cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HBASHAWET ALEYE

Ethiopian habashawet Model Alemtsehay Tamiru(Aleye) Runaway(fashion),photo ,Advertising habashawet model

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
246
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከደቡብ ሱዳን አብዬ ግዛት ቲክቫህ ቤተሰብ:- ጣልያኖች ላይ የደረሰው ነገር የሚተላለፉ መልእክቶችን በቸልተኝነት ከማየት ነው። አሁን በኢትዮጵያም ያለው ሁኔታ በመጀመሪያ ጣሊያኖች ጋር የነበረው አይነት ነው። ኢትዮጵያ ያላችሁ እባካችሁ ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡት የጥንቃቄ መረጃዎችን በኀላፊነት ተግብሩ። ማህበራዊ ርቀት ላይ በደንብ ስሩበት። ቻይና ለመቆጣጠር የደረሰችው የሚተላለፉ መረጃዎችን በአፅንኦት በመተግበሯ ነው። እኔ አሁን ያለሁት የሰሜን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር ነው። በአከባቢው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ስታፍ እና ከ4,000 የሚበልጥ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይገኛል። የተመድ ሰላም ማስከበር ስታፍ እና ሰራዊቱ የተለያዩ የግንዛቤ እና የመከላከል ስራዎችን እያገኘ ቢሆንም በአከባቢው ያለው ማህበረሰብ በቂ ግንዛቤ ስለሌለው አስቸጋሪ ሆኖብናል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Show all...
እጅን መታጠብ #ብቻውን ከኮቪድ-19 ይከላከላል የሚለው አመለካከት በእጅጉ ካልተስተካከል ሀገራችን እና ህዝቦቿ ትልቅ ዋጋ መክፈላቸው አይቀርም። እባካችሁ ይሄን መሰሉ ጥግግት በከፍተኛ ደረጃ ቫይረሱን ስለሚያሰራጭ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባዋል። ይህን የምናደርገው ለራሳችን ጤና፣ ለቤተሰባችን፣ እንዲህም ለህዝችንም ጭምር ነው። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Show all...
🔥🔥🔥 🅵🅸🅽🅰🅻🅻🆈 🆃🅷🅴 🆆🅰🅸🆃 🅸🆂 🅾🆅🅴🆁 | ተለቀቀ 🔥🔥🔥 ቃሌ - DJ Sun Eth Ft C Low x Lula Offical Music Video Prod By Jeremy Pac Check it Out Now 👇🏽👇🏽👇🏽 https://youtu.be/WJuV6Taon70
Show all...
Ethiopian Music : DJ Sun Eth ft C Low x Lula (Kale) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

Ethiopian Music : DJ Sun Eth ft C Low x Lula (Kale) - New Ethiopian Music 2020(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and Mo...

እባካችሁ እጅም መታጠብ መልካም ነው ፤ በኮሮና ቫይረስ እንዳንጠቃም አስተዋፅኦ አለው ፤ ነገር ግን ብቻውን መፍትሄ ነው ብሎ ማሰብ ስህተት ነው። ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች ሰዎች ከሚሰበሰቡባቸው ቦታዎች ራቁ ፣ የሰዎች ጋር ያላችሁን ንክኪነት ቀንሱ፣ ሱፕር ማርኬት ፣ ፋርማሲ ፣ ገበያ ስትሆኑ ከሰዎች ጋር ያላችሁን ርቀት ጠብቁ፤ ከምንም በላይ አትጨባበጡ! @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Show all...
መስማት የተሳናቸው ሰዎች በአካባቢያችሁ ካሉ ይህንን ቪዲዮ አሳዩዐቸው። መረጃው ይደርሳቸው ዘንድ እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ሼር አድርጉላቸው። @Yenetube @Fikerassefa
Show all...
3.65 MB
ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል! "ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።" - ኢ/ር ታከለ ኡማ @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Show all...
በተቻለን መጠን እንጠንቀቅ "Share" @naf2k12
Show all...