cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Distance=Jigdan College=Addis Ababa

Created to communicate with distance students in Addis Ababa

Show more
Ethiopia9 561The language is not specifiedEducation71 881
Advertising posts
421
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+2730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለአዲስ አበባ ዋና ማዕክል የርቀት ተማሪዎች በሙሉ የፊታችን ቅዳሜ በ20/04/2016 ዓ/ም ማጠቃለያ ፈተና/Final Exam/ እንደምትወስዱይታወቃል፡በመሆኑምለፈተናስትመጡየኮሌጁንመታወቂያ፣ የተርሙን የክፍያ ደረስኝ፣ስሊፐ እና ሁሉንም አሳይመንት ይዛችሁ እንድትመጡ እንዲሁም ተርም 12 ተመራቂ ተማሪዎች ጥናታዊ የመመረቂያጽሁፋችሁን በተጨማሪነት ይዛችሁ መምጣት ይጠብቅባችኋል፡፡ ከርቀት ት/ት ክፍል
Show all...
ዉድ የኮሌጃችን ተማሪዎች በሙሉ የተርሙ ፈተና ለነባርም ሆነ ለአዲስ ተማሪዎች የሚሠጠዉ ታሀሳሰ20/ 2016ዓም መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ አሳይመንታችሁን ሰርታችሁ እንድታጠናቀቁ እንዲሁም ለፈተናዉም ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳሥባለን። ኮሌጁ!
Show all...
በአዲስ አበባ ዋና ማዕከል ለ2012A እና B ተማሪዎች በሙሉ በሚቀጥለው ጥር ወር የመውጫ ፈተና/Exit Exam/ እንደምትወስዱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለቅድመ ዝግጅት ይረዳችሁ ዘንድ ከዚህ በፊት የተዘጋጀውን የሞዴል ፈተና የላክን ሲሆን በአግባቡ ትጠቀሙበት ዘንድ እናሳስባለን፡፡ ከጅግዳን ኮሌጅ ርቀት ት/ት ክፍል
Show all...
በአዲስ አበባ ዋና ማዕከል ለ2012A እና B ተማሪዎች በሙሉ በሚቀጥለው ጥር ወር ለ2012ቢ የመጀመሪያ ዙር እንዲሁም ለ2012ኤ ደግሞ ለ2ኛ ዙር የመውጫ ፈተና በት/ት ሚኒሰቴር በኩል እንደሚሰጥተግልዖል፡፡ በመሆኑም ከት/ት እና ሥልጥና ባለስልጣኑ የሚሞላ ቅጽ የተለከ ሲሆን በአካል በመቅረብ እስከ ጥቅምት 5/2016 ፎርሙን ንድትሞሉ ያሳስብን በተባለው ጊዜ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ኮሌጁ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ጅግዳን ኮሌጅ የርቀት ት/ት ክፍል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo from Amanuel
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
We should prepare this format and we will report it
Show all...
ለ2012B ተማሪዎች በአ/አ ዋና ማዕከል ፕሮፖዛል ያላስገባችሁ የተርም 11 ማኔጅመንትና አካውንቲንግ ተማሪዎች እንዳላችሁ ለመረዳት ችለናል፡፡ በመሆኑም እስከ መስከረም 7/01/2016 ዓ/ም ድረስ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን በተጠቀሰው እለት ገቢ የማይደረግ ከሆነ ለሚፈጠረው ችግር ተቋሙ ሃላፊንቱን የማይወስድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
Show all...
Repost from N/a
ጅግዳን ኮሌጅ በርቀት፣ በቀንና በማታ በተለያዮ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 319 ተማሪዎች አስመረቀ። አዲስ አበባ: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጅግዳን ኮሌጅ በ2006 ዓ.ም በህንድ ከሚገኝው ታሚናዱ ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛው ዲግሪ ተማሪዎችን በማሰልጠን ነው ሥራውን የጀመረ። ኮሌጁ በሀገሪቱ በሚገኙ 15 ቅርንጫፎች እስካሁን በተለያዮ የትምህርት መስኮች ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል። ኮሌጁ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ የምረቃ መርሐ ግብርም በርቀት፣ በቀን እና በማታ በመጀመሪያእና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዮ የትምህርት ክፍሎች ያሰለጠናቸውን 319 ሰልጣኞችን አስመርቋል። ኮሌጁ በ2015 ዓ.ም በ15 ቅርንጫፎች 2812 ተማሪዎችን ማስመረቁንም የኮሌጁ ሥራ አስኪያጅ አቶ አማኑኤል መኮነን ገልጸዋል። ሥራ አስኪያጁ አክለውም ኮሌጁ ተማሪዎችን ከማሰልጠን በተጨማሪ የተለያዮ የምርምር ሥራዎችን እንደሚሰራ ጠቅሰው በቀጣይም ኮሌጁ ተማሪዎችን በጥራት እና በብቃት አሰልጥኖ ለማስመረቅ የበለጠ እንደሚተጋ ተናግረዋል። የኮሌጁ መስራች እና ባለቤት የሆኑት አቶ እውነቱ አበራ ባስተላለፉት መልዕክትም ተመራቂዎች በትምህርቱ ሂደት ያገኙትን ዕውቀት በመገምገም በሰለጠኑበት የትምህርት መስክ በእውነት እና በመልካምነት ሕዝቡን ሊያገለግሉ እንደሚገባም አሳስበዋል። ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የትምህርት ጥራትን እና የሀገር እድገትን ስለሚጎዳ ሁሉም አጥብቆ ሊጸየፈው እንደሚገባ የኮሌጁ መስራች ተናግረዋል። የዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት የባሕር ዳር ዮኒቨርሲቲ የግዕዝ ትምህርት ክፍል ኅላፊ ዶክተር አባ በአማን ግሩም ማወቅ መመራመር የሚቆም ባለመሆኑ በየዕለቱ ለማወቅ እና ባወቅነው ልክም ሕዝቡን በመልካምነት ማገልገል ይገባል ብለዋል። ተመራቂዎቹ ያገኙትን ዕውቀት ማወቅ ለሚገባቸው እንዲያካፍሉ ለተመራቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። ኮሌጁ በከፍተኛ ውጤት ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞችም ሽልማት አበርክቷል። ዘጋቢ፦ ራሔል ደምሰው ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ድረገጽ www.ameco.et ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq ቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ ትዊተር https://bit.ly/336LQaS ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5J ዲስከቨር አማራ አሚኮ https://www.facebook.com/DiscoverAmharaAMECO አሚኮ ስፖርት https://www.facebook.com/AMECOSport አሚኮ እውነታ ማጣሪያ https://www.facebook.com/AMECOFactCheck
Show all...