cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አሽዐሪይ ሚዲያ

አላማችን ሀቅን ማንገስ ባጢልን መገርሰስነው የአብደርይ ወዳጅ

Show more
Advertising posts
298
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ ዝግጅት ❗️ እውነታው ለህዝብ ይፋ የሚሆንበት አዲስ ዝግጅት  ኢንሻ አሏህ 1 ሳዳት ከማል በተናገራቸው የተሳሳቱ ግንዛቤዎቹ  በቂ ምላሽ ከ ቁርአን እና ሀዲስ 2 ሳዳት ከማል  ማነው ? 3 የእውቀት ደረጃው ምን ያክል ነው በመረጃ ? 4 ሳዳት ከማል የሰፈር ዱርዬ ነበር በነማን ነው ወደ ወሀቢይነት የገባው በሰአቱ ምን እየሰራ ነበር ? 5 ሳዳት የእውቀት መሻይኾችህ እነ ማን ናቸው ?   6  እውነት ሳዳት እና መሰሎቹ አሏህን ያመልካሉን ወይስ ፍጡርን ከድምፅ መረጃጋ ? 7 በዶክተር ሸይኽ አቡበከር ላይ በተናገራቸው የሀሰት ንግግሮቹ ግልፅ ምላሽ ። 8  ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን ስለ ጫት የሰጡትን ፈትዋ ቆራርጦ መናገሩ ለምን አስፈለገ ። ስለ ጫት ገለፃ ይደረጋል። ዝግጅት እና አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ። https://t.me/elmudinIslamicstudio/13836 ሽር ሸር አድርጉት
Show all...
ዒልሙዲን ኢስላማዊ ስቱዲዮ

አዲስ ዝግጅት ❗️ እውነታው ለህዝብ ይፋ የሚሆንበት አዲስ ዝግጅት  ኢንሻ አሏህ 1 ሳዳት ከማል በተናገራቸው የተሳሳቱ ግንዛቤዎቹ  በቂ ምላሽ ከ ቁርአን እና ሀዲስ 2 ሳዳት ከማል  ማነው ? 3 የእውቀት ደረጃው ምን ያክል ነው በመረጃ ? 4 ሳዳት ከማል የሰፈር ዱርዬ ነበር በነማን ነው ወደ ወሀቢይነት የገባው በሰአቱ ምን እየሰራ ነበር ? 5 ሳዳት የእውቀት መሻይኾችህ እነ ማን ናቸው ?   6  እውነት ሳዳት እና መሰሎቹ አሏህን ያመልካሉን ወይስ ፍጡርን ከድምፅ መረጃጋ ? 7 በዶክተር ሸይኽ አቡበከር ላይ በተናገራቸው የሀሰት ንግግሮቹ ግልፅ ምላሽ ። 8  ዶክተር ሸይኽ አቡበከር ሱለይማን ስለ ጫት የሰጡትን ፈትዋ ቆራርጦ መናገሩ ለምን አስፈለገ ። ስለ ጫት ገለፃ ይደረጋል። ዝግጅት እና አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ።

https://t.me/elmudinIslamicstudio/13836

💯 #የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ደረጃ እና 💯 #የዐረፋ ትሩፋት @elmudinIslamicstudio https://t.me/elmudinIslamicstudio/5798
Show all...
2019_08_02 - 09_22_38 AM.mp32.74 MB
📢 ምርጥ ፕሮግራም 👍 📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇 📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን 📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ 📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ 📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ 📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር 📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር 📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ 📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ 📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ ... 📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን 🎈🎁🎈 ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄ https://t.me/IbnuHebeshiy
Show all...
ወቅታዊ ዳሰሳ 1 አስመቸኳይ ማሳሰቢያ 2 ሸይኽ ዑመር ይማም ከተነኩ ሙስሊሙ ቀጥታ ወደ ጦርነት ይገባል 3 የሀገራችን ሙሉ ህዝብ ይነሳ 4 የአዲስ አበባ ወጣት ከወሀቢያ በ 10 እጅ ይበልጣል 5 የወሀቢያ ሚድያዎች ላይ ኮሜንት ከመፃፍ እንታቀብ 6 አንድነታችንን እንጠብቅ ተደራጅተን እናሸንፍ 7 መንግስት በሌለበት ሀገር እኛ መብታችንን መሰበር ያለበትን ሰብረን እናስከብራለን። https://youtu.be/D1BHga7dQI4 https://youtu.be/D1BHga7dQI4 ልብ ያለው ልብ ይበል
Show all...
Untitled 26_720p_1-0.mp35.25 MB
Show all...
ግጥም በኡስታዝ ሙሕይዱን ዐረብ //ማራኪ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው ከነፅሁፉ በLirics የቀረበ/አዬ ውሀብያ

Show all...
አህሉሱና ሱፍይ Vs ውሀብያ እምነት ንጽጽር

#ሱፍይ አህሉሱና_ Vs _ውሀብያ

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በወቅታዊ የሀጅ ጉዞ በተመለከተ እና በወቅታዊ በወለጋ በንፁሀን ላይ የተደረገዉ አሰቃቂ ግድያ አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ አድርጓል ፡፡ምክር ቤቱ በወለጋ የተከሰተው ግድያ ጠቅሶ ድርጊቱ ያወገዘ ሲሆን ሀጅን በተመለከተ በዘንድሮው አመት በዶላር ምደባ ማነስ ጋር ተያይዞ ከ3000ሰዉ ሁጃጆች በላይ ማከናወን እንደማይችል ገልጿል ፡፡ https://t.me/IbnuHebeshiy እዉነተኛ የሙስሊሞች ድምፅ !! https://t.me/IbnuHebeshiy
Show all...
Show all...
የኮምቦልቻ ከተማ ዑለማዎችና ወጣቶች በመጅሊሱ ዙሪያ ያደረጉት ውይይትና የአቋም መግለጫ

Show all...
_አዲስ_ነሺዳ_ናፍቆት_NAFKOT_አሚር_ሁሴን_

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.