cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ክርስቲያን ዜና

Show more
The country is not specifiedAmharic6 258Religion & Spirituality62 656
Advertising posts
1 183
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+1830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጌታ እረድቶኝ ስራዉን አጠናቀን ለጌታ ክብር ለእግዚያብሄር ህዝብ አገልግሎት ሊሆን እነሆ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ቀሩኝ። ጌታን ባርኩልኝ እሱ ደግ ነዉ። በነገራችን ላይ በድግሱ ላይ የተዘመረ የትኛዉም ዝማሬ አይቀርም በሙሉ 15 ዝማሬ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ ይቀርባል። በአንድ ጊዜ ሁሉንም ወደ እናንተ የሚደርስ ይሆናል። ፀልዩልኝ የጌታ ልጆች። እወዳችኋለዉ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ያስለላለፈው መልዕክት
Show all...
5👏 2👍 1
👍 4 1🥰 1
8👍 3👏 1🤩 1
የእግር ኳስ ተጫዋች የሆነችው ሎዛ አበራ በአሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ወንጌል ስትሰብክ ታይቷል። ኢየሱስ ጌታ ነው!
Show all...
👏 7 5👍 1🥰 1
👍 7😢 2😭 1
አለምን ያስገረመ ተግባል! በትላትናው እንደሚታወቀው አብነ ብፁዕ ማር ማርያ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሲያገለግሉ ከአንድ ጎልማሳ የ15 ዓመት ልጅ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ይታወቃል። ሆኖ አለምን ሁሉ ያነጋጋነው የጳጳሱ ተግባር በስለት ከስድስት ጊዜ በላይ ተወግተው መሬት ላይ ደም እየፈሰሳቸው ከተዘረሩ በኋል ከመሬት በመነሳት ጥቃት ላደረሰባቸው ልጅ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ታይተዋል። ይህ አስደናቂ ተግባር ነው። share" @chrstian_zena
Show all...
12👍 2👏 2🔥 1
ጥቃቱን የፈፀመው የ15 ዓመት ታዳጊ ወጣት ሲሆን ጳጳሱንም ከ 6 ጊዜ በላይ በስለት ሊወጋቸው ችሏል። share" @chrstian_zena
Show all...
😱 2🤯 1😢 1
ተጨማሪ! ብፅዕ አቡነ ማር ማርያም ላይ በአንድ ግለሰብ አማካኝነት ጥቃት በቤተክርስቲያን ውስጥ በከሰቱ ይታወሳል። ሆኖም ጥቃት ያደረሰባቸው ግለሰብ ጥቃቱን ከፈፀመ በኋላ በመሳቅ ደስታውን ሲገልፅ ታይቷል። ፎቶ ከላይ ታያይዟል።
Show all...
👍 2😢 2
👍 3🤯 3😢 3 1🔥 1😱 1
👍 2👏 1