cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዳሪክ ጥበባት

ዳሪክ ጥበባት አዘጋጆች ተስፋ ብዙወርቅ 🤳 0923507547 ንጉስ ደረሰ 🤳 0974287441

Show more
Advertising posts
391
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ትውልዶችን በጥበብ ስራው፣ የሰው ልጆችን በሙዚቃ ክህሎቱ በአንድ ያስተሳሰረው አርቲስት አሊ ቢራ በዛሬው እለት አመሻሽ የህክምና ክትትል ሲያደርግ በሰነበተበት በአዳማ ከተማ አዳማ ጀነራል ሆስፒታል ማረፉ ተሰምቷል። ዳሪክ ጥበባት በአርቲስት አሊ ቢራ ህልፈተ-ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ነገም_ሌላ_ቀን_ነው #ገጣሚ_ደራሲና_ጋዜጠኛ_ነቢይ_መኮንን 🎊 1. ነገም ሌላ ቀን ነው 2.የመጨረሻው ንግግር 3. የኛ ሰው በአሜሪካ የገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን መፅሐፎች በአንድ ላይ ይመረቃሉ:: 🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 12/2014 ዓ.ም በ11 ሰዓት 📍 በአዳማ ራስ ሆቴል 🎟 መደበኛ መግቢያ 200 ብር 🎤 በሃይሉ ገ/መድህን ዶ/ር አለማየሁ አረዳ ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ ጌትነት እንየው ምልዕቲ ኪሮስ ፍሬዘር አድማሱ ኤፍሬም ስዩም ሰለምን ሳህሌ ደምሰው መርሻ እንዳለ አለም ሳምሶን አንተነህ ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) ኤልያስ ሽታኩን መድረኩን አንጋፋው ጸሐፊ-ተውኔት ኃይሉ ጸጋዬ ይመራዋል። 🎼 ከመሶብ ባህላዊ ባንድ ጋር #አዘጋጅ የኢትዮዽያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም በዓል! Ayyana Garri!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የመስቀል በዓል!
Show all...
ከበኃይሉ ሙሉጌታ የዩቲዩብ ቻናል ላይ የተወሰደ የግሩም ዘነበ ምርጥ ንግግር የጥበብ ዝግጅቶቻችን ከቅሬታ እና ቁጭት መግለጫነት ተላቀው የልዕለ ሀሳብ ማፍለቂያ እና መዝናኛ መሆን መቻል አለባቸው! https://youtu.be/0jijdxVTMyY
Show all...
የግሩም ዘነበ መልእክት Girum zenebe First time on camera (dire dawa)

about the background of life

ከ3 ዓመታት በፊት በዛሬው እለት!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዳሪክ ጥበባት ላይ የሙዚቃ ስራዎችን በማቅረብ የምናውቃት በተለይም የሐመልማል አባተ 'ኪያ'ን ስትጫወት የምናውቃት ዳግም መንግስቱ (ዳጊ ሮክ) ታዋቂ የኦሮምኛ ሙዚቃዎችን በሚያቀርበው ቪዥን ኢንተርቴይንመንት ዩቲዩብ ቻናል ላይ " KOO GARAAN" የተሰኘ አዲስ ስራዋን ከአሸናፊ በቀለ ጋር አቅርባለች። ተጋበዙልን! ዳጊ አብረሽን ስለነበርሽ እንዲሁም ለነበረሽ ትጋት በዚህ አጋጣሚ እናመሰግናለን! ዳሪክ ጥበባት ሙዚቃውን ለማዳመጥ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ! 👇👇👇👇 https://youtu.be/aw3ASvUDcNA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! የአጋራችን የአሜን ሞዴሊንግ ት/ቤት በቢሾፍቱ ከተማ ያስተማራቸውን 3ኛ ዙር ተማሪዎች እሁድ ነሐሴ 1/2014 ዓ/ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በቢሾፍቱ ኢስት ጌት ሆቴል ያስመርቃል። የቢሾፍቹ እና አካባቢዋ ናሪዎች በዝግጅቱ ላይ እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል። አሜን ሞዴሊንግ ት/ቤት! #amen_modeling "The best modeling school ever !" ለተጨማሪ መረጃ 👇👇👇👇 Instagram: @amen_modeling_school Tiktok : tiktok.com/@amenmodelingschool YouTube: @Amen_Modeling_School_Ethiopia Facebook: @AmenModelingSchool Telegram: @Amen_modeling ይጎብኙ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✍ መሐመድ ኢድሪስ ካሳ 🌎 ዳሪክ ጥበባት
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.