cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Show more
Advertising posts
170 199Subscribers
+69324 hours
+2 6277 days
+7 57030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
ክሪስ ዉድ በ2012 በትዊተር ገፁ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
3 5256Loading...
02
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
2 9490Loading...
03
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
2 2270Loading...
04
አፈ-ቁጥብ እና በተመሳሳይ ወቅት ደግሞ እጅግ አስቂኙ የቡድኑ አባል! ቤንጃሚን ዊሊያም ኋይት። እጅግ የተደራጀው የዘንድሮ የተከላካይ መስመራችን አለኝታ ነው!! የቱ ነው ዋንኛ መጫወቻ ስፍራዉ እስኪባል ድረስ ቤን ኋይት የትኛውም ዓይነት የመከላከል ግዳጅ ይስማማዋል። መሐል፣ ቀኝ ክንፍ፣ ግራ ክንፍ፣ ይባስ ብሎ የተከላካይ አማካይ ስፍራም መክሊቱ ነው። አንድ ለአንድ የተቃራኒ አጥቂዎችን ሲገጥም አንገት ቀና የሚያደርግ ጥሩ ወረቀት አለው። ከዊሊያም ሳሊባ መመለስ በኃላ ወደ ቀኝ መስመር አዘንብሎ በወጥ ብቃት እያገለገለ ነው! የሶስቱ አናብስቶች አለቃ ጋሬዝ ሳውዝጌት.. ዴክላን ራይስን ለሽምግልና እስኪሰደው ድረስ የቤን ኋይት የቀኝ መስመር ተከላካይነት ስፍራ አቋም ተገልጦ ታይቷል። የሊጉን ምርጥ የኋላ ደጀን የያዘው የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ አይተኬ አባል ነው። ካልተወራላቸው ጀግኖች መሐል!! ✍ አሹ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5 6011Loading...
05
ስሜታችንን በማንደብቅ : ለእወነታው ዓለም የቀረብን : የእግርኳስ ድጋፍን በነጭ ቀይ ማለያ የታደልን ፣ በነቆራ ሀሜት ያልወደቅን ፣ የስኬትን ቁንጮ የምንፈልግ : የዛሬዋን ብቻ ሳይሆን የነጊቷን ብርሃን በመልካም ምንዛሬ የምንጠብቅ : ለአርሰናል እምነት ራሳችንን አሳልፈን የምንሰጥ የድጋፍ አለቶች ነን። ስለንቀታቸው አባዜ ምንም ማለት አንፈልግም! ባልተገራ አንደበት ብትሰድቡን ችግራችን አይደለም ፣ ምላሻችን የልብ ቋንቋ የሆነው ፍቅራችን ነው። አሁን ብታደንቁን አንገርምም ቀድመን ከቦታው ተገኝተን ስሜቱን ስለምናውቀው። ታድያ ከእኛ ጋር የደስታ ጊዜን አታሳልፉ አላልንም ወንድምነታችሁ እና እህትነታችሁ ከላይ የመጣ የተፈጥሮ ገፀ በረከት ነውና! ወደ ሜዳው ተሰናድተን የአባቶቻችንን ታሪክ ያቀፈውን መድፍ ተሸክመን ስንገባ አላማችን ለአርሰናል መታገል ነው። ኑ አሁንም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ግን የነቆራ ሀሜታቹ ከማንነት ተግባራችሁ ስለሚበልጥ ያንን ማድረግ ሀጥያት ነው ሚመስላችሁ! ! ውድ የመድፈኛው አቢዮተኞች ! ያለፈውን ጊዜ በመጥፎ አሳልፋችሁ ይህንን ጊዜ በደስታ የልብ ፈገግታችሁን በንፁ አንደበታችሁ የለገሳችሁን ፣ መወደቅ መነሳት ብርቃችን አይደለም ብላችሁ ያጠነከራችሁን ፣ በሰሜን ለንደኑ ቀበጥ ዝማሬ ውስጥ የጥበብ አንድማታን በአንበተ ርቱነት እያስደመጣችሁን ፣ ከድጋፍ እስከ ህይወት መስዋት ለአርሰናል ፍቅር እራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ፣ የምትወዱን  የምንወዳችሁ ፣ የምታፈቅሩን የምናፈቅራችሁ ፣ ኖራችሁ የምታኖሩን ፣ በፍቅራችሁ ያሳወራችሁን ፣ በሜዳ ላይ ሀ ሁ አቦጊዳን እንደ አዲስ እያስተማራችሁን ፣ የስታሚና ጥንካሬያችንን ከፍ ያደረጋችሁ ፣ ከአንደበት እስከ ተግባር ፅድቀት አርሰናልን መርጣችሁ በጥሞና በሜዳ ላይ ተውኔት የተዝናናችሁ ፣ የመድፈኛው ዓለም የውበት ገፅታዎች...💛! " North London Forever, Whatever The Weather, These Streets Are Oun Own, And My Heart Will Leave You Never, My Blood With Forever, Run Through The Stone " 🎧❤️ ‼️ Still we die for Assena 👊 ‼️ ✍️ ( ደረሰ ንጉሴ ) @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5 6320Loading...
06
Media files
5 4820Loading...
07
የቶትንሃም ደጋፊ ሜምበሮች ቡድናቸው በሲቲ እንዲሸነፍ ለመጠየቅ ደብዳቤ እየፃፉ እንደሆነ እየተዘገበ ነው😂😂😂😂😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5 63414Loading...
08
ሳሊባ እና ማጋልሄስ በፕሪምየር ሊጉ 58 ጨዋታዎችን ጀመሩ 26 ግዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ ወጡ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
5 2740Loading...
09
አርሰናል በዚህ የውድድር አመት 17 የጭንቅላት ኳሶችን ያስቆጠሩ ሲሆን ይህም በሊጉ ከሚገኙ ቡድኖች የሚስተካከላቸው የለም። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
8 6120Loading...
10
አርሰናል በዚህ አመት በሊጉ እስካሁን ከቶፕ 6 ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች ምንም አልተሸነፈም ማንችስተር ዩናይትድ (3-1) በሜዳው ቶተንሀም ሆትስፐር (2-2) በሜዳው ማንችስተር ሲቲ (1-0) በሜዳው ቼልሲ (2-2) ከሜዳ ውጪ ሊቨርፑል(1-1) ከሜዳ ውጪ ሊቨርፑል (3-1) በሜዳው ማንችስተር ሲቲ (0-0) ከሜዳ ውጪ ቼልሲ (5-0) በሜዳው ቶተንሀም ሆትስፐር (3-2) ከሜዳ ውጪ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
8 4292Loading...
11
ለአርሰናል ቤተሰቦች በሙሉ በ20 ብር ብቻ 25,000 ብር  የሚበሉት VIP ትኬት በነፃ ተለቁዋል ሁላችሁም ቁረጡና የቆረጣችሁትን ትኬት በውስጥ መስመር ላኩልን 💯💯💯! ሁሉ ስፖርት✅ ሐበሻ ቤቲንግ✅ ቫሞስ ቤቲንግ✅ አፍሮ ቤቴን ✅ ዋልያ ቤቲንግ✅ ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥 https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk https://t.me/+SStxyarSVEg2MDNk
8 0100Loading...
12
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #NIKE_JORDAN1_1800 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ ,,,,,,, 👉👉📩📩 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅ አድራሻችን__ #ድሬደዋ ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና share ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
8 2790Loading...
13
የክረምቱን አስከፊ ዝውውር አስመልክቶ አትሌቲክስ ካይን በአንደኝነት አስቀምጦት ነበር😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
6 4940Loading...
14
🥹❤️ .......... @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
10Loading...
15
ዊሎ ከጨዋታው ቡሀላ 📸 ! ወንድ ወንድ ይሸተኛል 😤❤️ ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
11 4835Loading...
16
ጋብሬል ማጋልሄስ ዛሬ ከቶትንሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ 100% የመሬት ላይ ግንኙነቶችን አሸንፏል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
15 0902Loading...
17
አርሰናል በይፋዊ ገፁ ባሰባሰበው ድምፅ ካይ ሀቨርትዝ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል። በፕሪምየር ሊጉ ምርጫ ደግሞ ጋብሬል ማጋልሄስ ተመርጧል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
17 8830Loading...
18
ፔፕ ጋርዲዮላ “እኔ እንደማስበው አርሰናል በአመቱ የመጨረሻ ሶስቱ ጨዋታዎች ምንም ነጥብ አይጥሉም። በትክክል ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን። እነሱ ቢሸነፉ እንመርጣለን ግን የሚያደርጉትን ነገር መቆጣጠር አንችልም። ከቶተንሀም ጋር ጥሩ ውጤት አስመዝግበዋል።" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
18 8048Loading...
19
አርሰናልን የሚደግፍ ሰው ደስ ይላል። ክለቡን ከልቡ ይወዳል፣ ትግስተኛ ነው፣ አንዴ ከወደደ አይለቅም፣ የሰው ምርጫ ያከብራል። ክለቤ ተሸነፈ ብሎ ማንነቱን አይቀየርም፤ ነገም ከነገ ወድያም ራሱ ነው። የአርሰናል ደጋፊ ደስ ይላል ፍቅር አሰጣጥ ያውቅበታል ❤    ✍ ታምራት ወርቁ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
19 72113Loading...
20
ሚኬል አርቴታ ስለ ራያ፡  “ዴቪድን በማግኘታችን እድለኞች ነን ምክንያቱም በግሉ  ስህተት ሰርቷል ነገርግን የተጫወተበት መንገድ … በጣም ጥሩ ነበር!” @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 4371Loading...
21
Man Of The Match @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27 7535Loading...
22
ውደዱን ብለን አልጠየቅንም ፣ እንድትጠሉንም የግፊት ሀሜትን አልሰጠንም። ክፋት ባመነጨው ማንነት አርሰናልን መግፋት ትልቁ ሀጥያት ነው። የደስታችሁ እንጂ የሀዘናችሁ ምን ለመሆን አንጥርም ፣ ካልወደዳችሁን እያልን አናዜምም ምክንያቱም የአርሰናላዊነት እምነታችን የስኬት እንጂ የውድቀትን መስመር እንድንመኝ አላደረገንም። አዎ እኛ መድፈኞች ነን በየሜዳው ሰሜን ለንደን ለዘለዓለም እያልን የምናዜም ለሰው ሀሜት ግድ የማይሰጠን...... Still we die for Assena !❤ ✍️ ( ደረሰ ንጉሴ ) @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
28 66828Loading...
23
0-2 ከቶትንሃም 2-3 ከቶትንሃም አርሰናል ከ35 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜዳው ውጪ ቶተንሃምን በደርሶ መልስ ማሸነፍ ችሏል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
27 0384Loading...
24
ሰዎች ጊዜያችንን አናጥፋ እንጠቀምበት ዛሬ አይደል እንዴ የ6 ደቂቃ እርዝመት የገባኝ።😂
26 85616Loading...
25
ካይ ሀቨርትዝ ባለፉት 11 ጨዋታዎች 8 ጎል 5 አሲስት @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25 6583Loading...
26
ቡካዮ ሳካ በIG ሰሜን ለንደን አሁንም ሁሌም የኛ ናት!❤ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
26 2403Loading...
27
ሚያሳዝኑን ሌላ አመቱን ሙሉ .........😭😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25 3612Loading...
28
እኔ በበኩሌ ስቃይ ውስጥ ነበርኩ!!🥵😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
25 06717Loading...
29
ጨዋታውን ላመለጣቹ ......... 💀 ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
20Loading...
30
ሳካ ሲታይ ላይ ይቋጥር እንደሆን ሲጠየቅ "አዎ ባስ ውስጥ ሆነን እናያለን" @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 63411Loading...
31
ቶተንሀም ያሳዩትን አቋም ሳላደንቅ አላልፍም ! በርተት በሉልን ተስፋ ሰንቀናል 😂❤ ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 6450Loading...
32
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ታሪክ 100 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታንዎችን በፍጥነት ያሸነፈ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ነው። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 6453Loading...
33
ካይ ሀቨርትዝ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 49810Loading...
34
ስህተት ከሰራ በኋላ እንኳን ተረጋግቶ ነበር ሲጫወት የነበረው ! ምን አይነት ሜንታሊቲይ ነው @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 0951Loading...
35
አርሰናል በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ከየትኛውም ክለብ በበለጠ ሀያ ሶስት ግቦችን ከቆመ ኳስ ማስቆጠር ችለዋል!👏 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23 7960Loading...
36
ሀቨርት አሲስት ያረጋት ኳስ 😍🔥 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23 8321Loading...
37
ምን ጭንቅ ውስጥ ነው የከትትሽን ራያ 😭 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
23 6000Loading...
38
35 ተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ              ተጠናቀቀ          ቶትንሃም 2-3 አርሰናል                                                         @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
24 38621Loading...
39
ተመስገን
10 0320Loading...
40
ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
10 0310Loading...
ክሪስ ዉድ በ2012 በትዊተር ገፁ! @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
😁 75😡 19👍 6👎 6 1
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
Show all...
JOIN
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Show all...
👍 1 1
ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
ቶተንሃም
ኒውካስትል
ባርሴሎና
ሪያል ማድሪድ
ፒኤስጂ
አል ናስር
ኢንተር ሚያሚ
አፈ-ቁጥብ እና በተመሳሳይ ወቅት ደግሞ እጅግ አስቂኙ የቡድኑ አባል! ቤንጃሚን ዊሊያም ኋይት። እጅግ የተደራጀው የዘንድሮ የተከላካይ መስመራችን አለኝታ ነው!! የቱ ነው ዋንኛ መጫወቻ ስፍራዉ እስኪባል ድረስ ቤን ኋይት የትኛውም ዓይነት የመከላከል ግዳጅ ይስማማዋል። መሐል፣ ቀኝ ክንፍ፣ ግራ ክንፍ፣ ይባስ ብሎ የተከላካይ አማካይ ስፍራም መክሊቱ ነው። አንድ ለአንድ የተቃራኒ አጥቂዎችን ሲገጥም አንገት ቀና የሚያደርግ ጥሩ ወረቀት አለው። ከዊሊያም ሳሊባ መመለስ በኃላ ወደ ቀኝ መስመር አዘንብሎ በወጥ ብቃት እያገለገለ ነው! የሶስቱ አናብስቶች አለቃ ጋሬዝ ሳውዝጌት.. ዴክላን ራይስን ለሽምግልና እስኪሰደው ድረስ የቤን ኋይት የቀኝ መስመር ተከላካይነት ስፍራ አቋም ተገልጦ ታይቷል። የሊጉን ምርጥ የኋላ ደጀን የያዘው የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ አይተኬ አባል ነው። ካልተወራላቸው ጀግኖች መሐል!! ✍ አሹ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
👍 144 28❤‍🔥 7
ስሜታችንን በማንደብቅ : ለእወነታው ዓለም የቀረብን : የእግርኳስ ድጋፍን በነጭ ቀይ ማለያ የታደልን ፣ በነቆራ ሀሜት ያልወደቅን ፣ የስኬትን ቁንጮ የምንፈልግ : የዛሬዋን ብቻ ሳይሆን የነጊቷን ብርሃን በመልካም ምንዛሬ የምንጠብቅ : ለአርሰናል እምነት ራሳችንን አሳልፈን የምንሰጥ የድጋፍ አለቶች ነን። ስለንቀታቸው አባዜ ምንም ማለት አንፈልግም! ባልተገራ አንደበት ብትሰድቡን ችግራችን አይደለም ፣ ምላሻችን የልብ ቋንቋ የሆነው ፍቅራችን ነው። አሁን ብታደንቁን አንገርምም ቀድመን ከቦታው ተገኝተን ስሜቱን ስለምናውቀው። ታድያ ከእኛ ጋር የደስታ ጊዜን አታሳልፉ አላልንም ወንድምነታችሁ እና እህትነታችሁ ከላይ የመጣ የተፈጥሮ ገፀ በረከት ነውና! ወደ ሜዳው ተሰናድተን የአባቶቻችንን ታሪክ ያቀፈውን መድፍ ተሸክመን ስንገባ አላማችን ለአርሰናል መታገል ነው። ኑ አሁንም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ግን የነቆራ ሀሜታቹ ከማንነት ተግባራችሁ ስለሚበልጥ ያንን ማድረግ ሀጥያት ነው ሚመስላችሁ! ! ውድ የመድፈኛው አቢዮተኞች ! ያለፈውን ጊዜ በመጥፎ አሳልፋችሁ ይህንን ጊዜ በደስታ የልብ ፈገግታችሁን በንፁ አንደበታችሁ የለገሳችሁን ፣ መወደቅ መነሳት ብርቃችን አይደለም ብላችሁ ያጠነከራችሁን ፣ በሰሜን ለንደኑ ቀበጥ ዝማሬ ውስጥ የጥበብ አንድማታን በአንበተ ርቱነት እያስደመጣችሁን ፣ ከድጋፍ እስከ ህይወት መስዋት ለአርሰናል ፍቅር እራሳችሁን አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ፣ የምትወዱን  የምንወዳችሁ ፣ የምታፈቅሩን የምናፈቅራችሁ ፣ ኖራችሁ የምታኖሩን ፣ በፍቅራችሁ ያሳወራችሁን ፣ በሜዳ ላይ ሀ ሁ አቦጊዳን እንደ አዲስ እያስተማራችሁን ፣ የስታሚና ጥንካሬያችንን ከፍ ያደረጋችሁ ፣ ከአንደበት እስከ ተግባር ፅድቀት አርሰናልን መርጣችሁ በጥሞና በሜዳ ላይ ተውኔት የተዝናናችሁ ፣ የመድፈኛው ዓለም የውበት ገፅታዎች...💛! " North London Forever, Whatever The Weather, These Streets Are Oun Own, And My Heart Will Leave You Never, My Blood With Forever, Run Through The Stone " 🎧❤️ ‼️ Still we die for Assena 👊 ‼️ ✍️ ( ደረሰ ንጉሴ ) @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
🙏 43 13👍 10🔥 4
👍 25 4
የቶትንሃም ደጋፊ ሜምበሮች ቡድናቸው በሲቲ እንዲሸነፍ ለመጠየቅ ደብዳቤ እየፃፉ እንደሆነ እየተዘገበ ነው😂😂😂😂😂 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
😁 139👍 10 3❤‍🔥 1
ሳሊባ እና ማጋልሄስ በፕሪምየር ሊጉ 58 ጨዋታዎችን ጀመሩ 26 ግዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ ወጡ @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
🔥 153 17👍 14😁 1
አርሰናል በዚህ የውድድር አመት 17 የጭንቅላት ኳሶችን ያስቆጠሩ ሲሆን ይህም በሊጉ ከሚገኙ ቡድኖች የሚስተካከላቸው የለም። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Show all...
👍 161 28👏 16

👍 121 28🔥 6