢደዒ
በሚል ይሆናል
🔦በጣም አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እዳያመልጣችሁ
በመርሳ ሰለፍዮች የመስጅዲ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ
⏱የፕሮግራሙ ሰአት የፊታችን ሮብ ከምሽቱ በኢትዩ 3:00
በሳኡድ 9:00 ሁላችንም ሼር አድ ማድረጋችሁን አትርሱ!!!
https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ሳዑዲ ያላችሁ ብቻ ማዘዝ ትችላላችሁ
ለማዘዝ👇👇
@Umu_Abdirehman
0558634235
https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azega
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ሳዑዲ ያላችሁ ብቻ ማዘዝ ትችላላችሁ
ለማዘዝ👇👇
@Umu_Abdirehman
0558634235
https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azega
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 كتاب :شرح العقيدة الواسطية
📝تأليف፡- شيخ الإسلام أحمد بن عبد الحليم بن تيمية رحمه الله
📚 شرح:فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفَوزان حفظه الله
▶"ደርስ ቁጥር 13
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1853
ክፍል 12ለማግኘት ⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2763
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
https://t.me/AbuYehyaAselefy/11676
✅ محاضرة جديدة
✅ አዲስ ሙሐደራ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
💎 عنوان፡- ➘➷➴
↩️ العـقـيـدة
↩️ والمنهـــــاج
↩️ والحـجـاب
👉 በሶስት አበይት ርዕሶች ላይ ያጠነጠነ ሙሐደራ ሲሆን በውስጡ፦
↪️ ስለ ዐቂዳ፣
↪️ ስለ መንሐጅ እና
↪️ ስለ ሒጃብ መጠነኛ ዳሰሳ!
🎙الأستاذ الفاضل أبي أنس أبي جعفر محمد أمين السلفي «حفظه الله»
🎙በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አነስ [አቡ ጀዕፈር] ሙሐመድ አሚን አላህ ይጠብቀውና
🏝 ⇣⇣⇣•••⇣⇣⇣ 🏝
🛖 محاضرة ألقيت بـقـريــة تسمى ســفـي بــرت في بـيـتـي أخينا أبي حنيف حفظه الله ورعاه
🛖ቦታ፦ በወንድማችን አቡ ሃኒፍ ቤት ልዩ ስሙ ሰፊ በረት ተብሎው በሚታወቀው መንደር የተሰጠ ወሳኝ የሆነ ምክር!
||• ማስታወሻ፦ በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ውስጥ በየገጠሩ የሚደረገው ዳዕዋ ተጠናክሮ ሊጠናከር ይገባል። የገጠሩ ህዝብ ላይ ገና ምንም ስራ አልተሰራም። ስለዚህ ሁላችንም በያለንበት ቦታ የገጠሩን ህዝብ የተውሒድ ዳዕዋ እናድርግለት። ምክንያቱም የገጠሩ ማህበረሰብ ስለ ተውሒድ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ስለዚህም ዱዓቶች አደራችሁን የገጠርን ዳዕዋ ችላ አንበለው ተጠናክረን እንቀጥል ለማለት ያክል ነው።
«አቡ የህያ»
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ
https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8
📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
አንድ ሰው አቋም ለቆ ከፍ ወይም ዝቅ ሲል ችክል ብለህ ያው ነው እያልክ አትድረቅረቅ ወደጥመትም ይሁን ወደ ቅናቻው መንገድ ከሄዴ ሂዷል የድሮ ድምፅ ና ኪታብ እያመጣህ አትሞግት መረጃን ተከተል።✅።
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
የሙብተድዖች ትስስር
ሱፉዮች ወደ ሽርክ ይጣራሉ
ኢኽዋኖች ወደ ሱፉይ ይጣራሉ
ሙመይዓዎች ወደ ኢኽዋኖች ይጣራሉ
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን ሀፊዘሁላህ
https://t.me/IbnuMohammed2/211
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 كتاب :شرح العقيدة الواسطية
📝تأليف፡- شيخ الإسلام أحمد بن عبد الحليم بن تيمية رحمه الله
📚 شرح:فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفَوزان حفظه الله
▶"ደርስ ቁጥር 12
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1853
ክፍል 11ለማግኘት ⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2741
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
بسم الله الرحمن الرحيم
የአሏህ ፈቃድ ሆኖ ቀደም ሲል ገጣራማው አካባቢ ከአፋር ክልል ከፍ ብላ የምትገኝ ሆጨጩ የምትባል መንደር ለዳእዋ ሄደን ነበር።
እዛ አካባቢ የዷሪህ የቀብር አምልኮ ቦታ ይገኝበታል።
እናም ከሌላው የሚለየው ነገር በሚገርም ሁኔታ እዛ ቀብር አካባቢ ወይም ከላይ በምስሉ ላይ በምትመለከቱት ጎጆ ለዶሪህ / ለቀብር አምልኮ በየ አመቱ ከ30 በላይ ፍየሎች/በጎች ይታረዱበታል።
ዷሪሁ ሲለመን ይውላል ሲመኩበት ሀጃቸውን ሲጠይቁበት ይውላሉ።
እንድሁም ዘወትር ሰኞ ሰኞ ከ7
በላይ ፍየሎች ይታረዳሉ ።
አሏሁል ሙስተዐን ተመልኩ ይህ እርድ ከአሏህ ውጭ ላሉ እንኳን ሌላን ራሳቸውን መጥቀም ለማይችሉ አካላቶች ነው።
እርድ ደግሞ ከትልልቅ አምልኮዎች መካከል መሆኑን አሏህ ተናግሯል።
قال تعالى
(قل إن صلاتي ونسكي ومحياي ومماتي لله رب العالمين) الآية
እንድሁም ታላቁ ነብያችን እርድን ከአሏህ ወጭ የሰጠን አካል በእርግማን መልኩ ተናግረዋል ።
قال النبي صلى الله عليه وسلم
(لعن الله من ذبح لغير الله) الحديث
የተከበራችሁ ሰለፊይ እህት ወንድሞች ዱአቶች ኡስታዞች እንድሁም ኡለሞች ገጠር አካባቢ የሚገኙ የንፁህ አእምሮ ባለቤቶች ነገር ግን በዚህ አይነት አሰቃቂ ተግባር ላይ ያሉ ወገኖችን እንድረስላቸው።
ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ በተለይ እዛው አካባቢ ተወላጅ የሆናችሁ በየ አካባቢያችሁ ትልቅ ስራ ይጠበቅባችኋል ሀላፊነታችሁን ልትወጡ ይገባል በማለት ጥብቅ መልእክቴን አስተላልፋለሁ።
🖌الفقير إلى عفو ربه
ابو عبد الرحمن المرسي
📲https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ﻛﻦ ﺳﻠﻔﻴﺎ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺠﺎﺩﺓ
ክፍል ሶስት(3) በዚህ ቻናል የተጫሩ የአጫጭር ግጥሞች ስብስብ➘➘➘
ሚዛኑ ሲለካ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1127
አንች የሀራ ምድር➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1255
ምነው ዶለዶመ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1464
ያሰገርም ነበረ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1659
ልደብለቅ ከነሱ➘➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1719
ቢል አላህን ፍራ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1732
አይክፍህ አንተማ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1804
መቸ ይቆሽሻል➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1840
ግድግዳ አትሁኝብኚ➘➘➘Ⓕ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/2066
አንበል ወደኋላ➘➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/2074
ኮተትን አታግሳ➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/2239
በተውሂድ ላይ ፅና➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/2254
ክፍል አንድ(1) ሰብስብ ለማገኘት➘➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/624
በዚህ ቻናል የተሞጫጨሩ ክፍል(1) አጫጭር ግጥሞችን ማንበብ ከፈለጉ ሊኩን ይጫኑ!
እስኪ መልሱልኝ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/78
አንተ ኪታፕ ገላጭ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/36
አንተኪታፕ ገላጭ ክ 2
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/59
ቃልቻው
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/25
አሁን ምን ያረጋል
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/138
ፍልስጤሞች
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/142
ልቤ ተረጋጋ አትበል ናድ ናድ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/207
ይሄ ነው መንገደ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/224
ቀጥ ብለህ ፅና
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/237
ይህ ማወቅ አይደለም
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/292
አንች የኔ ንግስት
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/340
ለኔስ ሆነሃል ፌክ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/375
እማ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/386
ስማችሁ ማማሩ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/390
የኢስላም አውድማ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/414
እህት አለም ንቂ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/452
እሰከመቸ ድረስ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/474
ምስኪኑ ወገኔ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/483
በሀቅ ላይ አፅናኝ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/500
ቲክቶኩ ለምኔ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/518
ልቤ ሁሉን አውቆ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/531
የጥመት ናሙና
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/554
ላንች ስል ልጎዳ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/576
መኖር እንደዘበት
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/607
ክፍል ሁለት (2)ሰብስብ ለማገኘት➘➘➘
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1117
ግጥም ለምትወዱ በዚህ ቻናል የተጫሩ ክፍል ሁለት (2)የአጫጭር ግጥሞች ስብስብ በአጭሩ ለማገኘት➶➴➶
ሚስኪን ወገኖቸ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/646
ሆንኩ እንደተራራ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/699
እኔ እሷን አልመርጥም
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/731
ደስታን አልገነባም
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/748
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/778
ስላንቲያ አይደለም
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/787
አደቡን ጠብቄ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/807
አንብበው ወንድሜ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/848
ሳይጠልቅ ጀንበሩ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/900
ለአረህማን ነግሬ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/940
አይደለም ከፍታ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/949
ከረዛቁ ደጅ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/986
የረሱል ሱሀቦች
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1035
የአንድነት ስሚንቶ
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1069
ይነግሯችሁ ነበር
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1091
✍️🌸🌷🌹🎈
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ለሞተ ሰው ፋቲሃ መቅራት መሰረት የሌለው አዲስ ፈጠራ( መጤ ቢድዓ ነው።ባይሆን"ለሞተ ሰው ዱዓዕ ነው የሚደረገው።
📲https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 كتاب :شرح العقيدة الواسطية
📝تأليف፡- شيخ الإسلام أحمد بن عبد الحليم بن تيمية رحمه الله
📚 شرح:فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفَوزان حفظه الله
▶"ደርስ ቁጥር 11
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1853
ክፍል 10 ለማግኘት ⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2721
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
🎙 لفضيلة الشيخ محمد بن رمزان الهاجري
حفظه الله💎
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
♦️አዲስ ደርስ
📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام
📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه•
▶"ደርስ ቁጥር 3⃣1⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607
ክፍል 3⃣0⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2717
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
