cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hamid Hab..official @🇪🇹

✔ ትህክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮ ፦ 1, ከ ቁርአን፤ 2, ከ ሀድስ፤ 3, ከ ታላላቅ ኡለማኦች፤ 4, ከ ስኬታማ ሰወች፤ ※ ከትህክለኛ ቂያስ ተጠናክሮ ይቀርብበታል። ※ አዳድስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል። ~ አላማየ በድናችን ላይ ያለ አላዋቂነት በመቅረፍ እና የመረጃ ጉድለት መሙላት ነው። » ሳጠፋ አርሙኝ አስተያየት ሲኖራችሁ t.me/Hamid_Habtamu ላይ አስፍሩልኝ።👋

Show more
Advertising posts
997
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​ እንደሷ ✍️ እነሆ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ይዘንላቹ መተናል ዛሬ ማታ 3:00 ይጠብቁን እ ን ደ ሷ ❗️ ሊያመልጦት አይገባም!!  ❗️ ወላሒ ውሸት አይደለም ግቡና አንብቡት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
ክፍል 1
ክፍል 2
ክፍል 3
Join
🌟⚠️➥መውሊድን ማክበር ይቻላል?⚠️🌟                 
Show all...
ይቻላል
አይቻልም
Photo unavailableShow in Telegram
1+4=5 2+5=12 3+6=21 8+11=??????? 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
???????????????
5
102
አላውቀውም
Photo unavailableShow in Telegram
1+4=5 2+5=12 3+6=21 8+11=??????? 👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
???????????????
5
102
አላውቀውም
      አል ሀኪም online የቁረአን ሂፍዝና ነዞር                               ማዕከል   አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አል ሀኪም የቁረአን  ሂፍዝና ነዞር ማዕከል ቁረአንን በኦላይን መቅራት ለሚፈልጉ ሁሉ በቀላሉ እና ደስ በሚል አቀራር ይዘንላችሁ መተናል የምንሰጣቸው የትምርት አይነቶች 1ቃኢደቱ ኑራንያ 2 ቁረአን ሂፍዝ በተጅድ 3 ቁረአን ነዞር  በተጅድ 4 እና የተጅዊድ ትምህርቶችን እንሰጣለን የቦታ ርቀት ሳይገድቦት መቅራት ይችላሉ። ከናንተ በላጩ ቁረአንን ተምሮ ያስተማረ ነው (ነብዩ ሶለላሁአለይሂ ወሰለም) የዕውቀት መጀመሪያው ቁረአን ነው በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ማለትም telegram  WhatsApp  imo ያገኙናል ኑ የአላህን ቃል እንማር    ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር         በ 09 65 92 16 83 ይደውሉ እነዲሁም ከታች ሊንኩን በመጫን ይመዝገቡ!!!http://t.me/+251965921683
Show all...
👍 2
ሶላት የፍቅር ቦታ ! ❥❥❥❥❥❥❥❥❥❥     አይጥ ግመልን ወደደ ። ጓደኝነትም መሠረቱ ። አይጥም የግመሉን ልጓም በመያዝ በእንግድነት ወደ ቤቱ ወሰደው ።  አይጥ መኖርያው ግመሉን ሊያስገባ እንደማይችል ሲረዳ አዘነ፣ እፍረትም ተሰማው... ግመልም እንዲህ አለው ... " በልክህ ውደድ ። አሊያም በወደድከው ልክ ቤትህን አዘጋጅ !!     ኢብኑል ቀይም ይህን አንስተው አለቀሱና እንዲህ አሉ ... " አንተ ሰጋጅ ሆይ ! ሰላትህን የምትሰግድለትን ጌታ የሚመጥን አድርገህ ስገድ   ወይም በሰላትህ ልክ ምትገዛውን ጌታ ፈልግ  !" ኢብኑል ጀውዚ ... " አንዲት አሮጊት ከዙህር ወቅት በፊት ዉዱእ ስታደርግ ያዩአት ሰዎች ዙህር አላዘነም ቢሏት... " እኔኮ ሳይጠራኝ ነው ወደሱ ምሄደው አለች "
Show all...
👍 2
Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatu ውዶቼ ከታች ሊንኩን የላኩላቹ bot ሰው በመጋበዝ ብር የምትሰሩበት ነው በናንተ ሊንክ 1 ሰው start ሲል 3 ብር ይሰጣቿል ከ20 ብር ጀምሮ በቴሌ ብር ማውጣት ትችላላቹ 200 ብር ከሞላ ቡሀላ ግን በባንክ ማስላክ ትችላላቹ ታዲያ ምን ትጠብቃላቹ ሊንኩን ተጭናቹ ወደ ስራ 👇👇👇👇👇👇👇 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 17 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepey_bot?start=r03678178210 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
🌟⚠️➥መውሊድን ማክበር ይቻላል?⚠️🌟                 
Show all...
ይቻላል
አይቻልም
Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatu ውዶቼ ከታች ሊንኩን የላኩላቹ bot ሰው በመጋበዝ ብር የምትሰሩበት ነው በናንተ ሊንክ 1 ሰው start ሲል 3 ብር ይሰጣቿል ከ20 ብር ጀምሮ በቴሌ ብር ማውጣት ትችላላቹ 200 ብር ከሞላ ቡሀላ ግን በባንክ ማስላክ ትችላላቹ ታዲያ ምን ትጠብቃላቹ ሊንኩን ተጭናቹ ወደ ስራ 👇👇👇👇👇👇👇 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 17 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepey_bot?start=r03678178210 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
አዕራቢ ነው፣ የከተማን አህዋል ብዙ አያውቅም፣ ብዙ ህይወቱ ከከብቶችና እርሻ ጋር ነው።  “ቂያማ መቼ ነው?” ሲል ጠየቃቸው። የአላህ መልዕከተኛም "ምን አዘጋጀህላት” አሉት?  “የአላህና የመልዕክተኛው ፍቅር” ሲል መለሰ።  መልዕክተኛውም “አንተ ከወደድከው ጋር ነህ” አሉት። [ሙስሊም: 2639] አሏሁም'መ ሑበክ ወሁበ ነብዪክ! http://t.me/Hamid_Habtamu
Show all...
H@๓ïδ Hαв...

💚 الحمد لله الذي هدانى للإسلام وما كنا لنهتدي لولا أن هدانا الله!!!