The Urban Center ( Kebet Eske Ketema)
Location https://maps.app.goo.gl/2q2Vk5YiVqrXQdr16
Show more4 389
Subscribers
+724 hours
+287 days
+9930 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
የአርክቴክቸር እና ዲዛይን የሥራ ቅጥር ዳሠሣ በሚል ርዕስ
ባለፉት ስድስት ዓመታት የ'አፍሪወርክስ' መተግበሪያ ላይ የተዋወቁ የሥራ ማስታወቂያዎች ላይ በመመሥረት በተሠራ ጥናት ዙሪያ ከሦስት ወጣት አርክቴክቶች፤ ሴማዊት አየለ፣ በእምነት ደምሴ እና ናትናኤል መስፍን ጋር ውይይት ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ሰኔ 181፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title "Exploring Architectural and Design Employability," we will discuss the research done on the job advertisements posted on 'Afriworks' over the past six years with three young architects: Semawit Ayele, Bement Demissie, and Natnael Mesfin.
Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on June 25, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
የጥናቱ ሊንክ
https://cutt.ly/ResxWMI9
❤ 2👍 1🔥 1
Repost from ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም - Ethiopia Book Forum
Photo unavailableShow in Telegram
ቆይታ - ከደራሲያን ጋር
የሦስት ትውልዶች ወግ
በመጻሕፍት፣ ንባብ እና ሌሎች ርዕሰ-ጉዳዮች
የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም በ’ክለብ ሀውስ’ መተግበሪያ የመጻሕፍት ውይይት አራተኛ ዙር መርሐ ግብር ከደራሲያን እና ተጋባዥ እንግዶች ጋር ፊት ለፊት ውይይት ያደርጋል።
በምዝገባ ብቻ!
ነጻ ዝግጅት።
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ ወይም QR ኮዱን ስካን ያድርጉ።
https://cutt.ly/KesyFuqf
የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም
👍 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Linkup Addis presents MindLink, this time we will explore how architectural designs reflect and shape cultural narratives, bridging the past, present, and future of community spaces.
Saturday, June 22, 2024, at 3:00 PM at Aurora Co-working Space.
RSVP using the following link: https://forms.gle/FAywpc5oH4dV7GZY7
Photo unavailableShow in Telegram
Linkup Addis presents MindLink, this time we will explore how architectural designs reflect and shape cultural narratives, bridging the past, present, and future of community spaces. 22 June 2024, at 3:00 PM at Aurora Co-working Space.
Rspv using the following link: https://forms.gle/FAywpc5oH4dV7GZY7
Photo unavailableShow in Telegram
Linkup Addis presents MindLink, this time we will explore how architectural designs reflect and shape cultural narratives, bridging the past, present, and future of community spaces. Join us on 22 June 2024, at 3:00 PM at Aurora Co-working Space.
RSVP using the following link: https://forms.gle/FAywpc5oH4dV7GZY7
Photo unavailableShow in Telegram
Ethiopian Premiere of
the World Touring Film
The Great Grand Greatness Awards
Screening on
Wednesday, June 19, 2024.
Starting from 7:30 PM
at Atmosphere.
Behind Alem Cinema
https://maps.app.goo.gl/3YL2x75saMARGD416
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የሕንፃ ግንባታ እና ብክነት"
በሚል ርዕስ በሕንፃ ግንባታ ወቅት ባልተጠናቀቁ እና ባልተጣጣሙ ዲዛይኖች ፣ በማይተገበሩ ደረጃዎች እና ደንቦች ፣ ያለበቂ ቅድመ ዝግጅት በሚሠሩ ሥራዎች ፣ በቸልተኝነት ፣ በሙያ ብቃት እና ልምድ ማነስ እንዲሁም ተያያዥ ምክንያቶች የሚከሰቱ የቁስ ፣ የጊዜ እና ተያያዥ ብክነቶች ከሥራው ባህርይ ጋር ተያይዞ የሚመጡ ተቀባይነት ካላችው "ብክነቶች"ጋር በማነፃፀር ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ሰኔ 11፣ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title
“Wastage in Building Construction" we will reflect on acceptable wastage due to the nature of the work in comparison with material and related wastage caused by incomplete designs, lack of coordination, unreinforced norms and standards, negligence, lack of skills and experience, unprofessional practices and related cases.
Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on June 18, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
👍 12👏 1

"የሕንፃ ግንባታ ዋጋ ማስተካከያ "
በሚል ርዕስ ስለ ዋጋ ማስተካከያ ፅንሰ ሃሳብ ፣ አተገባበር እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ምልከታ ይኖረናል።
ማክሰኞ፣ ሰኔ 4 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 በሸገር 102.1 እንድትከታተሉን እና ሀሳባችሁን እንድታካፍሉን እንጋብዛለን።
ከቤት እስከ ከተማ
ለተሻለ ከተሜነት በኢትዮጵያ
Under the title
“Construction cost price adjustnent in building construction" we will reflect on the concept ,implementation, and related subjects on construction cost adjustments.
Have your say and tune in on Sheger FM 102.1 on June 11, 2024, from 8 to 9 pm.
Kebet Eske Ketema
For Better Urbanity in Ethiopia
❤ 5👍 2
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.