en
Feedback
ቤተ-ፈውስ➡ የህክምና ማዕከል

ቤተ-ፈውስ➡ የህክምና ማዕከል

Open in Telegram

መርጌታ አለሙ ባህላዊ መፍትሄ የጥበብ አይነት ሀሳቡ መልካም ከእግዚያብሄር የወረደ መልካም ገጽታን የተላበሰ ሲሆን ባጠቃለይ በዚህ በነጭ አስማት የሚጠቃለሉ ጥበቦች ናቸው።

Show more
3 095
Subscribers
No data24 hours
-167 days
-7030 days
Posts Archive
ማስጠንቀቂያ!! በስማችን እና በስራችን ከሚነግዱባችሁ አጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እናስጠነቅቃለን!! ውድ የተከበራችሁ የጥበብ አፍቃሪያን እንደምን ሰነበታችሁ።በተደጋጋሚ ወደእኛ በምትመጡ ጊዜ ከእዚ በፊት ተጭበረበርኩኝ ተታለልኩኝ የሚል መልዕክትን ትልኩልናላችሁ።እኛም የቸገረን በስማችን ከሚነግዱብን እንዴት እንደምንጠበቅ ነው። ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ብለን ስንፅፍ ሌሎችም አጭበርባሪዎች አርማችንን በማንሳት መልሰው ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ይሏችኋል። ብዙ የጥበብ ፅሑፎችን እንደአጋራን በፍጥነት እኛ የለጠፍነውን መሰል አታላዬች ገፅ ላይ ተለጥፎ እናየዋለን፤ለጥበቡም ዋጋ ሰጥተውት ከእኛም የእጥፍ እጥፍ አድርገውት እንመለከታለን።የጠነከሩ እፁብ ድንቅ ጥበቦችንም ለመግለፅ ለመለጠፍ እንሳቀቃለን፤ብዙሀኑንም በውሸት ገንዘቡን እንዲበዘብዙት በር እንከፍታለን። እኛም ቸገረን። ከላይ እራይት እና ኤክስ ምልክት ያደረኩባቸው የመስተፋቅር የፎቶ ጥበብን ለመደመሪያ ጊዜ ያስተዋወቅነው እኛ ነበርን።ነገርግን እኛ ከለጠፍን ከሶስት ወር በኋላ የራሳቸው በማስመሰል ድጋሚ ፅፈው ለጥፈውት በምተመዩት መልኩ ታዝበናል። እኛ የለጠፍንበትን ጊዜ እነሱ ከለጠፉበት ጊዜ አነፃፅሩት ማን ቀድሞ ለጠፈው? ስለፎቶ መስተፋቅር በፌስቡክም ሆነ በቴሌግራሞች ላይ ከመጋቢት 11*በፊት የተለጠፈ ነገር ካለ እኛ እንደ አታላይ እንቆጠር። እጅግ ብዙ ጥበቦችን በተለያዩ አታላዮች ላይ እየተለጠፉብን ነው እና ጥበብን ከእነሱ ዘንድ መስሏችሁ ከማሰራታችሁ በፊት ቢያንስ የተለጠፈበትን ቀን ወር እና አመተ ምህረት እያያችሁ ጥበብን ተቀዳጇት። በተመሳሳይ የእኛን ፅሑፍ ደግመው በመሪጌታ ስም የሚለጥፉ ካሉ በውስጥ መስመር ብታሳውቁን ለህብረተሰቡ እንደምናሳውቅ እናስታውቃለን። ቀጥሎ የእኛን ትክክለኛ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፅ እንለቅላችኋለን። @mrgetaalmu @mrgetaalmu

ገበያ በሰው ስራይ ወይም በሌላ እቃችሁ አልሸጥ ሲላችሁ የእሽኮኮ አንገት ቆርጣችሁ በቀኝ ኪሳችሁ መያዝ ፍቱን ነው ምንጭ ፦ አስማተ ሙሴ ወደብተራ ገቢር የብርሀና መፅሐፍ የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት
ገበያ በሰው ስራይ ወይም በሌላ እቃችሁ አልሸጥ ሲላችሁ የእሽኮኮ አንገት ቆርጣችሁ በቀኝ ኪሳችሁ መያዝ ፍቱን ነው ምንጭ ፦ አስማተ ሙሴ ወደብተራ ገቢር የብርሀና መፅሐፍ የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @mrgetaalmu @mrgetaalmu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

የትም የሌለ የድርሳናት ገቢር የራሴው መፅሐፍ መፅሐፈ አስማት ነው የድርሳናት ገቢር ናቸው ይሰራል ብዙ ምስክሮችም አሉ 🙅‍♂ ኮፒ አይደረግ የዚህ የ ግሩፕ አላማ ምንድነው?? --------------
የትም   የሌለ የድርሳናት ገቢር የራሴው መፅሐፍ መፅሐፈ አስማት ነው የድርሳናት ገቢር ናቸው ይሰራል ብዙ ምስክሮችም አሉ 🙅‍♂ ኮፒ አይደረግ የዚህ የ ግሩፕ አላማ ምንድነው?? ------------------------------------------- [መ/ር አለሙ ] [ቤተ -ፈውስ ] ግሩፕ ዓላማ በዐለማዊ መንገድ ሊፈቱ የማይችሉ ችግሮች፡ ውጣ ውረዶች፡ ኪሳራዎች ፡ጭንቀቶች፡ ድብርቶች ማጣቶች፡ መንገዳገዶች ፡ተስፋ መቁረጦች በድህነት መማቀቆችን ማስወገድና ትክክለኛ መፍትሄዎችን መስጠት ነው አብዛኛዎቻችን ስለ ጥበብ የምናቀው ነገር የለም ጥበብን ከባዕድ አምልኳ ጋር እናገናኘዋለን ግን እውነታው ያ አይደለም ጥበብ ከፈጣሪ የምትሰጥ ገፀ በረከት ናት ከላይ የጠቀስኩላቹሁ ችግሮች በጥበብ ፊት የሰናፍጭ ቅጣት ታክል አቅም የላቸውም ሌላው ማስጠንቀቅያ በኔ ስም  እና በቴሌግራም የሚጠቀሙ አሉ እናም እንዳትታለሉ ተጠንቀቁ ።                                      👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu

መስተፋቅር የሚፈልግ? መስተፋቅር የተሰራበት ሰው ማንም ይሁን ማንም በፍቅር ይወድቃል። ሀብታም ሆነ ደሀ ነጭ ሆነ ጥቁር ቆንጆ ሆነ መልከጥፉ አንዴ መስተፋቅሩ ከተሰራበት ሁሉ ነገር ያበቃቃል። በፍቅር
+1
መስተፋቅር የሚፈልግ? መስተፋቅር የተሰራበት ሰው ማንም ይሁን ማንም በፍቅር ይወድቃል። ሀብታም ሆነ ደሀ ነጭ ሆነ ጥቁር ቆንጆ ሆነ መልከጥፉ አንዴ መስተፋቅሩ ከተሰራበት ሁሉ ነገር ያበቃቃል። በፍቅርም ይወድቃል። መስተፋቅር ወጣ ገባ እያለ ለሚያስቸግር ሰው ሰጥ ለጥ ብሎ ጥሩ አፍቃሪ እንዲሆን ያደርጋል። መስተፋቅር የትዳርን ጥያቄ ዛሬ ነገ እያለ እድሜን ለሚበላ ትግስትን ለሚጨርስ ቁርጥ የእንጋባ ውሳኔን ያሰጣል። መስተፋቅር አልስማማ ያሉትን ጓደኛሞች ፍቅረኞችና ባለትዳሮች አስማምቶ አፋቅሮ አነፋፍቆ በደስታ ያኖራል። የመስተፋቅር ጥበብ ለጠቢቡ ሰለሞን ከፈጣሪ የወረደለት ለሰው ልጆች የተላከ የተቀደሰ ጥበብ ነው። መስተፋቅር ሀብታም ለመሆን ይጠቅመናል። ያላት ወይንም ያለውን ሞልቶ የተረፈውን አፈር አይንካኝ የምትለዋን ሀብታም በመጨበጥ ፊት ለፊቷም በመቆም ብቻ እንድታፈቅር፤በአዘኔታም የተጠየቀችውን ብዙ ገንዘብ እንድትሰጥ ያስደርጋል።(በጣም ሀብታም ያልሆኑት ላይ ማሰራት ገንዘብንም መውሰድ ነውር ነው፤እኛ ምናበረታታ ሽሮ እየበላን በትልቅ መኪናና በትልቅ ቤት ውስጥ የሚኖሩትን ባለሀብቶ ትንሽ ስትካፈሉ ብቻ ነው) መስተፋቅር አንድ ለመረጣችኋት ሴት ፈረንጅን ጨምሮ በፍቅር ለማጥመድ ይሆናል። የመረጣችኋትም ከሌለች ልባችሁ ለከጀላቸው የተለያዩ ሀብታምና ቆንጆ ሴቶች እንድትፈቀሩ ያስደርጋል። መስተፋቅር ፍቅር ብቻ ሳይሆን ገንዘብም ጭምር ነው!! የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 0903671388 @mrgetaalmu @mrgetaalmu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ሰላም ለእናንተ እንደምን አላችሁ በተከታታይ ቀናቶች ስለ ስራይ እናወራለን በተለይ እጀ ሰብዕ መርዝ እንድትበሉ ተደርጎባችሁ እየተሰቃያችሁ ላላችሁ በሙሉ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እንማማራለን የዶቅማ ፍሬ እ
+1
ሰላም ለእናንተ እንደምን አላችሁ በተከታታይ ቀናቶች ስለ ስራይ እናወራለን በተለይ እጀ ሰብዕ መርዝ እንድትበሉ ተደርጎባችሁ እየተሰቃያችሁ ላላችሁ በሙሉ እንደ ፈጣሪ ፍቃድ እንማማራለን የዶቅማ ፍሬ እና ቅጠሉን ከእንጆሪ ቅጠል ጋር ወቅጦ ቢገኝ የእስጢፋኖስ ማር ወይም ነጭ ማር ጥሩ ነው አንድ ላይ አድርጎ መጠቀም ነው የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @mrgetaalmu @mrgetaalmu ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እኔን ማማከር ትችላላችሁ 1.በህይወታቹህ 2.በትዳር ጉዳይ 3.በትምህርት ጉዳይ 4.በሱስ ጉዳይ 5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 7.በስራቹህ ጉዳይ 8.ሚ
+1
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እኔን ማማከር ትችላላችሁ 1.በህይወታቹህ 2.በትዳር ጉዳይ 3.በትምህርት ጉዳይ 4.በሱስ ጉዳይ 5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 7.በስራቹህ ጉዳይ 8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 10.በጤናቹህ ጉዳይ በቅንነት ሼር ሼር አድርጉ ለተቸገሩ ይድረስ ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉 @mrgetaalmu         @mrgetaalmu 👉0903671388ይደውሉ

በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ
+1
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ 1. በትዳር ጉዳይ 2. በድህነት መማቀቅ 3. በዐይነ ጥላ 4.በትምህርት ጉዳይ 5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ 6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ 7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ ከፍታቹሁ 8. በፍቅረኛ ዕጦት 9. በብር ዕጦት 10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ ተስፋ የቆረጣችሁ ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ ብቸኝነት የሚሰማችሁ እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ የተከዳችሁ ወዘተ.....     ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን             አናግሩኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ ለበለጠ መርጃ 09 03671388ብለው በስራ ስያት ይደውሉ።            👉@mrgetaalmu                   👉 @mrgetaalmu

ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ መ/ር አለሙ ነኝ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮን
+1
ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ  መ/ር አለሙ ነኝ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው በውጭም 🇭🇹🇮🇶🇧🇲🇦🇴ሀገር 🇸🇳🇬🇼🇮🇶🇧🇲 ውስጥም  ላላችሁ ባላችሁበት የፈለጋችሁን ነገር ማሰራት ይቻላል መ /ር አለሙ ነኝ /ባህላዊ መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይደውሉ ።☎️0903671388 👉በኢሞ 👉በዋሳፕ 👉በቴሌግራም 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu

ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ?? ጥበብ ነው 100% ጥበብ ምንድነው  ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን የተፈጠረች አንድ ስውር ሊዳሰስ ሊጨበጥ የማትችል አካል ናት ለትንሽ ሰዎች የተሰጠች ስጦታ ናት  ግን ፈጣሪ ችሎታውን ሰቶን በለማስተዋል በመናቅ በመፍራት ሳንጠቀመው ቀርተናል እጅግ የደህየ ጭንቅላት እጅግ የተሞጠጠ ሀገር ይዘን ደሞ ጥበብን መናቅ መፍራት ??????? በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀትን እንፈራለን አዲስ ነገርን እንፈራለን ቶሎ ብለን ከዕምነት ጋር እናነካከዋለን ይሄ ጥበብ ነው ከዕምነት ጋር አይነካካም ስንት ነገስታት እግዚአብሔር የሚፈሩ የሚያመልኩ ጥበብን ተጠቅመው ስንት ተዐምር ሰርተዋል ጥንቁልና ምንድነው ፡ጥንቁልና በአጠቃላይ ሰይጣናዊ እሰራር ነው እንድትጠቀሙት አልመክርም ከዕምነታችሁ ጋር ስለሚጋጭ ። ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን። ☎️0903671388 @mrgetaalmu @mrgetaalmu

ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ?? ጥበብ ነው 100% ጥበብ ምንድነው ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን
+1
ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ እኔ የምሰራው (ጥበብ) ነው ወይስ !!!ጥንቁልና!!! ?? ጥበብ ነው 100% ጥበብ ምንድነው  ጥበብ ማለት እኛ ማየት የማንችለው ማድረግ የማንችለው ልታደርግልን ልትረዳን የተፈጠረች አንድ ስውር ሊዳሰስ ሊጨበጥ የማትችል አካል ናት ለትንሽ ሰዎች የተሰጠች ስጦታ ናት  ግን ፈጣሪ ችሎታውን ሰቶን በለማስተዋል በመናቅ በመፍራት ሳንጠቀመው ቀርተናል እጅግ የደህየ ጭንቅላት እጅግ የተሞጠጠ ሀገር ይዘን ደሞ ጥበብን መናቅ መፍራት ??????? በተለይ ኢትዮጵያውያን እውቀትን እንፈራለን አዲስ ነገርን እንፈራለን ቶሎ ብለን ከዕምነት ጋር እናነካከዋለን ይሄ ጥበብ ነው ከዕምነት ጋር አይነካካም ስንት ነገስታት እግዚአብሔር የሚፈሩ የሚያመልኩ ጥበብን ተጠቅመው ስንት ተዐምር ሰርተዋል ጥንቁልና ምንድነው ፡ጥንቁልና በአጠቃላይ ሰይጣናዊ እሰራር ነው እንድትጠቀሙት አልመክርም ከዕምነታችሁ ጋር ስለሚጋጭ ። ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን። ☎️0903671388 @mrgetaalmu @mrgetaalmu

መ/ር አለሙ ባህላዊ መፍትሄ =================== ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ እዴት ሰላም ለናተ ይሁን ። ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹ
/ር አለሙ ባህላዊ መፍትሄ =================== ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቧቼ እዴት ሰላም ለናተ ይሁን ። ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል። በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 1.በገንዘብ ማጣት 2.በስራ ማጣት 3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 5.ዕድል የሌላቹሁ 6.በትምህርት ዙርያ 7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ። በስልክ ቁ.ር ☎️0903671388 ------------------------------------------- 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu                                 

መርጌታ አለሙ ባህላዊ መደሀኒት የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም - ጋኔን ለ
+1
መርጌታ አለሙ  ባህላዊ መደሀኒት የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ። 0903671388     👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu

-ይብቃ- መ/ር አለሙ ነኝ አብዛኞቻችሁ ለሰው የማትናገሩት ብትናገሩትም ብትወሩትም የማይረዳቹህ ውስጣቹህ ትልቅ ችግር ፍ ርሀብ እጦት ብቸኝነት ሰርቶ መና መቅረት ተመሳሳይ ኑሮ ለረጅም አመት መኖር ጉ
+1
-ይብቃ- መ/ር አለሙ ነኝ አብዛኞቻችሁ ለሰው የማትናገሩት ብትናገሩትም ብትወሩትም የማይረዳቹህ ውስጣቹህ ትልቅ ችግር ፍ ርሀብ እጦት ብቸኝነት ሰርቶ መና መቅረት ተመሳሳይ ኑሮ ለረጅም አመት መኖር ጉስቁልና ድህነት አለባቹሁ ይሄ ስቃይ እንዲያበቃ አንድ ውሳኔ መወሰን ነው እሱም 🔴🔴ይብቃ ማለት 🔴🔴 በማንኛውም ነገር ልረዳቹህ ዝግጁ ነኝ ። @mrgetaalmu @mrgetaalmu

አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመ
+1
አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመካከለኛው ኑሮው ወደ ድህነቱ የሽምጥ ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ እየወረደ ነው። አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ ---------------------------------------- 1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት። 2. በድህነት በብር ማጣት ለምትማቅቁ 3. በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ 4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ 5. የህይወት ለዛው የጠፋባቹሁ 6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ 7.ምንም ነገር የማይሳካላቹሁ ምንም ነገር የማይሆንላቹሁ ልፋት ብቻ የሆነባቹሁ ። 8.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ 9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ። 10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ ይቺን የአባቶቻችን የአዮቶቻችን ጥበብ እንጠብቃት እንከባከባት:: እኔን በተለያዮ ጉዳዮ ማማከር ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ይደውሉ ☎️ 0903671388 ማሳሰብያ - ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም የምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ 🙏        (#ጥበብ #ታላቆን# ታከብራለች) 🤲 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu

ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ መ/ር አለሙ ነኝ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮን
+1
ሰላም ውድ የጥበብ ቤተሰቦቼ  መ/ር አለሙ ነኝ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው በውጭም 🇭🇹🇮🇶🇧🇲🇦🇴ሀገር 🇸🇳🇬🇼🇮🇶🇧🇲 ውስጥም  ላላችሁ ባላችሁበት የፈለጋችሁን ነገር ማሰራት ይቻላል መ /ር አለሙ ነኝ /ባህላዊ መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይደውሉ ።☎️0903671388 👉በኢሞ 👉በዋሳፕ 👉በቴሌግራም 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu

ብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄ እየጠየቃችሁኝ ነው፡፡ በመጀመሪያ ትንሽ ስለመስተፋቅር እና አይነቶቹ ማብራሪያ ልስጣቹህ፡፡ እንግዲህ መስተፋቅር ወይም መስተዋድድ ማለት የግዕዝ ቃል ነው ትርጉሙም መፋቀር መዋደድ ወይም የሚያፋቅር የሚያዋድድ ማለት ነው፡፡ መስተፋቅር በሁለት አይነት መንገድ ይከፈላል፡፡ ማለትም በነጭ አስማት የሚሰራና በጥቁር አስማት የሚሰራ እያንዳንዳቸውን እንደሚከተለው እዘረዝራቸዋለው፡፡ እንግዲህ በነጭ አስማት የሚሰሩት መስተፋቅሮች የእግዚአብሔርን ብቻ ህቡዕ ስሞች በመጥራት ወይም የአንዳንድ ቅዱሳን መላእክትን ስም በመጥራት የማፋቀር ሀይል አላቸው ተብለው የሚታመንባቸው ስሞች በመጥራትና በመጠልሰም ይሰራል፡፡ ታድያ ነጭ አስማት ውስጥ ከሚመደቡት መስተፋቅሮች መካከል የሚከተሉት ናቸው፡ የማይስማሙ ባለትዳሮችን ለማስማማት የሚሰራ (በጠልሰም፣በዕጽ፣በድጋም) ፍቅር አሊዘው ላለ ሰው ማፍቀር እንዲችል ተፅፎ የሚሰጥ በእድሜ በጣም የተራራቁ ሰዎች ሲጋቡ ለማዋደድ የሚሰጥ ሚስት ወይም ባል ሲሄድ ለመመለስ የሚሰራ(እግረ መልስ፣ በወዝ) ለማይስማማ ቤተሰብ ወይም ለቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰራ (በድጋም፣በጥምቀት) ከሁሉም ተግባብቶ ለመኖር የሚረዳ( በጽሑፍ የሚሰጥ፣በድጋም ወዘተ ) የነጭ አስማት መስተፋቅሮች እንግዲህ እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ ናቸው፡፡ በጥቁር አስማት የሚሰሩ የመስተፋቅር አስማቶች አሰራራቸው ያው ከርኩስ መንፈስ ጋር የተገናኘ ነው ማለትም መስተፋቅሩ የሚሰራ የአጋንንት ወይም የዛር ወይም የሣጥናኤልን አስማቶች በመድገም ርኩስ መንፈሱ ከተሳበ በኋላ የማን ስም እንደሆኑ የማይታወቁ ስሞችን በመጥራት የሚሰራ ነው በጥቁር አስማት የሚሰሩ መስተፋቅሮች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡ አንድን ሴት እቤት ድረስ መጥታ ተራክቦ እንድታረግ የሚያረግ( በግብር) በግራ እጅ ሰላም ያለው ሁሉ ተከትላው እንድትሄድ የሚሰራ (በንቅሳት) በስራ ቦታ በትራንስፖርት በትምህርት ቤት እንዲፈቀር የሚያደርግ በአዩት ሁሉ እንዲወደድ የሚሰራ(በመቀባት፣በሽቶ ) ለዝሙት ስራ በተለይ ብዙ ሴቶችን ለመሳብና ለመሰብሰብ የሚሰራ( በመፋቂያ፣በወርቅ ጥርስ ተደግሞ የሚሰጥ ወይም በወርቅ ቀለበት የሚሰራ )፡፡ አንደን ሴት በፍቅር ለማሳበድ የሚሰራ( በሎሚ ተደግሞ ወርውሮ በመምታት ወይም ውሀውን ተቀብቶ ሰላም በማለት) የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡ ታዲያ ምንዋጋ አለው የጥቁር አስማት ነገር ቤተክርስቲያን በምትሄድና ከልብ አማኝ በሆነች ሴት ላይ በጭራሽ አይሰራም ይሄ ማንም የማይክደው እውነት ነው፡፡ የብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄዎች በጥቁሩ አስማት ላይ ወደዘረዘርኳቸው ያደላሉ፡፡ @mrgetaalmu @mrgetaalmu 0903671388