Muslim woman
Open in Telegram
We will build the next generation @ummu_umeir
Show moreThe country is not specifiedReligion & Spirituality35 459
3 149
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+330 days
Posts Archive
3 149
Rufaida women’s foundation
Adama campus
Course: ulum al-Quran
By Ustaz khalid kibrom
Only 15 spots left for Addis Ababa region you can register at @ummu_umeir
3 149
Aselamu aleykum werahmetullah weberekatu
Regustered students… class will start October 14… we will call and inform you everything Insha’Allah
And for others who want to register contact @ummu_umeir
3 149
#Announcement!
ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ
ሩፌይዳ የሴቶች ፋውንዴሽን "Diploma in Islamic Study" ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ መገኘቱን ስንገልፅ በደስታ ነው።
ከመስከረም 11‐25/2016 ምዝገባውን ያካሄዳል∷
ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በሚገኘው ስልክ በመደወል እንድትመዘገቡ በአክብሮት እናሳውቃቿለን∷
ለበለጠ መረጃ: ‐
+2519 8521 7396
+2519 9350 4310
Contact me: @ummi_umeir
3 149
Financial question
Registration 200birr
Monthly fee 1000birr
ስለለ ገንዘብ ጥያቄ የነበራችሁ
ምዝገባ 200 ብር
ወርሃዊ ክፍያ 1000 ብር
3 149
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ሩፈይዳ ውመንስ ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው። ይህ የ3
ወር አጭር ጊዜ ኮርስ 12 ትምርቶችን የሚይዝ ሲሆን መጨረሻ ላይ በ” ኢስላሚክ ስተዲ” ዲፕሎማ እና ሰርተፊኬት ይሰጣል።
ይህን ኮርስ ለሴቶች ብቻ ሲሆን ለመውሰድ ከ10ኛ ክፍል በላይ መሆን አለባችሁ።
መመዝገቢያ 200 ብር ብቻ ነው። ለመመዝገብ @ummu_umeir ላይ ሙሉ ስማችሁን እና ስልካችሁን አስቀምጡ።
ምንም አይነት ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ አናግሩኝ።
@ye_muslim_setoch
3 149
For those who are registering you have to be above grade 10… the class is only in the weekend
3 149
Aselamu Aleykum werahmetullahi wabarakatu
RUFAIDA WOMEN’S FOUNDATION
We are so happy to announce that we’re starting this foundation in addis abeba… there is 12 courses offered in this short term training to award Diploma in islamic study and Certificate in islamic study
We have limited number… registration fee is only 200 birr, contact @ummu_umeir to register
“We are envisioning to assure the well being of women’s”
@ye_muslim_setoch
3 149
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
غداً يوم الجمعة لا تنسوا الغسل،ولبس، الحسن، والتطيب(للرجال) ، والابكار الى المساجد، و قراءة سورة الكهف وكثرة الصلاة على النبي صلى الله عليه وسلم
وآخر ساعة ⌚ من يوم الجمعة اجعلوها لدعاء ولا تنسونا في دعواتكم 🤲
May the peace, blessings, and mercy of God be upon you
Tomorrow is Friday, do not forget to wash, dress well, wear perfume (for men), go to the mosques for the first-born, recite Surat Al-Kahf and pray abundantly for the Prophet, may God bless him and grant him peace.
And the last hour ⌚ of Friday, make it a prayer and do not forget us in your prayers 🤲
@ye_muslim_setoch
3 149
#የአሹራ ቀን ፆም!
ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾
“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134
በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦
﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾
“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
3 149
ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚኩም ሳሊሀል አእማል አላህዬ ወንጀላቸው ከተማረላቸው ከጀሀነም ነፃ ከሆኑት የዱንያውንም የአኄራውን ሀጃቸው ከሞላላቸው ባሪያዎች ያርገን አሚን
@ye_muslim_setoch
3 149
Do you want Allah’s mercy?
Do you have family problems?
Do you need children?
Do you want good spouse?
Do you have financial issues?
This is the best day of the year to make dua and the best time in this year is between aser and magrib
Let’s isolate ourselves for this 3 hours and talk to our lord and ask everything we need… May Allah accept all our dua
@ye_muslim_setoch
3 149
መሀርታን ፈልገቹሀል?
የቤተሰብ ችግር ገጠሟቹሀል?
ልጅ አላህ እንዲሰጣችሁ ትፈልጋላችሁ?
ጥሩ ትዳር ትፈልጋላቸሁ?
ሪዝቅ ትፈልጋላችሁ?
ይህ ቀን ከሙሉ አመት ለዱዐ በላጩ ቀን ሲሆን በዚህች ቀን በላጩ ሰዐት ደግሞ ከ አስር እስከ መግሪብ ነው።
ይቺን 3 ሰዐታት ብቻችንን ሆን አላህን እንለምነው። አላህ ዱዐችንን ይቀበለን።
@ye_muslim_setoch
3 149
5 things to do tomorrow
✨Set your Intention
إنما الاعمال بنية
✨Fast
Whoever fast tomorrow his 2 year sin will be forgiven
✨Pray Fajr in jemea & wait till sunrise then pray Duha
Whoever does this will get the reward of full haji
✨Give secret charity
✨Remember Allah full day especially
لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيءٍ قدير
@ye_muslim_setoch
3 149
ነገ ማድረግ የምንችለው 5 ነገራቶች
✨ ኒያችንን ማሳመር
إنما الأعمال بنية
✨ መፆም
በዚች ቀን የፆመ አላህ የሁለት አመት ወንጀል ይምረዋል
✨ ሱብሂ በጀመዐ ሰግደን እስኪነጋ ዚክር አድርገን ዱሀ መስገድ
… ይህንን ያደረገ ሙሉ ሀጅ እንዳደረገ ምንዳ ይፃፍለታል
✨ ሰደቃን በሚስጢር መስጠት
✨ ቀኑን ሙሉ አላህን እያስታወሱ መዋል በተለይ
لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيءٍ قدير
@ye_muslim_setoch
