የሎዛ ጥበባት the arts of loza
Open in Telegram
የሎዛ ጥበባት ተቋማችን የዕደ ጥበባት ፣ የዜማ መሳሪያዎች እና ሙሉ የፈርኒቸር ዕቃዎች ማምረቻ ተቋም ነው ፦ ➜ ጥራት ውበት ያላቸው የዜማ መሳሪያዎች (በገና፣ክራር፣መሰንቆ) ➜ ሙሉ የፈርኒቸር ሥራዎች ➜ ሥዕሎች ( ለስጦታ የሚሆኑ የእስራስ ሥዕሎች ፣ የአቡጀዴ ላይ ሥዕሎች ➜እስትሪንግ አርት ( string art) እንዲሁም የተለያዩ የዕደ ጥበብ ውጤቶችን ያገኛሉ ይደውሉ ይዘዙ 📞25190337205
Show more937
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1830 days
Posts Archive
🛑_አዲስ_የንስሃ_ዝማሬ_አምላኬ_ሆይ_መጋቤ_ምሥጢር_ሰሎሞን_ተስፋዬ_እና_ላእከ_ወንጌል_ይትባረክ_ፍሬው360p.mp311.01 MB
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ምክሮች
#01
ዘመን መገላበጡ አይቀርም
የተሾመ መሻሩ አይቀርም
ያጣ ማግኘቱ አይቀርም
የከሳ መወፈሩ የወፈነ መክሳቱ አይቀርም
ያጣም ያገኛል የታመመም ይድናል
ጤነኛም ይታመማል በዘመን አትመኩ
ባላችሁ ነገር አትመኩ ቤተ እግዚአብሔር አክብሩ
===============
ክራር፣በገና፣መሰንቆ በትዕዛዝ በጥራት እንሰራለን
ይደውሉ ፦
👉 0940538280
👉 0940443995
➢ ሥራችንን ለማየት https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
በገና (ውብ በገና 😍)
💸10.000ብር ...
'' ማንኛውም አይነት የበገና ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ''
◉ የምንሰራቸው ሥራዎች በዋንዛ እንጨት ሥለሆነ ጥንካሬያቸው አስተማማኝ ነው
◉ ማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
◉ በብዛት ለሚያሰሩ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን
============
👉 0940443995
👉 0940538280
============
ሥራዎቻችንን ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
በገና
💸4500ብር ...
'' ማንኛውም አይነት የበገና ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ''
➢ የምንሰራቸው ሥራዎች በዋንዛ እንጨት ሥለሆነ ጥንካሬያቸው አስተማማኝ ነው
➢ ማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን በብዛት ለሚያሰሩ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን
============
👉 0940443995
👉 0940538280
=========
ሥራዎቻችንን ማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
በገና (ውብ በገና 😍)
💸7500ብር ...
'' ማንኛውም አይነት የበገና ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ''
◉ የምንሰራቸው ሥራዎች በዋንዛ እንጨት ሥለሆነ ጥንካሬያቸው አስተማማኝ ነው
◉ ማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
◉ በብዛት ለሚያሰሩ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን
============
👉 0940443995
👉 0940538280
============
ሥራዎቻችንን ማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
በገና
💸4000ብር ...
'' ማንኛውም አይነት የበገና ዲዛይን በትዕዛዝ እንሰራለን ''
➢ የምንሰራቸው ሥራዎች በዋንዛ እንጨት ሥለሆነ ጥንካሬያቸው አስተማማኝ ነው
➢ ማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን በብዛት ለሚያሰሩ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን
============
👉 0940443995
👉 0940538280
=========
ሥራዎቻችንን ማየት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
ልዩ ቅናሽ 😍😍
5000 ብር ብቻቻቻ
==========
0940443995
0940538280
==========
👉https://t.me/GS71221
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
Repost from ገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት
+6
😍 ክራር
ለማመን የሚከብድ ልዩ ቅናሽ በገጸ ሰብእ ዕደ ጥበባት ቀርቦላችኋላ 🎉😱😱😳
____
➢ ሙሉ በሙሉ በዋንዛ እንጨት የተሰራ
➢ ገበቴው በዘመናዊ ማሽን የተስተካከለ ወጥ ቅርፅ ያለው
➢ ምቹ ዘመናዊ መቃኛ (ቲውነር ) ያለው
➢ ለዓይን ማራኪ በሆኑ ጌጦሽ ያሸበረቀ😍
➢ ለውበት እና ለጥንካሬ ሲባላ በኢፖክሲ ያሸበረቀ ውብ ጠንካራ ልዩ ክራር ነው
➢ ይሄን ክራር አሁን ባለው የክራር ገበያ ከእኛ ውጪ የትም አያገኙትም ይሄን ስንል በሙሉ ልብ ነው😊
===========================
ማካበድ እንዳይመስል አይቶ ማመን ነው👀
============================
ዋጋ : 5000 ብር ብቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻ
/ ባሉበት እናደርሳለን /
ማሳሰቢያ :
ይሄ ዋጋ ለተወሰኑ ቀናቶች ብቻ ስለሚቆይ ፈጥነው በመግዛት የግሎ ያድርጉት
📞📞📞📞📞
0940443995
0940538280
📞📞📞📞📞
#ገጸ_ሰብእ_እደ_ጥበባት
===================
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👉https://t.me/GS71221
ኑ ቃለ እግዚአብሔር እንማር
በዓምደ ተዋሕዶ ሰ/ትቤታችን በክረምት መርሐ ግብር ቀዳማይ፡ካልዓይ፡ሣልሳይ ኮርስ (ትምህርት) ስለሚያሰጥ በነፃ በመመዝገብ ቃለ እግዚአብሔርን እንድትማሩ ተጋብዛችኋል
=========================
ቀዳማይ ክፍል
✔ የቤ/ክ ታሪክ መግቢያ
✔ ትምህርተ ሃይማኖት
✔ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
✔ ክርስቲያናዊ ሥነምግባር
✔ ግእዝ ቋንቋ
=========================
ካልዓይ ክፍል
✔ የማቴዎስ ወንጌል አንድምታ
✔ ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን
✔ የቤ/ክ ታሪክ በኢትዮጵያ
✔ የቤ/ክ ታሪክ በዓለም መድረክ
✔ ግእዝ ቋንቋ
=========================
ሣልሳይ ክፍል
✔ የዮሐንስ ወንጌል አንድምታ
✔ ትምህርት አበው
✔ ጥናት እና ምርምር
✔ መዝሙር እና ምሥጢራቱ
✔ ግእዝ ቋንቋ
=========================
📝 የምዝገባ ቀናት ፦
=========================
➢ ከሰኞ እስከ አርብ 12:00- (ምሽት)1:00
➢ እና እሁድ ጠዋት ከ 2:30 - 3:30
➢ የወለቴለ/ጽ/ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ዓምደ ተዋሕዶ ሰ/ትቤት ትምህርት ክፍል
=========================
📝 ትምህርቱ የሚሰጠው ፦
=========================
➢ ከሰኞ እስከ አርብ
➢ ከ 11- ምሽት (1:00) ብቻ ነው
=========================
📞 ለበለጠ መረጃ ፦
➢ 0994794784 /@Kalu_w
➢ 0956122134 /@Hemi1916
➢ 0941207113 /@akeeldama
https://t.me/Amde_Tewahedo_SS
ለ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የቀረቡ ጥያቄዎች ልብን ከሚያርሱ ከመልሶቻቸውጋ
➢ ስለ ትዳር ...
በኦዲዮ ለማግኘት ከታች ያለውን ቁጥር ይንኩት
2016/08/029
"ሂድና ውደዳት!"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
በአንድ ወቅት አንድ ሰው ሚስቱ እንድትወደው ብዙ ነገር አድርጎ ስላልተሳካለት ሚስቱም ስላልወደደችው ተበሳጭቶ ወደሰባኪው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይሄዳል፡፡
"ሚስቴ እንድትወደኝ ብዙ ለፋሁ ፤ ያላደረኩት ነገር የለም ፤ምንም ልትወደኝ አልቻለችም፡፡ እንድትወደኝ ማድረግ የምችለው በምን መንገድ ነው?" ሲል በሀዘን ተሰብሮ ይጠይቀውና የሚነገረውን ጥበባዊ መንገድ በጥንቃቄ ለመረዳት እዝነልቦናውን አዘጋጅቶ የአባቱን ዓይን ዓይኑን እየተመለከተ የአንደበቱን ጥኡም ቃል ይጠባበቃል፡፡
ቅ/ዮሐንስ ግን የነገሩት በአጭሩ በሁለት ቃል ብቻ የተዋቀረ ነበር፡፡ "ሂድና ውደዳት!"
ሰውየው 'ያልኩትን አልተረዳኝ ይሆን እንዴ?' እያለ እያሰበ ጥያቄውን ደግሞ አቀረበ። "ሚስቴ አልወደኝ አለች ምንም ባደርግ ልትወደኝ አልቻለችም ነው ያልኩት" አለ በድጋሜ፡፡
"ሂድና ውደዳት" አለው ሰባኪው በድጋሜ፡፡
አሁንም ለሶስተኛጊዜ ሰውየው "ልትወደኝ የሚገባት ሚስቴ አልወደደችኝም ነው ያልኩዎትኮ!" አለ፡፡
ሰባኪውም መልሶ "ሂድና ውደዳት!" አለው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው እርሱ እንደሚወዳት ለመናገር 'እኔማ...' ብሎ ጀምሮ ራሱን መፈተሽ ጀመረ፡፡ እሱ ውስጥ ያለው፣ እርሱ የሚወደው፣ የእርሱ ፍላጎት የእርሱን የራሱን በእርሷ መወደድ እንጅ እርሷን መውደድ አልነበረም፡፡ ጊዜውን ለመወደድ በመጣር ብቻ አሳልፎታል፤ ጥረቱ ሁሉ እንድትወደው እንጅ እንዲወዳት አልነበረም፡፡ አዘነ፡፡ እርሷን መውደድ ሲገባው ራሱን በርሷ ለማስወደድ ሲጥር ኖሯል፤ አልተሳካለትም፡፡
ፍቅር የሚመጣው በራሱ በፍቅር እንጅ በሌላው ሁሉ ጥረት አይደለም፡፡ በሌላ ጥረት የሚመጣ ሰው ሰራሽ "ፍቅር" ካለ ግን ፍቅሩ ሀሰተኛ ነው፡፡
ራስን ከመውደድ አልፈን ራስን ወደማስወደድ ከመሄድ ይልቅ ሌላውን በመውደድ መወደድን አናጣውም፤ ፍቅር ሌላውን የሚወድ ከሆነ ፍቅርንማ እንደምን አይወድ!
እርሷን ስትወዳት ፍቅሯን ታገኛለህ እንጅ ፍቅሯን ያለፍቅርህ አትሞክረው! አንዳንዶቻችን እኔ ላደረኩት ነገር ለምን አልተደነቅሁም ለምንስ አልተወደድኩም እንላለን። እንደዚህ ካልን ያደረግነውን ላደረግንለት ሳይሆን ለራሳችን ነው ማለት ነው ያደረግነው፤ ይህ ደግሞ የፍቅር ባህሪ አይደለም፡፡ እኛ ለሌሎች የሌለንን ፍቅርም ሌሎች ጋ ወደኛ መጠበቅ የለብንም፡፡ ለባለቤቴ ባደረኩላት ነገር ከእርሷ ምስጋናን የምሻ ከሆነና ካልተመሰገንኩ ከከፋኝ እኔ ከፍቅር የነፃሁ ምስኪን ነኝ፡፡ በርግጥ ሚስቴ ደስ ስትሰኝ ማየት ሊያስደስተኝ ይገባል፤ ይህ ማለት ግን እንደዋጋ አድርጌ ልወስደው ሳይሆን መደሰቷን ስለምመርጥላት ስለእርሷ ደስታ ስል ነው፡፡ ስለእኔ በደስታዋ መደሰት ያይደለ፡፡
"ሂድና ውደዳት!" የሁልጊዜም መርሃችን ልትሆን ይገባል፡፡ እንድትወደን ሳይሆን እንድንወዳት ስንወዳት የምር ትወደናለች፡፡ ስንወድ ከተወዳጁ በምንጠብቀው ነገር መመስረት የለብንም የፍቅራችን መሰረት መመስረት ያለበት ፍቅራችን ላይ እንጅ በሚጠበቅ በሌላ ፍቅርም ሆነ ሌላመሰረት ላይ መሆን የለበትም፡፡
አምላክ እኛን ስለወደድነው አይደለም የወደደን፤ በራሱ ፍቅር ተመስርቶ ወደደን እንጅ፡፡ እኛም በራሳችን ፍቅር ተመስርተን ልንወደው ወይም ስለማይናድ በራሱ ፍቅር ተመስርተን ልንወደው ይገባል፡፡
ሰው ላይ ግን መመስረቻው የሰው ፍቅር አይደለም፤ አያስተማምንም፡፡ በራስ ፍቅር መሠረት ላይ የተተከለች ፍቅር በራስ ይዞታ ላይ እንደተሰራች ቤት ናት፡፡ ማንም መጥቶ አያፈርሳትም፡፡ ወዳኝ ከምንዋደድ ወድጃት ብንዋደድ ይሻለኛል፡፡ መሰረቱን ራሴ ላይ ራሴ ብይዘው!
@beteafework @beteafework
@beteafework @beteafework
Repost from ኦርቶዶክሳዊ የግራፊክስ ውጤቶች በ mike graphics design
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
#ዓቢይ_ጾም_ቻሌጅ🗓 ቀን 11
#challenge_day 11
የዓቢይ ጾም ሁለተኛ ሣምንት
“መቼ ታጽናናኛለህ እያልሁ ዓይኖቼ ስለ ቃልህ ፈዘዙ።”
— መዝሙር 119፥82 —
#like
#comment
#share
#mike_graphics_design
#mike_graphics_design
#mike_graphics_design
join us:-
👉https://t.me/OrthodoxGraphicsmiki
👉https://t.me/Mikegraphics
