2 172
Subscribers
-124 hours
-17 days
-2030 days
Posts Archive
2 172
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የትራንስፖርት(ሰርቪስ)አገልግሎት በተመለከተ
1. የትራንስፓርት ራሱን የቻለ መክፈያ ኮድ ገና ስላልተሰጣችሁ ሰንሳውቃችሁ ትከፍላላችሁ። ክፍያውም በአዋሽ ባንክ ብቻ ይሆናል :
2. ት/ቤት በመምጣት ተመዝገቡ ወይም ውል ያዙ አዲስ እና ነባርም
3. 27/12/18 ዓ.ም እስከ 6፡30 ተጨምሯል።
ት/ቤቱ
2 172
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የትራንስፖርት(ሰርቪስ)አገልግሎት በተመለከተ ሁሉም የትራንስፖርት (ሰርቪስ )አገልግሎት ሲጠቀም የነበረ እና አዲስ ወደ ትምህርት ቤታችን ለተቀላቀላችሁ የተማሪ ወላጆች ከተመረጡ የትራንስፖት ወላጅ ኮሚቴ ጋር የጋራ ያደረግናቸው የትራንስፖርት(የሰርቪስ) ስምሪቶች ና የገንዘብ ተመን ለመነጋገር ማክሰኞ በ19/12/2018 ዓ,ም ከጠዋቱ 2:30 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ማሳወቃችን ይታወቃል። ይሁን እንጅ በዕለቱ ያልተገኛችሁ በተገኙ ወላጆች ጋር በተሰማማንው መሠረት ምደባ መስራት ያለብን በመሆኑ ከ24-26/12/18 ዓ.ም እስከ 6፡30 ድረስ ብቻ የክፍያ ደረሰኝ ስታመጡ በነበረው ቦታ ድረስ በመምጣት እንድትመዘገቡ እያሳስብን ይህን ሳታደርጉ ቀርታችሁ የተመደበው መኪና ከሞላ ት/ቤቱ የማይጠየቅ መሆኑን እናሳወቃለን ።
ት/ቤቱ
2 172
Repost from Andu personal Edu. Consultant and Trainer
✔️ተማሪዎች ሆይ የ2019 የት/ት ዘመን ጥናት አሁኑኑ ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :-
✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3693?single
✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/4609?single
✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3716?single
✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3709?single
✅የ3ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3702?single
✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3685?single
✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3678?single
✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3670?single
✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3659?single
➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3641?single
✅Afan Oromo Grade 3-8 text books
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3099?single
✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/3720
2 172
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
ለ2019 ዓም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የትራንስፖርት(ሰርቪስ)አገልግሎት በተመለከተ ሁሉም የትራንስፖርት (ሰርቪስ )አገልግሎት ሲጠቀም የነበረ እና አዲስ ወደ ትምህርት ቤታችን ለተቀላቀላችሁ የተማሪ ወላጆች ከተመረጡ የትራንስፖት ወላጅ ኮሚቴ ጋር የጋራ ያደረግናቸው የትራንስፖርት(የሰርቪስ) ስምሪቶች ና የገንዘብ ተመን ለመነጋገር ማክሰኞ በ19/12/2018 ዓ,ም ከጠዋቱ 2:30 ትምህርት ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን በዕለቱ የማይገኝ የተማሪ ወላጅ በተገኙት የተማሪ ወላጅ የሚወስን ውሳኔ ተቀባይ የሚያገኝ መሆኑን እናሳወቃለን ።
ት/ቤቱ
2 172
የዩኒፎርም የከፈላችሁ የ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ወላጆች ነገ ሰኞ04/12/18 እና ማክሰኞ በ5/12/2018 ልኬት መውሰድ እንድንችል ልጆቻችሁን በማምጣት እንድታስለኩ ከተጠቀሰው ቀን በኃላ ወደ ስፌት ስለሚገባ ልካቸውን ማሳወቅ ይጠበቅቦችኃል
2 172
ከላይ ስማችሁ የተለጠ አዲስ ገቢ ተማሪ በሙሉ የመመዝገቢያ ክፍያ ከ1ኛ- 6ኛ 461ብር ከ7ኛ- 8ኛ 477ብር በአዋሽ ባንክ በተማሪው ኮድ ብቻ ገቢ እንድታደርጉ
የት/ት ቤቱ ኮድ cmm01 ነው
ስማችሁ የሌለ አዲስ ተማሪዎች ት/ቤት በመገኘት ማነጋገር ይጠበቅቦችኃል
2 172
ለክረምት ትምህርት የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
በ16/11/2018ዓ፡ም የክረምት ትምህርት በይፋ መጀመሩን እንገልፃለን።
2 172
ውድ ወላጆች የነባር የ2019ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ በኮድ ያልከፈላችሁ ከላይ የተለጠፈው አይነት ደረሰኝ በእጃችሁ የያዛችሁ የተማሪው ምዝገባ ወደ ሲስተሙ ስላልገባ ነገ 03/11/2018 ት/ቤት በምጣት ደረሰኙን እንድታስረክቡ ይህ ካልሆነ በቦታው አዲስ ተማሪ የምንቀበል ይሆናል
