cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

KEBRI DEHAR UNIVERSITY STUDENTS ISLAMIC JAMA'A

Show more
Advertising posts
204
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍       የደጋጎች ጀርባ የሚቆርጥ ሙሲባ!! ሓዲሱ አስፈሪ ከሆኑ የነብዩﷺ ሓዲሶች ተርታ ሊመደብ ይችላል።    ኢብኑ ማጃህ ከሰውባን ባስተላለፈው  የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦   «لأعلمن أقواما من أمتي يأتون يوم القيامة بحسنات أمثال جبال تهامة بيضا، فيجعلها الله -عز وجل- هباء منثورا» «የቂያማ ቀን ከህዝቦቼ ውስጥ እንደ ትላልቅ ተራራዎች የገዘፈ ምንዳ ይዘው ይመጡና አላህ የተበተነ አቧራ የሚያደርግባቸው ሰዎች አውቃለሁ» አሉ። قال ثوبان:     "يا رسول الله، صِفْهم لنا، جلِّهم لنا، أن لا نكون منهم، ونحن لا نعلم" ሰውባን:   "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ሳናውቅ ከእነርሱ  እንዳንሆን ለእኛ ግለፃቸው አብራርተህ ንግረን" አላቸው። قال:   أما إنهم إخوانكم، ومن جلدتكم، ويأخذون من الليل كما تأخذون، «እነርሱማ ወንድሞቻችሁ ናቸው, ከእናንተው ጎራ ናቸው, ከለይል እንደ ምትሰግዱት ሁላ የሚሰግዱ ናቸው» አሉ። «ولكنهم ………» «ነገር ግን…………» አሉ የአላህ መልእክተኛﷺ : : : : : :    «أقوام إذا خلوا ‌بمحارم ‌الله انتهكوها» «ብቻቸው በሚነጠሉ ጊዜ አላህ ዕርም ያደረጋቸው ነገሮች የሚዳፈሩ ሰዎች ናቸው» አሉ። ላ ኢላሃ ኢለሏህ!!      ወላሂ በጣም እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ ሓዲስ ነው። አላህ ያገራልህ………     ትሰግዳለህ… ትጾማለህ… ትቀራለህ… ሰዎችን ትመክራለህ… የቻልከው ዒበዳ ታስገኛለህ። ማሻ አላህ!! 🫵ወንድሜ…………      ማንም ሳይኖር… ብቻህን ስትሆን… ለብቻህ ስትነጠል… ማንም የሌለበት… ማንም የማያይህ ቦታ ላይ ስትሆን………        ምን ዐይነት ሰው ነህ?? 🫵ወንድሜ…………    የሚያውቅህ ሰው የሌለበት ሀገር ስትሄድ…… የማትታወቅበት ከተማ ስታርፍ…… ከስልክህጋ ብቻህን ስትሆን…… ትራንስፖርት ውስጥ ብቻህን ስትሆን………     ምን ዐይነት ሰው ነህ?? እዚህጋ ነው የብዙኃን ደጋጎች ጀርባ የሚቆረጠው!!      🤲አላህ ይጠብቀን🤲 إذا خلوت بريبة في ظلمة      👈والنفس داعية إلى العصيان فاستحي من نظر الإله وقل لها       👈 إن الذي خلق الظلام يراني
Show all...
1
በጀናዛ በማጠብ ላይ የተሰማራ አንድ ወንድም የሆነን አጋጣሚ እንዲህ ይተርክልናል.. ከእለታት አንድ ቀን አርባዎቹ ያልደረሰ ወጣት ሙቶ ከጓደኞቹና ከቤተሰብ ጋር ታጥቦ እንዲሰገድበት ወደ መስጅድ መጣ.. ከመጡት ሰዎቹ መሀል አንድ ወጣት በልዩ ሁኔታ ትኩረቴን ሳበኝ ወጣቱ የሟቹ እድሜ ውስጥ ያለ ወጣት ነው ። በጣም ያለቅሳል በየመሀሉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ቃልን ይደጋግማል ራሱን ለመቆጣጠር ድምፁን ዝቅ ለማድረግ ቢሞክረም አልቻለም በጣም እያለቀሰ ነበር። ከኔ ጋር ወደ ማጠቢያ ክፍል ገባ ወጣቱ በየመሀሉ በጣም ሲያለቅስ አብሽር ታገስ ትግስት ማድረግ እንዳለበት እነግረዋለሁ ። ምላሱ ይህን ቃል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ደጋግሞ ይል ነበር ። ይህንን ቃል ስሰማ እኔ እርጋታ ይሰማኛል ግን ለቅሶው በጣም ስራውን እንዳልሰራ እያደረገኝ ነበር ። ለወጣቱም ወንድምህን አላህ ይማረው ካንተ በላይ አላህ ለሱ አዛኝ ነው ። ትግስት ማድረግ አለብህ አልኩት.... ወጣቱም ወደኔ እየተመለከተ ወንድሜ አይደለም አለኝ ! በጣም ተገረምኩ ይህ ሁሉ ለቅሶ ይህ ሁሉ እዝነት እንዴት አልኩ በውስጤ ... ወጣቱም ከወንድሜ በላይ የሆነ ውድ የሆነ ጓደኛየ ነው ። የልጅነት ጓደኛየ..የትምህርት ቤት ጓደኛየ ክፍል ውስጥ አብረን ተቀምጠን በረፍት ሰዓትም አብረን አሳልፈን ...በሰፈር ውስጥ አብረን ተጫውተን...አብረን አድገን ግንኙነታችንም አብሮ አድጎ አብረን ዩኒቨርስቲ ገብተን አብረን ተመርቀን አንድ አይነት ስራ ይዘን እህትማማቾች አግብተን ወንድና ሴት ወልጄ እሱም በተመሳሳይ ወንድና ሴት ወልዶ በአንድ አከባቢ ቤት ተከራይተን እየኖርን ደስታችንንም ሀዘናችንንም አብረን እያሳለፍን አብረን ደስታ ሲኖር ደስታው እየጨመረ ስንገናኝ ሀዘኑ እየቀነሰ በሁሉም ነገር አብረን ነበር የምንኖረው ... ታሪካቸውን ሲነግረኝ አልቻልኩም በጣም አለቀስኩ... ያሸይኽ ምድር ላይ እንደኛ አይነት ግን አለ... ይች ንግግር ልቤን ነካው.. ሩቅ ያለውን ወንድሜን አስታወስኩና የለም አልኩት.... ሱብሐነላህ የሚለውን ቃል እየደጋገምኩ አጥቤው ጨረስኩ ወጣቱም የጓደኛውን ግንባር ሳመና በጣም ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ.. ሰዎች ይዘውት ወጡ ሶላቱል ጀናዛ እንድንሰግድበት .... ሰግደን እንደ ጨረስን ጀናዛውን ተሸክመን ወደ ቀብር ቦታ ሄድን ...ጥግ ላይ ቁሞ ወዳጅ ዘመድ እያፅናናው ቀብረን ጨረስን ሰዎች ሲሄዱ ለጓደኛው ዱዓ አርጎ ተመለስን .... በሚቀጥለው ቀን አሱር አከባቢ መስጂድ ትናንት የተመለከትኮቸው ሰዎች አንድ ጀናዛ ይዘው መጡ.... ትናንት የተመለከትኩትን ወጣት መልክ ያለው አንድ አባት እያለቀሱ ተመለከትኩ ። ያ ሸይኽ ትናንት እኮ ጓደኛው ጋር ነበር ጓደኛውን ሸኝቶ ዛሬ ተከትሎ ሄደ ትናንት ለጓደኛው ከፈንና መቀስ ሲያቃብል ጓደኛውን እየገለባበጠ ሲነካ ነበር ትናንት በጓደኛው ሞት ልብ ተነክቶ ሲያለቅስ ነበር እያለ አባቱ ስቅስቅ ብሎ አለቀ.. የተሸፈነበትን ስገልጠው ትናንት በጓደኛው ሞት እያለቀሰ የነበረው ወጣት እንደሆነ አወኩ በጣም ደንግጬ እንዴት ሞተ አልኮቸው ? ሚስቱ የሚበላ ብታቀርብለት አልበላ አለው መተኛት ፈልጎ ተኛ አሱር ላይ ሚስቱ ስቀሰቅሰው ሙቶ ተገኘ ... በጓደኛው ሞት ድንጋጤ አልቻለም ነበር ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የሚለውን ደጋግሞ ይል ነበር.... ጀናዛውን አጥበን ሰግደንበት ወደ ቀብር ቦታ ስንሄድ ሌላ አስገራሚ ነገር አገኘን ! ከትናንት ሟች ብኋላ ሌላ የሞተ ሰው አልነበረም ! ይህ ብዙ ጊዜ አያጋጥምም ነበር ከጓደኛው ቀብር ጎን ቀብረነው ተመለስን ኢናሊላሂ ወኢናሂ ራጁን ! አላህ እውነተኛ መልካም ጏደኛ ያድርገን ! ለአላህ ብለው ተዋደው በአርሽ ጥላ ከሚሰተሩ ያድርገን አሚን።
Show all...
ግጥም          ይድረስ ለሰለፍይ እህቶች አሰላሙ አለይኩም አንች ውዷ እህቴ፡ ልምከርሽ ልዘዝሽ በንፁሁ አንጀቴ እውቀትን ተማሪ ቢሉሽም እሜቴ እንዳትታለሊ ለሰነፍ ነቀምቴ በድንሽ ጠንክረሽ ከሆንሽ አስተማሪ ጀግና መሆንሽን አትጠራጠሪ እህት ቤተሰብን በተውሂድም ጥሪ ከሽርክ ቢድዓ እንዳትቆጠሪ ሌትም ቀንም ብለሽ በተውሂድ ተጣሪ በኒቃብ በጅልባብ ምንም እዳታፍሪ ከማንም ዱርየ እንዳትዳፈሪ ኒቃብን ልበሺ ሰውንም አክብሪ ስንት ሴቶች አሉ ጀግና በተውሒድ አጥብቀው የያዙ ያላህን መንገድ ቀጥ ብሎ መሄድ ያለ መቅመድመድ እደ ኡሙ ሱለይም የነቢ ሱሀባ ጀግና የነበረች እሱና ላልገባ ባሏንም ያለችው እስልምናግባ የአላህን ድን ትቱህ እኔን ላታገባ ምትክ ሁኚላት ለዚች ሱሀባ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ መንገድ  የተፈጠርንለትን ዋና  አላማ  ተዉሂድ ነዉ። ቅድሚያ ለተዉሂድ
Show all...
👍 2
🛑 ክፍል ሁለት (②)   📌 የግቢ(ዩንቨርስቲ)ፈተናውና መፍትሄው   ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ      በትኩረት ተከተሉኝ እንዲሁም የሰፈሬ ልጅ ነው አብረን ነው ሃገራቸን የመጣነው ወይም የተማርነው በሚል ምክንያት በአካል የሚገናኙ በስልክም የሚያወሩ የሚፃፃፉ አሉ ይሄም ወንጀል ነው። አላህን እንፍራ አብራችሁ ስላደጋችሁ ወይም ስለተማራችሁ አጅ ነብይነታችሁን አይቀይረውም።  ብዙ እህቶች በዚህ መንገድ አሉ። ሲቸግራት ካርድና ሌሎችንም ነገር ስላደረገላት በቃ የስጋ ወንድሟ የሆነ ይመስላታል። እባካችሁ ይሄን መንገድ እንዝጋው የሸይጧን መጫወቻ አንሁን። የዚህ መንገድ መጨረሻው ዚና ነው። ውድ እህቴ ወላሂ በስሜት ጉዳይ ማንንም ልታምኝ አይገባም። አይደለም እንደዚህ ግልፅ የሆነውን አጅ ነብይሽን አጎታቸው ሁኖ እንኳ የተደፈሩ ልጆች አጋጥመውኛል። ስሜት አውሬ ነው! እንዲሁም ግቢ ላይ ሴቶች ከወንድ አሚሮችጋ የማውራታቸው እድል ሰፊ ሆኖ ይታያል። ይሄም ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ኡስታዝ ስለሆነ አጅ ነብይነቱን አይቀይረውም። ብዙ አሚሮች ወይም ኡስታዞች አሉ በዚህ መንገድ በሴት ተፈትነው ከመልካም ስራቸው ወደኋላ የቀሩ! የሴት ፈተና በጣም ከባድ ነው። ስለዚህ ኡስታዝ ስለሆነ ብለሽ በተለየ ሁኔታ እሱጋ መደዋወልና ማውራት ልታቆሙ ይገባል። በዚህ ሁኔታም ብዙ እህትና ወንድሞች አላችሁ ደምበር ወደማለፍ የቀረባችሁ። አላህን እንፍራ ቁጥብነት ለራስ ነው! 🛑 ውድ ወንድ አሚሮችም ጥንቃቄ እናድርግ እኛ የተሻል ሁነን ሌሎችን ማስተማር ሲገባን ደካማ ልንሆን አየገባም። የናንተ ድክመት የሌሎችም ተማሪዎች ድክመት ነው። የቀራሃው ኪታብ ይሄን መንገድ አላህ ዚናን አትቅረቡ እንዳለው እንድትርው ካላደረገህ ከገባሀበት በኋላ ሊያስቀርህ አይችልም። ብዙዎች እንደ ቀላል ገብተውበት ተምበርክከው ቀርተዋል። ስለዚህ አንተም የኡማው ተስፋ ነህና ራስህን ጠብቅ። በዚህ በተቃራኒ ፆታም ጉዳይ ትምህርቶችን በሰፊው ልትሰጡ ይገባል። ሃቅን ለሚፈልጉ እህት ወንድሞች ሰበብ መሆን ትችላላችሁ። ግቢ ላይ ከቤት ህይወት ውጭ አይተው የማያውቁ ሴቶች ብዙ ስላሉ ወደ መጥፎውም ወደ መልካሙም የመሄድ እድላቸው ሰፊ ነው። ስለዚህ እነዚህ የኛ ሃላፊነት ናቸውና ወደ መልካሙ እንጥራቸው። 💥 ሌላው ግቢ ላይ ብቻ ሳይሆን በየ ሃገሩም ያላችሁ በቂርአት የምትሰባሰቡ ወይም በስራም ወይም ለጨዋታም ሊሆን ይችላል በተለያየ መንገድ ጓደኞቻችሁጋ ስትሰባሰቡ (በዝሙት አንዘምን)ቻናሉ ላይ በሚለቀቁ ፁሁፎች ሃሳብ ተለዋወጡባቸው። ምን አይነት ትምህር እንደወሰዳችሁና እናንተም ትምህርት መውስድ እንዳለባችሁ ተወያዩባቸው። ኢንሻ አላህ ጥሩ ሃሳብ ነው ብየ አስባለሁ እኔም አንድ እህት ይሄን እንደሚያደርጉ ነግራኝ ነው ሃሳቡን ወደናነተ ያቀረብኩት።        (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)   🛑 ክፍል👉 ይቀጥላል ከላይ ያሉትን ሃሳቦች ጠቅለል ያደረገ ወንድማዊ ምክሬን እለቅላችኋለሁ በጉጉት ጠብቁት።❗️ 💥 መልእክቱን በምንችለው ሼር እናድርገው በተለይ የግቢ ግሩፕ ወይም ቻናል ያላችሁ በዛ ላይ ልቀቁት። እንዲሁም በተለየ መልኩ ግቢ ለሚማሩ የማሪዎች ሼር እናድርገው። የአንድ ሰው የመመለሰ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም! ✍ከወንድማችን(ሙሂዲን ሰኢድ)
Show all...
በዝሙት አንዘምን 🚫

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያምብቡ። ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር እንመካከር 👉 @Jezakellah ሙሂዲን ሰኢድ ጆይን ግሩፕ👉 @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر

🛑 ክፍል አንድ   📌 የግቢ(ዩንቨርስቲ) ፈተናውና መፍትሄው   ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ እንደሚታወቀው ግቢ ላይ ፆታዊ የስሜት ፈተናዎች ይበዛሉ በተለይ ግቢ ከመግባታቸው በፊት ጠንካራ ማንነት የሌላቸው ልጆች በፍጥነት ከአለባበሳቸው ጀምሮ ሁኔታቸው ሲቀየር ይታያል። ምክንያቱም ቤተሰብጋ እያሉ ለቤተሰብ ብለው ከወንጀል ይርቃሉ ወደ ግቢ ሲሄዱ ግን አላህን ለማትፈራ ነፍስ ሁሉም ነገር መንገዱ ምቹ ይሆንላታል። በፊት ቁጥብ የነበሩት ለአላህ ብለው ቢሆን ግን አቋማቸው አይቀየርም ነበር። ለዛም ነው አንዳንዶች ግቢ ሲገቡ ከቤተሰብጋ እያሉ ኒቃብ የተከለከሉ ኒቃባቸውን ይለብሳሉ። በተቃራኒው ደግሞ ነፃነት ያገኙ መስሏቸው ሱሪ መልበስና ከወንዶች ጋር እንደፈለጉ ይሆናሉ። ከዛም ካንዱ የስሜት አሳዳጅ ከሆነ ወንድ እጅ ላይ ትወድቅና ህይወቷ ይመሰቃቀላል። አዎ አላህን በመፍራታችንና የአላህን ትእዛዝ በመጠበቃችን ተጠቃሚዎች ራሳችን ነን። በተቃራኒው የደስታ መንገድ መስሎን ስሜቷን የምትከተል ነፍስ ግን በየአቅጣጫው የሚያጠፋት ይከባታል። ነገር ግን እኔ እንደ ወንድም ባጭሩ መሰረታዊ ብየ ማስታወስ የምፈልገው ነገር ትክክለኛ ቋሚ የሆነን ደስታ ከፈለግን፦ አለባበሳችንን እናስተካከል፣ ቂርአት(ኪታባችንን እንድንቀራ /አቂዳችንን እንድናስተካከልና እንድናጠራ)፣ ከመጥፎ ጓደኞች እንድትርቁና ከፆታዊ ፈተና ራሳችሁን እንድታርቁ ነው። እነዚህን መንገዶች ከተጠነቀቃችሁ ከብዙ ፈተናዎች ትድናላችሁ በአላህ ፍቃድ። በተለይ ፆታዊ ፊተና ላይ ራሳችንን እንጠብቅ ብዙ የገጠሙኝ ልጆች አሉ በግቢ(በዩንቨርስቲ)ህይወታቸው ላይ ዚና ላይ የወደቁ ነገር ግን ሁሉም ማለት ይቻላል መጨረሻው ተለያይተዋል። ምክንያቱም ለስሜታቸው ብቻ ነው የሚፈልጓቸው። ሴቶችም ኢማናቸው ደካማ በመሆኑ በተለያዩ ጥቅማጥቅምና በውሸት የዝነት ቃላቶች ይምበረከካሉ። የሚያሳዝነው መጨረሻ ላይ ነው ተጠቅመውባቸው ሲሄዱ የሚባንኑት! እኛ ደግሞ ካለፉት ትምህርት ልንወስድ ይገባል። 🔥አንዳንዶች ግቢ እስክንወጣ ጊዜያዊ ኒካህ ቤተሰብ ሳያውቅ እንሰር ይፈቀዳል በማለት የማያውቁ እህቶች ላይ ሊጫወቱ ይሞክራሉ። ይሄ መንገድ አይቻልም ዚና ነው። አላህን እንፍራ።!ራሳችንን እንጠብቅ። 💥 ከላይ በትንሹ ልጅቷ እየመጣባት ያለውን ፈተና ነው የተናገረችው። ያው ግቢ ላይ የሴትን ስልክ ማግኘት ቀላል ነው። ነገር ግን በተለይ ስልክ ስለሆነ ብዙ ፈተናና መግባባቶች ከዛም አልፎ የዚናን በር የሚያፋጥነው። ስለዚህ ሴቶች ምንም አይነት መልእክት አትመልሱ ሰላማችሁን መጠበቅ ከፈለጋችሁ ይሄን አድርጉ። ፁሁፍ(ቴክስት)አለመመለስ ብቻ በቂ መፍትሄ አይደለም ብሎክም አድርጉ እስከመጨረሻው። አሰላሙአለይኩም የሚል እንኳ መልእክት ቢልኩላችሁ ለአላህ ሰላምታ ለምን አልመልስም ብላችሁ እንዳታስቡ ሳትፅፈሁ ሰላማታውን በምላሳችሁ መልሳችሁ ብሎክ ልታደርጉ ይገባል። አሁንም ደግሜ የምነግራችሁ ነገር አለመመለሳችሁ ብቻ መፍትሄ አይደለም የግድ ብሎክ ማድረግ አለባችሁ በተለያዩ ቁጥሮችም ሊፅፉላችሁ ይችላሉ እስከመጨረሻው ብሎክ አድርጉ። በስልክም ቢሆን አዲስ ቁጥር አታንሱ ወይም የቤተሰብ መስሏችሁ ድንገት ካነሳችሁት ወንድ መሆኑን ካወቃችሁ ዝጉት መዝጋታችሁም ብቻ መፍትሄ አይደለም ብላክ ሊስት አስገቡ ቁጥራቸውን።!   📌ክፍል ሁለት ነገ ይቀጥላል👈            (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው) መልእክቱን በምንችለው ሼር እናድርገው በተለይ የግቢ ግሩፕ ወይም ቻናል ያላችሁ በዛ ላይ ልቀቁት። እንዲሁም በተለየ መልኩ ግቢ ለሚማሩ ተማሪዎች ሼር እናድርገው። የአንድ ሰው የመመለሰ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም! የግቢ ላይ ያላችሁ አሚሮች በምን አይንት መንገድ ወጣቶችጋ መስራት አለብን በሚለው የተለየ ሃሳብ መመካከር ከፈለጋችሁ ፃፉልኝ! በምናየው ነገር ተስፋ ልንቆርጥ አይገባም በተለያዩ መነግዶች ሰበብ ልናድርስ ይገባል። ባረከላሁ ፊኩም
Show all...
በዝሙት አንዘምን 🚫

የተለያዩ ባለንበት ተጨባጭ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንመካከር እስካሁን በጣም ደስ የሚሉ አስተማሪ ፁሁፎችን አቅርበናል ቻናሉ ውስጥ ገብተው ሁሉንም ያምብቡ። ከሃራም መንገድ(ፍቅር)መውጣት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር እንመካከር 👉 @Jezakellah ሙሂዲን ሰኢድ ጆይን ግሩፕ👉 @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر

ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻህ ማን ናት? ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻ፣ እባላለሁ። የኢማሙ፣ የሱናው አዳሽ፣ የቢድዐው ቆራጭ፣ ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሃዲ አልዋዲዒ ረሒመሁላህ ልጅ። የተወለድኩት የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ከተማ ሲሆን፣ እዛ ግን አልኖርኩም። የኖርኩት እና ያደግኩት ሀገሬ ደማጅ ነው። በእውቀት ቤት ውስጥ፣ በዲናዊ እና እውቀታዊ ቤት ነው ያደግኩት። ለእውቀት እንጂ ለሌላ ነገር እራሳችንን አናነሳም። ከልጅነቴ ጀምሬ -ምስጋና ለአላህ የተገባ ሁኖ- እውቀትን መፈለግ ጀመርኩ። ማንበብና መፃፍን ከተከበረው አባቴ እጅ ተማርኩ። እንዲሁም ከግብፅ እና ከሱዳን እውቀትን ለመፈለግ የመጡ አንዳንድ የአባቴ ሴት ተማሪዎች ያስተምሩን ነበር። ቅዱስ ቁርኣንንም ከተጅዊድ መርሆች ጋር ተምሪያለሁ። እንደ ‘ሪያዱ ሷሊሒን’ እና ‘ዑምደቱል አሕካም’ የመሰሉ መትኖችን ሐፈዝኩ። ከዚያም በአደባባይ የሚሰጡ የአባቴ ትምህርቶች ሄድኩኝ - ረሒመሁላህ። የተገለለ ከሆነው የሴቶች ቦታ ላይ ሆኜ እከታተላለሁ። አንዳንዴ እኔ ብቻ እገኛለሁ። ከኔ ውጭ ሌላ ማንም አይገኝም። አባቴ ረሒመሁላህ፣ እኔን ስርአት ለማስያዝ፣ ለማስተማር እና ለማመላከት ከፍተኛ ትኩረት ነበረው፣ የተለያዩ ምርምሮችን ያስተዋውቀኛል። ሐዲሥ እና የሐዲሥ እውቀቶችን በአባቴ እጅ ወሰድኩ፣ “ሙኽተሶሩ ዑሉሚል ሐዲሥ” ኢብኑ ከሢር፣ “ተድሪቡ አርራዊ” ሱዩጢ፣ እና “ጛረቱል ፈስል ዐለል ሙዕተዲነ ዐላ ኩቱቢል ዒለል” የአባቴ፣ አልሐምዱ ሊላህ። እንዲሁም የኢብኑ ሐጀር “ኑዝሃቱ ነዞር”ን፣ እና የኢብኑ ረጀብ “ሸርሑ ዒለሊ ቲርሚዚ”ን ደማጅ በሚገኙ መሻኢኾች ወስጃለሁ። ታሪክና ሲራን ከአባቴ ተምሪያለሁ: “አሶሒሑል ሙስነድ ሚን ደላኢሊ አንኑቡዋ” በግልም በአደባባይም እከታተላለሁ። “ሶሒሑል ቡኻሪ”ን አባቴ ከቤት ብቻየንና ከመስጂዱ ሚንበር ላይ ሆኖ በሚያስተምረው ደርስ ላይ ተምሪያለሁ። ተውሒድ እና ዐቂዳን አባቴ በአደባባይ ከሚሰጣቸው ትምርቶች እከታተል ነበር፡  “አልጃሚዑ ሶሒሕ ፊል ቀደር” እና “አሽሸፋዐ” ሁለቱም የአባቴ ናቸው ረሒመሁላህ።  የኢብኑ ኹዘይማህ “ተውሒዱል አስማእ ወሲፋት” እና የዐብደላህ ቢን አሕመድ “አስሱና” ተከታትያለሁ። እነዚህ በአደባባይ ለሁሉም የሚሰጡ ትምህርቶች ነበሩ። “አት-ተድሙሪያህ”፣ “ፈትዋ አል-ሐመዊያ”፣ “አልኢማኑል አውሰጥ” የሸይኹል ኢስላም፣ “ሸርሑል ዐቂደቲ አጥጦሓዊያ” የኢብኑ አቢል ዒዝ እና “ፈትሑል መጂድ ሸርሑ ኪታቢ ተውሒድ” በአንዳንድ የአገሪቱ ሸይኾች ተከታትያለሁ። ... በነሕው ደግሞ፦ “አልአትቱሕፈቱ ሰኒያ”፣ “ሙተሚመቱል አጁርሩሚያ”፣ “ሸርሑ ቀጥሪ'ንነዳ”፣ እና “ሸርሕ ኢብኑ ዐቂል”። ሁሉንም የተማርኩት በአባቴ እጅ ነው - ረሒመሁላህ። ከቁርአን ማስረጃዎች፣ ምሳሌዎችና ግጥሞች በእኛ ላይ ሲያልፉ ኢዕራብ እንዳደርግ ያዘኝ ነበር። የኢብኑ ማሊክን “አልፊየቱ ብኒ ማሊክ” በቃሌ ሸምድጃለሁ - ምስጋና ለአላህ የተገባ ነው። ከአባቴ ከፍተኛ ትኩረት የተነሳ የነሕው እውቀትን ወደድን። በፊቅህ እና በሐዲሥ የአባቴን ትምርቶች እከታተል ነበር። “ሶሒሕ አልቡኻሪ”፣ን “ሶሒሕ ሙስሊም”ን “አስሶሒሑል ሙስነድ ሚማ ለይሰ ፊ አስሶሒሐይን” የአባቴን እከታተል ነበር። ከፊቅህ መርሆዎች፦ “አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል”፣ “አልወረቃት”፣ “አርሪሳላ” የኢማሙ ሻፊዒይን በአንዳንድ የሀገሪቱ ሸይኾች ላይ ተምሪያለሁ። ከተፍሲር፦ “ተፍሲሩል ሐፊዝ ኢብኒ ከሢር” እና “አስሶሒሑል ሙስነድ ሚን አስባቢ አንኑዙል” ከአባቴ የአደባባይ ትምርቶች ይዣለሁ። “ሙቀዲመቱን ፊ ኡሱሊ ተፍሲር” የሸይኹል ኢስላምን በከፊል የአገሪቱ ሸይኾች ተምሪያለሁ። አባቴ በእውቀት ፍለጋ ላይ እጅግ በጣም ከማበረታቱ የተነሳ ከሐፊዞች እንደምሆን ይሰማኝ ነበር = ግን አላህ አልወሰነልኝም። ይህ ከፊል አላህ ያገራልኝ ነገር ነው፤ እውቀትም ቀላል ነው። ጥራት የተገባው ጌታችንም፦ {ቁርኣንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው፡፡ ተገንዛቢም አልለን?} ብሏል። [አል-ቀመር፡ 17] አባቴም ረሒመሁላህ “አልጃሚዑ አስሶሒሕ ፊል ዒልሚ ወፈድሊህ” በሚለው ኪታቤ መግቢያ ላይ እንዲህ ሲል አወድሶኛል፦ “ኡሙ ዐብዲላህ አልዋዲዒያህማ እህቶቿን ዐቂዳ፣ ቁርኣን፣ ሐዲሥ እና ነሕው በማስተማር ላይ የቆመች ናት - አላህ ይጠብቃት። እንዲሁም እህቶቿ ከተለያዩ የየመን ሀገሮች የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች በደረሱላት ደብዳቤ መሰረት በመመለስ ላይ የቆመች ናት። ከመማር፣ ከማስተማር እና ከመፃፍ በስተቀር አንገቷን አታነሳም። “አስ-ሶሒሑል - ሙስነድ ፊ - ሸማኢል - ሙሐመድያህ” የተሰኘው መፅሃፏ ሊታተም ነው። አላህ፡ እንዲመራት፣ በነቢያዊ ሱንና አገልግሎት ላይ እንድትቀጥል እንዲያመቻችላት፣ ወደ መልክተኛው ሱንናም መጣራትን፣ እንዲያገራላትና፣ ከዱንያና ከሞት ፈተና እንዲጠብቃት እለምነዋለሁ፤ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነውና።” “ነሲሐቲ ሊንኒሳእ” በሚለው ኪታብ መግቢያ ላይም፦ “በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ ተጠቃሚ ነች፣ የአላህ መልእክተኛን - ﷺ - ስነ - ምግባር የተማረች፣ ጨዋና ጊዜዋን አጥብቃ የምትጠብቅ ናት። በዚህም ምክንያት አላህ እውቀቷን ባርኮላታል። እህቶቿን በማስተማር ላይ ትጉ ናት። አንድን ኪታብ እስከመጨረሻው ታስተምራለች ከዚያም ወደ ሌላ ኪታብ ትዘዋወራለች። የዐቂዳ፣ የፊቅህና የቋንቋ ኪታቦችን ወዳድ ናት።” هـــ  ሲል አሞካሽቶኛል። ከልጅነቴ እስከ ትልቅነቴ እያስተማርኩ ነኝ። በልጅነቴ  ማንበብን፣ መፃፍን፣ ቁርኣንን እና አንዳንድ መትኖችን በማስሓፈዝ አስተምር ነበር፣ አላህ አድሎን በደማጅ ሴቶችን በማስተማር እስከምቆም ድረስ። ከአባቴ ከተጠቀምኳቸው መርሆዎችና ስምሪቶች ውስጥ፦ • በሰለፎች አረዳድ መሰረት ማስረጃን ለመቀበል ዝግጁ መሆንና ጭፍን ተከታይነትን ማስወገድ። • ሐቅ በሰው አይታወቅም፣ ነገር ግን ሰዎች የሚታወቁት በሐቅ ነው። • ወደ እውቀት ሙሉ ለሙሉ መዞር። ከእውቀት የበለጠ ከፍ ያለ ወይም የሚያስደስት ምንም ነገር እንደሌለ፣ ንግስና፣ ዱንያ በጠቅላላዋም ብትሆን። • መለያየትንና እና ሒዝቢይነትን መጥላት። • በማይጠቅም ነገር ላይ ክርክርን መተው። • በተቻለ መጠን ከሚያባትሉ ነገሮች መራቅ እና እራስን ለእውቀት ፍለጋ መስጠት። • • ጊዜን መጠበቅ፣ ጊዜን እውቀትን በመፈለግና በዒባዳ ማሳመር።  ... ድክመታችንን እና አቅመ - ቢስነታችንን፣ ምንም እንዳላደለንም እናውቃለን፣ ቀጣይነት ያልለው ስኬትንና ከችሮታው ማብዛትን፣ እንዲጠቅመንና በረካውንም እንዲለግሰን ጌታችንን እንለምናለን። 🖋 ኡሙ ዐብዲላህ ዓኢሻህ ቢንት ሸይኽ ሙቅቢል ረሒመሁላህ || ጁማደል ኡላ 19/1437
Show all...
👏 1
“ጥንብ ነችና ተዋት!” ~ ዘረኝነት በነብዩ ﷺ አንደበት “ጥንብ” እንደሆነ ተገልጿል። ጥንብ ላይ የሚያንዣብበው ጥንብ አንሳ ነው! ሰው ሁን። ከጥንብ ራቅ። በተቅዋ ከፍ በል። “ከናተ በላጫችሁ ይበልጥ አላህን የሚፈራው ነው” ብሎናል ጌታችን። [ሑጁራት፡ 13] ሐበሻው፣ ጥቁሩ፣ ባሪያው ቢላል፤ ከዐረቡ፣ ከቁረይሺዩ፣ ከነብዩ ﷺ አጎት አቡ ለሀብ የበለጠው በተቀዋው እንጂ በምንም አልነበረም። ሞኝ አትሁን። ከእምነትህ ዘርህን አታስቀድም። አታይምንዴ አላህ ዐረቡን፣ ቁረይሺዩን፣ የነብዩን ﷺ አጎት አቡ ለሀብን ከሀበሻው ጥቁር ባሪያ በታች ሲያደርገው?! መቼም አቡ ለሀብን የሚያወግዝ አንድ የቁርኣን ምእራፍ እንደወረደ የምትዘነጋው አይመስለኝም። ቢላል ግን በኢማኑ ስንቶች የሚቋምጡበትን ማእረግ ነው የታደለው። የነብዩ ﷺ ቅርብ ሰው ነበር። የነብዩ ﷺ ሙአዚን መሆን ምንኛ መታደል ነው?! እርግጠኛ ነኝ ዛሬም ድረስ ቢላል በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ያለው ቦታ ታላቅ እንደሆነ እስክነግርህ አትጠብቀኝም። የትኛውንም ቋንቋ ስለተናገርክ ከማንም በላይ አይደለህም። ከየትኛውም ብሄር ስለመጣህም ከማንም በታች አይደለህም። ከሁሉ በፊት አንተ ለራስህ ትክክለኛ ቦታህን ስጥ። ሰዎች ስለሰቀሉህ አትሰቀልም። ሰዎች ስላወረዱህም አትወርድም። ለሆሳሱ ሁሉ ስላንተ እየመሰለህ አትሳቀቅ። ለቃላት መጥፎ ትርጉም እየሰጠህ አትሸማቀቅ። በትንሽ በትልቁ ውስጥህ አይደፍርስ። ጥቂት ከጠረጠርክ ሸይጧን ብዙ ያመሳስልብሃል። በዘሩ ሊኮፈስብህም የሚሻ ካለ፣ በማንነትህ ሊንቅህ ከዳዳው በተቅዋ ብለጠው። እሱ ጥንብ ቢያነሳ አንተም ጥንብ ታነሳለህንዴ?! ሀላፊነት ይሰማህ። ቂል የዘረኝነት እሳት ሲያቀጣጥል አንተ ጋዝ አታርከፍክፍ። ቂል ትከተላለህንዴ? የአረሕማን ባሪያዎች ማለት ቂሎች በቂልኛ ሲያናግሯቸው በነገር ሲተነኩሷቸው ነገር እንዲበርድ የሚያደርጉ፣ ሠላም እንዲሰፍን የሚጥሩ ናቸው። ታዲያ አንተ የማን ባሪያ ነህና?! እርግጠኛ ነኝ “የሸይጧን ነኝ” አትለኝም! የዘረኛ ዘረኝነት ዘረኛ አያድርግህ። የጥንብ አንሳው ጥንብ ማንሳት ጥንብ እንደማያስነሳህ ሁሉ። ሞኝ አትሁን! የሱ ዘረኝነት ላንተ ይቅርታ አይሆንም፡፡ እሱን ሸይጧን ቢጋልበው አንተም ጀርባህን ትሰጣለህ እንዴ? ግን የሸይጧን ፈረስ የሆነ ሰው ምንኛ አስቀያሚ ነው?! እናም እልሃለሁ ዘረኛው በቆሻሻ ዘረኝነት ውስጥ ሲዋኝ ብታየው ከቻልክ “አላህን ፍራ” በለው። በጥንብ እየተጨማለቀ እንደሆነም አስረዳው። ካልሆነልህ እሱ የያዘውን ጥንብ ለመንጠቅ እንዳትሞክር፤ ወይም ጥንብ ላይ እንዳትሻማ። ዘረኝነትን በዘረኝነት እንዳትመልስ ማለቴ ነው። ሸይጧን ከፊት ሲስብህ፣ ከኋላም ሲገፋህ ዝም ብለህ አትነዳ። “አላህን ፍራ” ማለት ካቃተህ አላህን መፍራት ግን አያቅትህ። ሂሳብ ስራ። ፈሪ ሁን! አዎ! አንድየውን፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተመልካች፣ የፍርዱ ቀን ዳኛ… የሆነውን ጌታ የምትፈራ ሁን። አስተውል! “ፈሪ” እባላለሁ ብለህ አትጨነቅ። የፈራሀው አላህን እንጂ ሰው አይደለም! ቀድሞ ነገር አላህን እንደሚፈራ ሰው ጀግና አለና ወይ? በጭራሽ! ነብዩስ ﷺ “ጀግና ማለት በንዴት ጊዜ ቁጣውን የሚቆጣጠር ነው” አላሉምንዴ? ታዲያ ትእዛዛቸውን እናክብራ! ወዳጅ ያምፃልንዴ?! የሌላውን ብሄር፣ ቋንቋ፣… ከማንቋሸሽ ራቅ። በሌላው ብሄር ላይ ከመሳለቅ ከመቀለድ ተጠንቀቅ። በሌላው ላይ ሲቀለድም አትሳቅ። ለራስህ የማትወደውን ነገር በሌላው ላይ አታድርግ። ይሄ ብዙዎቻችን የተለከፍንበት ገዳይ በሽታ ነው አላህ የጠበቀው ሲቀር። ምናልባት አንተ ስለራስህ ደንታ ቢስ ሆነህ ሊሆን ይችላል። ግን ሁሉ እንዳንተ እንዳልሆነ አትርሳ። አትጠራጠር! ዘረኝነት የጃሂሊያ ስራ የመሀይሞች መታወቂያ እንደሆነ ታማኙ የአላህ መልእተኛ ነግረውሃል። ልብ በል! በምትናገረው ቋንቋ ከማንም በታች እንዳልሆንክ ሁሉ ከማንም በላይም አይደለህም! ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ ስራህ እንጂ ዘርህ አይደለም። “ስራው ያስቀረውን ዘሩ አያስቀድመውም!” አይደል ያሉን ነብያችን ﷺ? ነብዩኮ ልጃቸው እንኳ “የነብይ ልጅ ነኝ” ብላ እንዳትሸወድ ይልቁንም በርትታ ሰርታ እራሷን እንድታተርፍ ነው አደራ ያሏት። ከፍ ማለት ከፈለግክ በኢስላም ከፍ በል፣ በተውሒድ ከፍ በል፣ በሱና ከፍ በል። ከዚህ በራቅክ ቁጥር እየወረደክ፣ እየዘቀጥክ፣ ቁልቁል እየተምዘገዝግክ እንደሆነ ነጋሪ እስኪነግርህ አትጠብቅ። ጥሪየ ማንነትህን እንድትጥል፣ ማንም በመታወቂያህ ሲረማመድ ዝም እንድትል አይደለም። ይልቁንም ጥሪየ አላህን እንድትፈራ ሚዛንህ እንድትጠብቅ ብቻ ነው። እናም የራስህን አስጠብቅ፣ ከሌሎች አትድረስ። ዘርህን ከእምነትህ ያስቀደምክ እለት ግን አትጠራጠር ታመሃል፡፡ እንዲህ እየገዘገዘህ ህመሙ ካልተሰማህማ ጭራሽ ቫይረሱ አናትህ ላይ ወጥቷል፡፡ ጓደኛህ ይህን ህመምህን እያየ፣ ጥምብ ስታጨማልቅ እየተመለከተህ ዝም ካለህ፤ ወይ እንደ ተናካሽ ውሻ ያገኘኸውን ስለምትነክስ ፈርቶሃል፣ ወይ ደግሞ እሱም እንዳንተው ጥንብ አንሳ ነው ማለት ነው! አደራ ግን እኔ ይሄን ሁሉ ስለቀልቅ ከችግሩ ነፃ ነኝ እያልኩ አይደለም፡፡ እኔ ቀርቶ ስንት ታላላቆች የሚወድቁበት ችግር እኮ ነው፡፡ ቀድሞ ነገር ታላቅ ሰው ማለት ፍፁም የማይሳሳት ነውንዴ? ከስህተቱ የሚመለስ ነው እንጂ!!! እናም ቫይረሱ ጋር ላለመድረስ ስንሳሳትም ለመመለስ እንጣር፡፡ እንዲህም እንበል፡ “አላሁመ ኣቲ ነፍሲ ተቅዋሃ፣ ወዘኪሃ አንተ ኸይሩ መን ዘካሃ፣ አንተ ወሊዩሃ ወመውላሃ!” “ጌታዬ ሆይ አንተ ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት፡፡ አጥራትም፤ አንተ ከሚያጠራት ሁሉ በላጭ ነህና፡፡ አንተ ረዳቷም ተንከባካቢዋም ነህ” ያረብ 🙏🙏🙏🙏🙏 ▶▶▶▶▶▶▶◀◀◀◀◀◀◀◀
Show all...
3
🍂የዶክተሩ አሳዛኝ ገጠመኞች....!?  ዛሬ ልጄን ለማሳከም ወደ አንድ ሀኪም ቤት አመራሁኝ ። የላብራቶሪ ውጤት እስኪደርስ ድረስ ዶክተሩ አንድ የማወያይህ ነገር አለ ብሎኝ ቁጭ አልኩኝ ። አንዲህም አለኝ አንድ የሚያሳስበኝ ነገር አለ ይኸውም የሙስሊም ሴት እህቶቻችን ጉዳይ ነው አለኝ ። በመቀጠልም እኔ ከሞያዬ አንፃር በተለያዩ ሀኪም ቤቶች ላይ እሰራለው በየቦታው የሚያጋጥመኝ አንድ ችግር አለ ይኸውም የሴቶች ውርጃ ነው አለኝ ። የተለያዩ ሴቶች ለማስወረድ ይመጣሉ ለምን የሚል ጥያቄ ሳነሳ አብዛኛው መልሳቸው <<ቤተሰብ አላወቀም የሚል ነው>> ይህ ማለት ደግሞ ያለ ኒካህ የተረገዘ የዝሙት ልጅ በመሆኑ ነው ። እኛ ጉዳዩ ከተፈፀመ በኃላም ቢሆን የተቻለንን ምክር እንለግሳቸዋለን። ነገር ግን በዚህ ዙሪያ የሚሰጥ ትምህርት አሊሞች ፣ ዱአቶች ዘንድ አናሳ ነው። ለምን በዚህ ላይ አትሰሩም?  ለምን እህቶቻችንን አታነቁም?  …  ወቀሳውን ጠበቅ እያደረገው መጣ ። ከመፍትሄዎቹ መሀከል አንዱ ሁለት ሶስት አራት ማግባት ነው ስለዚህም የሚሰጥ ትምህርት የለም። ቆይ ግን ለምንድን ነው?  እያለ ወላሂ ብዙ ወሳኝ ነጥቦችንና ገጠሞቹን አወራኝ በበኩሌ ያለንበት ደካማ ጎኖቹን እያነሳ እያወራኝ ስለነበር እውነት ነው እያልኩኝ ተቀበልኩኝ እላችኃለው። ከዚህ በፊትም አንድ ዶክተር ይህን ጉዳይ ቦታውን ሁሉ እየጠቀሰ ነግሮኛል። አንዳንዶች እንደውም ይህን ተግባር/ማስወረድን/ ከቢዝነስ አንፃር ብቻ በመመልከት የተለያዩ ክሊኒኮችን በቦታው እንደሚከፍቱ ነግሮኛል ✅ስለዚህ ወንድሞቼ እንዲሁም ኡስታዞች በዚ ህ ዙሪያ ለየት ያለ ትኩረት ተሰጥቶት በዚህ ርዕስ ላይ ዘመቻ ቢደረግ መልካም ነው         Copy
Show all...
FATHER OF ROBOTICS : ISMAIL AL-JAZARI (1136–1206) Ismail Al-Jazari was a polymath: a scholar, inventor, mechanical engineer, artisan, artist and mathematician from the Artuqid Dynasty of Jazira in Mesopotamia.'The Book of Knowledge of Ingenious Mechanical Devices' is a medieval Arabic book written by Ismail al-Jazari in the 12th century. It describes over fifty mechanical devices and automata, including clocks, water-raising machines, musical automatons, and humanoid robots. Al-Jazari provides detailed instructions for constructing each device and includes anecdotes and historical references. The book had a significant influence on the development of European clockmaking and automata, and it offers insights into daily life and technological innovations in the Islamic world during the medieval period. It's his book that influenced key concepts of modern day robotics.
Show all...
2
#Madaala....! ✍ Wantoota saddeet jijjiirama kee muldhisan. isaanis: 1) Haasofni sa'aatii dheeraa keessa kee sin gammachiisu...! 2) Halkan hirriba malee/gurzaa buluu caala hirriba filatta..! 3) Namaaf irra dabruu heddummeessita, ykn gadoo hin baay'eessitu...! 4) Muxannoo argachuudhaaf kan duraa caala keessi kee hayyamamaa taha...! 5) Garaagarumma namaa baay'ee kabajja.... fakkeenyaaf yoo qaamni garagaraa lamaan walitti bu'e... lamaanuu ija wal qixxummaatiin ilaalta...! 6) Namoota uf hawachiisuu fi ilmi namaa akka xiyyeeffannoo kallattii kee deebisuuf jecha baay'ee hin dhiphattu....! gadaa tana tanatu nu cinqe😁 7) Waan ulfaataa hedduu baadhattee dabarsuu dandeessa...! 8) Namarratti waa murteessuuf hin ariifattu....! Wantoota saddeettan kanniin qabaannaan milkaawuun salpaadha!
Show all...