en
Feedback
Bahir Dar Institute Of Technology

Bahir Dar Institute Of Technology

Open in Telegram

ይህ የቴሌግራም ቻናል የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኦፊሺያል ቻናል ሲሆን በዋናነት ለተቋሙ ተማሪዎች የሚሆኑ መልዕክቶች ይተላለፉበታል:: ቻናሉ ለሁሉም ተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን ቻናሉን ለሌሎች ተማሪዎች እንድታጋሩልን እየጠየቅን ለተቋሙ እንዲደርሰ የምትፈልጉትን ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ @Contact_bit_bot ቦት ማድረስ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Show more
The country is not specifiedEducation62 757
2 443
Subscribers
+324 hours
+177 days
+8930 days
Posts Archive
PhD Dissertation Public Defence ============== Title: “Development of a Framework for a Holistic Environmental Flow Assessmen
PhD Dissertation Public Defence ============== Title: “Development of a Framework for a Holistic Environmental Flow Assessment Methods for Tropical Highland Rivers in Lake Tana Basin, Ethiopia” By: Wubneh Belete Abebe Date: Friday, 24 June 2022 (17 Sene 2014 E.C.) Time: 4:00–6:00 P.M. (10:00–12:00 Local time) Venue: ቀኃስ አዳራሽ (Poly Campus) Zoom Link: https://us02web.zoom.us/j/83313004006?pwd=aWc4eU43NjhLa01sa3NRZUJQZ2NXUT09 Meeting ID: 833 1300 4006 | Passcode: 346660 You all are kindly invited!

Call.for papers =========== ICT4DA-2022 4th International Conference on ICT for Development for Africa
Call.for papers =========== ICT4DA-2022 4th International Conference on ICT for Development for Africa

ማስታወቂያ ለPre-Engineering ተማሪዎች በሙሉ የዲፓርትመንት ማስተዋወቅ እና ኦሬንቴሽን የሚሰጠው ሐሙስ ግንቦት 25/2014 ዓ/ም ስለሆነ ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ላይ Poly Mother Cafe
ማስታወቂያ ለPre-Engineering ተማሪዎች በሙሉ የዲፓርትመንት ማስተዋወቅ እና ኦሬንቴሽን የሚሰጠው ሐሙስ ግንቦት 25/2014 ዓ/ም ስለሆነ ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ላይ Poly Mother Cafe እንድትገኙ እናሳስባለን። በተጨማሪም የዲፓርትመንት ምርጫ ከግንቦት 26-28/ 2014 ዓ/ም የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።

የፖሊ አሉምናይ ኔትዎርክ (PAN) 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በአዲስ አበባና በአሜሪካ አከበረ [ግንቦት 20/2014 ዓ.ም፣ ባህር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] ===========================
+9
የፖሊ አሉምናይ ኔትዎርክ (PAN) 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በአዲስ አበባና በአሜሪካ አከበረ [ግንቦት 20/2014 ዓ.ም፣ ባህር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] ========================================= ማሕበሩ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ እንጦጦ ፓርክ ኩሪፍቱ “From Friendship to National Impact” በሚል መሪ ቃል ባካሄደው 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር ላይ የቀድሞው ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት ምሩቃን ማሕበር ስራ አስፈጻሚዎች፣ የPAN አባላትና አመራሮችና በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተገኝተዋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የማሕበሩ ስራ አስፈጻሚ አባል የሆኑት ዶ/ር ኤርምያስ ገ/ኪዳን የማህበሩን አመሰራረት፣ ራዕይ፣ ተልዕኮና አላማ በተመለከት አጭር መልዕክት ለታዳሚው አቅርበዋል፡፡ እንደ ዶ/ር ኤርምያስ ገለጻ በአሜሪካ ለትርፍ ያልተቋቋመ በሚል የተመዘገበው በኢትዮጵያ ተቋማትና ማሕበረሰብ ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ የማምጣት ራዕይ ያለው PAN በተለያዩ ሃገራት ያሉ የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምሩቃንን በማሰባሰብ ለአባላቱ እድገት፣ ለማሕበረሰቡና ለሃገር ውስጥ ተቋማት እድገት አበክሮ እንደሚሰራ አውስተው በሙያዊ አገልግሎት፣ በትምሕርት፣ በገቢ አሰባሰብ፣ በፕሮጀክትና ስልጠና እንዲሁም በጋራ ምርምሮችን መስራት የሚሉ ተልዕኮዎችን እንዳነገበም ገልጸዋል፡፡ በመቀጠልም ስድስት ስትራቴጂያዊ ማዕቀፎችን ዘርዝረው በማብራራት እና ለአባላት የወደፊት አቅጣጫን በማሳየት ንግግራቸውን ቋጭተዋል፡፡ የቀድሞው ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት ምሩቃን ማሕበር ሰብሳቢ ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው በበኩላቸው ለማሕበሩ የምስረታ በዓል እንኳን አደረሳችሁ በማለት ንግግራቸውን የጀመሩ ሲሆን ስለፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት ምሩቃን

🛎 Call for training to all graduates! 🛎 We are planning to prepare a Career Expo by August in collaboration with our partne
🛎 Call for training to all graduates! 🛎 We are planning to prepare a Career Expo by August in collaboration with our partners. To participate to this huge event, graduate students need train in Employability and Job searching skill training. Therefore their cover letter and CV will be ready. Thus we are requesting you to apply and register to this training in two rounds. Apply here👇🏼 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScsbYfSprhRPQTgYzBN-rdJb4U_qKurXRNtU5Y5WPMci27msg/viewform Contact us by👇🏼 Gmail: cdcatbit@gmail.com

Total Result from 100% of candidates for the Scientific Director Position of Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar Uni
Total Result from 100% of candidates for the Scientific Director Position of Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar University

National Conference =========== Bahir Dar Food and Nutrition (FaN) Research Center at Bahir Dar Institute of Technology, Bahi
National Conference =========== Bahir Dar Food and Nutrition (FaN) Research Center at Bahir Dar Institute of Technology, Bahir Dar University is pleased to announce a national conference on Food Processing, Postharvest Management and Nutrition (FPMN) for Sustainable Development: Findings and Best Practices Date: 27th and 28th May 2022 You all are kindly invited!

Call for Training ======== ELIC-BiT has planned to offer Key English Language Improvement Training (KELT) for undergraduate s
Call for Training ======== ELIC-BiT has planned to offer Key English Language Improvement Training (KELT) for undergraduate students. Use the following link to register. Registration link: https://forms.gle/UfpjsYruNHt4duwJ9

የBiT የጤና የእግር ኳስ ቡድን ደብረታቦር ከተማ በሚካሄደው የመላው አማራ የመንግስት ተቋማት የስፖርት ሻምፕዮና የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደርን በመወከል ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ [ግንቦት 06/20
የBiT የጤና የእግር ኳስ ቡድን ደብረታቦር ከተማ በሚካሄደው የመላው አማራ የመንግስት ተቋማት የስፖርት ሻምፕዮና የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደርን በመወከል ተሳታፊ መሆኑን አረጋገጠ [ግንቦት 06/2014 ዓ.ም፣ ባህር ዳር - ኢስኮ/ባቴኢ] ====================== ዛሬ በነበረው የባህር ዳር ከተማ የጤና ቡድኖች የእግር ኳስ ውድድር በአሰልጣኝ አደራጀው ጌትነት የሚመራው የምድብ ሀ መሪው የBiT የጤና ቡድን ከምድብ ለ መሪው የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ (ጨጨፋ) አቻው ጋር ተገናኝቶ 4-1 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ ደብረታቦር ከተማ ለሚካሄደው የመላው አማራ የመንግስት ተቋማት የስፖርት ሻምፕዮና የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደርን በመወከል ተሳታፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የአምናው ኮከብ ተጫዋች ሐይለየሱስ ሙሏለም 2 ጎሎችን በግሩም ሁኔታ መረብ ላይ ሲያሳርፍ አምሳሉ አለምነውና ማተቡ ልመንህ አንድ አንድ ጎል በየስማቸው አስመዝግበዋል፡፡ የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬትም ለመላው የኢንስቲትዩቱ ማህበረሰብና የቡድኑ ደጋፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን እያስተላለፈ ቡድኑ በውድድሩ ያሳየውን ድንቅ ብቃት በመላው አማራ የመንግስት ተቋማት የስፖርት ሻምፕዮና ላይ ደግሞ ለተቋማችንና ለከተማ አስተዳደሩ ኩራት እንደሚሆን በመተማመን ለቡድኑ መልካም የውድድር ጊዜን ከወዲሁ ይመኛል፡፡ የኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/bitpoly ቴሌግራም፡- https://t.me/bitpoly ዌብሳይት፡- https://bit.bdu.edu.et