cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

AKAKI KALE HEYWET CHURCH YOUTH

This channel intends to incorporate all youths in Akaki Kale Heywet Church and provide them info abt current activities

Show more
Advertising posts
238
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👍 4
ልጅም ትወልዳለች እርሱ ሕዝቡን ከኃጢያታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። ማቴ 1:21 የልደት ዋዜማ የአምልኮ ምሽት በጥቂቱ፡ #AKHC #AKHCYM
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳችሁ! #AKHC #AKHCYM
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የልደት ዋዜማ ፕሮግራም! ቀን ፡ ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 27 ሰዓት ፡ ከ11:30 ጀምሮ ቦታ ፡ በዘነበወርቅ አቃቂ ቃለሕይወት ቤ/ክ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል #AKHC #AKHCYM
Show all...
👍 5
ለሰው ዘር ሁሉ የሆነው የክርስቶስ ወንጌል፣ ሕዝብን ከነገድ እና ከቋንቋ የሚዋጅ ነው። ቤተ ክርስቲያንም ይህን ወንጌል በዐደራ የተቀበለች እንደ መሆኗ መጠን፣ የምስራቹን ቃል ድንበር ሳይገድባት እንድታደርስ እና ሁሉን ሰው ያለ አድልዎ እንድታገለግል ይጠበቅባታል። ይህ ሳይሆን ቀርቶ፣ ቤተ ክርስቲያን ራሷ በአግላይነት ወጥመድ ሥር ከተያዘች ግን፣ የምስራቹ መልእክት አደጋ እንደተጋረጠበት ያመለክታል። ሕንጸት እንግዳ አድርጎ ያቀረበው ሚስዮናዊ ኢያሱ ጎበና የገጠመው የአገልግሎት ፈተና፣ የቤተ ክርስቲያንን አግላይ አካሄድ ያመለክት ይሆን? https://youtu.be/_xTeLe_G3uU -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Show all...
ቤተ ክርስቲያን ያገለለቻቸው ቅዱሳን - ቈይታ ከኢያሱ ጎበና ጋር | ሕንጸት

ለሰው ዘር ሁሉ የሆነው የክርስቶስ ወንጌል፣ ሕዝብን ከነገድ እና ከቋንቋ የሚዋጅ ነው። ቤተ ክርስቲያንም ይህን ወንጌል በዐደራ የተቀበለች እንደ መሆኗ መጠን፣ የምስራቹን ቃል ድንበር ሳይገድባት እንድታደርስ እና ሁሉን ሰው ያለ አድልዎ እንድታገለግል ይጠበቅባታል። ይህ ሳይሆን ቀርቶ፣ ቤተ ክርስቲያን ራሷ በአግላይነት ወጥመድ ሥር ከተያዘች ግን፣ የምስራቹ መልእክት አደጋ እንደተጋረጠበት ያመለክታል። ሕንጸት እንግዳ አድርጎ ያቀረበው ሚስዮናዊ ኢያሱ ጎበና የገጠመው የአገልግሎት ፈተና፣ የቤተ ክርስቲያንን አግላይ አካሄድ ያመለክት ይሆን? -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:-

https://t.me/hintset

ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org

Photo unavailableShow in Telegram
የምሕረት አምላክ My Devotional time #MDVT “የርስቱን ትሩፍ፣ ኀጢአት ይቅር የሚል፣ የሚምር እንደ አንተ ያለ አምላክ ማነው? ለዘላለም አትቈጣም፤ ነገር ግን ምሕረት በማድረግ ደስ ይልሃል።”   — ሚክያስ 7፥18 (አዲሱ መ.ት) ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ሕብረት ስለ እርሱ ባለን መንፈሳዊ መረዳት ላይ ይወሰናል። እግዚአብሔር እኛን ይቅር በማለቱ ደስ ይለዋል! በሕይወታችን እርሱን የሚያስከብር ነገር ስናረግ ብቻ የሚደሰት ሳይሆን እኛን ይቅር በማለቱም ይደሰታል እግዚአብሔር እኛን በመማሩ ደስ ይለዋል። ተደጋጋሚ የሆነ የውድቀት ታሪክ ሲኖረን እኛም ራሳችንን በመቅጣት ከመገኘቱ ስንርቅ በውስጣችንም ያለው ወቀሳ ሲያይል እግዚአብሔርን ይቅር በለኝ ለማለት ብንቀርብ እንኳ ቅጣትና መገፋት እደሚደርስብን ልባችን ሲነግረን የእርሱ የምህረት ልቡ ግን ከሰማይ እንደሚሰፋ ከታላላቅ ውቅያኖሶችም እንደሚጠልቅ የምናቀው በፊቱ ቀርበን ማረኝ ስንለው ብቻ ነው እግዚአብሔር መኃሪ አምላክ ነው “.....አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ።” ኢዮኤል 2፥13   እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን ከመጠየቅ መቼም ቢሆን አናመንታ የሠራነው የትኛውም ኃጢአት ከእግዚአብሔር ምሕረት አይበልጥምና። ከተጨመሩ ጥቂት ሃሳቦች በስተቀር መሪ ሃሳቡ የዱባ ጥጋብ ከተሰሰኘው የፓስተር ሰሎሞን አበበ መጽሐፍ የተወሰደ
Show all...
👍 2
"My Devotional time" ወይም #MDVT በየሳምንቱ ከእግዚአብሔር ቃልና ከሌሎች መጽሐፍት የተረዳነውን የምንከፋፈልበት የቴሌግራም ፕሮግራማችን ነው። #AKHC_YTH
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! #AKHCYM #AKHC
Show all...
👍 5
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.