en
Feedback
ዩ ኒ ቲ ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ (Addis Ababa, db)Trading🏗

ዩ ኒ ቲ ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ (Addis Ababa, db)Trading🏗

Open in Telegram

በዩ ኒ ቲ´ኮንስትራክሽን ኦፊሻል ውስጥ እኛ ባለሞያዎች ጠቅላላ ስራ ተቋራጮች እና ጨረታ እንዲሁም አምራች ድርጅቶችን ወኪል አቅራቢዎችን በእጅ ስልክዎ ብቻ በመደወል ያገኛሉ። ጊዜ ና ገንዘቦዎን ይቆጥባሉ! Official:ዩ ኒ ቲ´ኮንስትራክሽን ገበያ ቴክኖሎጂ Tel.📞+251-989-999-001/ማስታወቂያ t.me/UnitySupplydbot ☜|] ለመስራት የፈለጉትን እናቀርባለን! #ያማርጡ #ይዘዙ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified

📈 Analytical overview of Telegram channel ዩ ኒ ቲ ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ (Addis Ababa, db)Trading🏗

Channel ዩ ኒ ቲ ኮን.ካታሎግ ሰርቪስ | የግንባታ ሥራዎች እና ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ገበያ ቴክኖሎጂ (Addis Ababa, db)Trading🏗 (@unitysupplierdb1) is an active participant. Currently, the community unites 102 273 subscribers, ranking in the Other category.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 102 273 subscribers.

According to the latest data from невідомо, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
በዩ ኒ ቲ´ኮንስትራክሽን ኦፊሻል ውስጥ እኛ ባለሞያዎች ጠቅላላ ስራ ተቋራጮች እና ጨረታ እንዲሁም አምራች ድርጅቶችን ወኪል አቅራቢዎችን በእጅ ስልክዎ ብቻ በመደወል ያገኛሉ። ጊዜ ና ገንዘቦዎን ይቆጥባሉ! Official:ዩ ኒ ቲ´ኮንስትራክሽን ገበያ ቴክኖሎጂ Tel.📞+251-989-999-001/ማስታወቂያ t.me/UnitySupplydbot ☜|] ለመስራት የፈለጉትን እናቀርባለን! #ያማርጡ...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 December, 2023), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Other category.

102 273
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🙏እንኳን ወደ 🎉ሜዳ ሺ ቦት በደህና መጡ. ይህንን ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ⏬ ▶️ https://t.me/Meda_Chat_Bot?start=r0895780513

ሰላም; "Selomon" እንኳን ወደ [ ዩ ኒ ቲ ሰ ፕ ላ ይ | አ ቅ ራ ቢ ዎ ች ] ደህና መጡ። በዩኒቲ ሰፕላይ --:-- ይግዙ | ይሽጡ This message will be deleted after 2 minutes

ሰላም; "Car" እንኳን ወደ [ ዩ ኒ ቲ መ ገ በ ያ ያ ግ ሩ ፕ ] ደህና መጡ። በዩኒቲ መገበያያ --°-- ይግዙ | ይሽጡ This message will be deleted after 2 minutes

ሳይንትፊክ ካልኩሌተር ውስን ፍሬ የቀረው ሊንኩን ይጫኑ ➡️https://t.me/haletawhastat 📞+251 943589596 📞+251 947077211 ☎️+251 116687568 አድራሻ:- መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ 324

Repost from N/a
Gift Real Estate 💥 ከትልቁ የገብያ ማዕከል የንግድ ሱቆችን ሽያጭ በረዥም ጊዜ አከፋፈል ለእናንተ። 📞 0910974584 💥 ከGift Real Estate ለሽያጭ የቀረቡ                #የንግድ #ሱቆች ከ 35 ካሬ እስከ 98 ካሬዎች ድረስ። ➣ከግራውንድ #እስከ  ➣አራተኛ(4ተኛ) ➣ከ50 ካሬ ስፋት ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ። 💥 ቅድመ ክፍያ ➣28% ➣ቀሪውን በ10 ዙር በ3 ዓመት ጊዜ የሚከፍሉት። 👉ግራውንድ ፍሎር ዋጋ በካሬ ➣70,000ብር 👉 አንደኛ ፍሎር ዋጋ በካሬ ➣66,000ብር 👉 ሁለተኛ ፍሎር ዋጋ በካሬ ➣63,000ብር 👉 ሦስተኛ ፍሎር ዋጋ በካሬ ➣61,500ብር 👉 አራተኛ ፍሎር ዋጋ በካሬ ➣59,000 ብር    ለበለጠ መረጃ:                         📞 0910974584                                          

ሰላም Biniyam,Ahmed'' እንኳን ደህና መጡ። በደብረብርሃን፠በከተማችን ውስጥ (የሽያጭ፣ግዢ፣ኪራይ እና ሌሎች አጠቃላይ ገበያ ነክ መረጃዎችን በቋሚነት ያገኛሉ። √ ተጨማሪ ሌሎች ሰዎችን ወደ ግሩፑ ይጋብዙ? This message will be deleted after 3 minutes

ሰላም; "Demere" እንኳን ወደ [ ዩ ኒ ቲ ሰ ፕ ላ ይ | አ ቅ ራ ቢ ዎ ች ] ደህና መጡ። በዩኒቲ ሰፕላይ --:-- ይግዙ | ይሽጡ This message will be deleted after 2 minutes

NH Metal Trade ተክለሃይማኖት #LTZ 28 #LTZ 38 #LTZ 48 #CHS ከ ባለ 12mm ጀምሮ .... #RHS #I BEAM #U CHANNEL #H BEAM #Mesh Wire #የ ኣጥር ሽቦ #Galvanized Pipe #Angle #Aluminium Sheet #D ብረት#8 ቁጥር #ፌርሞ 📞0944454610/0952730999

ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ማምረቻ ድርጅት በጅምላ እና በችርቻሮ እሸጣለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የምንሰጣቸው አገልግሎት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 1🇪🇹ፕሌት በሚፈልጉት ሳይዝ መጠን ቆርጠን ቀዳዳ በስተን እናቀርባለን 2🇪🇹ጄቦልት በሚፈልጉት ውፍረት ቁመት ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን 3 🇪🇹እቃ አቅርበው በሚፈልጉት ዲዛዬን በናተ ሀሳብ የሚፈልጉት እቃ እንሰራለን 4🛠🇪🇹 ላሜራ ትቦላሬ ቶዲኖ ብረት ነክ የሆኑ ነገሮች ይጠይቁን 5 👬🇪🇹ገበያ ላይ ያጡት አለያም በራሴ መደፊክ ይስራልኝ ካሉ ሚፈልጉት ይገሩን እራሱ ቁጭ አርገን እናቀርባለን 6 🇪🇹ለማንኛው ሀሳብም ለመቀበል ይደውሉ በትትና መረጃ እንሰጣለን 7 🔩🔩🔩🔩🔩እንዲሁም ማንኛውም ብሎን እኛጋ ያገኛሉ ለፍጥነት ለታማኝነት እኛ አለን ይዘዙን ያሉበት ይመጣል 🍎🇪🇹አድራሻችን መርካቶ ለሁሉም ቅርብ ነን 0912492727 0913061530 ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት ❤️📦📦📦መልካም ስራ ለራስ ነው 📦📦ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼የኛን አገልግሎት ሀሳብ የኛን አካሄድ እየተጠራቀሙ ሰለሆነ ከልብ እናመሰግናለ አብረን በጋራ እየተካፈልን እንብላ መልካም ይሁንልን ፀግሽ ፕሌት

▫️Add member ሰላም; Tasha '' Post ለማድርግ መጀመሪያ እባክዎ (0) ነው' 100 ሰው #Add ያድርጉ። እናመስግናለን! ዩ ኒ ቲ´ ኦ ፊ ሻ ል | አቅራቢ .. . ) t.me/unitysupplydbot ☜|] ለመልዕክት ይጠቀሙ; ምላሽ ያገኛሉ!

የብሎኬት(Blocks)ማምረቻ ድርጅት ምርቶቻችን(Y H TRADING PLC) ዋይ ኤች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዘመናዊ በቱርክ ማሽን በጥራት የምናመርታቸው የምርት አይነቶች ➢ ባለ 20            ➢ ባለ 15 ➢ ባለ 10            ➢ ባለ 24 የተለያዩ 8አይነት ሞልዶች አሉን ተጨማሪ ቴራዞ እናመርታለን የተለያዩ ዲዛይኖች አሉን በትእዛዝ እናመርታለን! አድራሻ፡ ☞1) አ.አ ሀያት ኪዳነ ምህረት  ☞2) ቅዱስ ገብርኤል ግቢ 📞0912-635631/0955-418942 በቀጥታ ይደውሉልን! ዩ ኒ ቲ ኦ ፊ ሻ ል | አቅራቢ t.me/unitysupplydb1 <<ገፃችን

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ ✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔅 ፕሌት any Size & thickness 🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ) 🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን። ♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን። ☎️ስልክ 0994941706 ወይም 0910379303 ደውለው ያግኙን አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ                 ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው። ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

👉👉 በልጅዎ አካላዊ እና አዕእምሯዊ እድገት ዙሪያ እንዲሁም ስለ አመጋገባቸዉ ላለዎት ጥያቄ 7564 OK ብለው ይላኩ።

Golden sales and marketing institute ከዓይነቱ አንዱን - የሽያጭ + የአስተሳሰብ ሥልጠናን እየጀመረ ነው። ስልጠና ከጨረስን በኋላ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያላቸውን የምስክር ወረቀቶች ከ100% የተረጋገጡ የስራ እድሎች ጋር እንሰጣለን። ስልጠናው የሁለት ወር ርዝመት ያለው ሲሆን ይህም በክፍል ውስጥ ትምህርቶችን እና የአንድ ወር የልምምድ መርሃ ግብር ያካትታል. ስልጠናዎን ከጨረሱ በኋላ - ተጨማሪ ስምምነቶችን መዝጋት ፣ ምርጥ ልምዶችን ማዋሃድ ፣ በመሠረታዊ የሽያጭ መርሆዎች ላይ ጥልቅ ዕውቀት ማግኘት ፣ የሰራተኛ ማቆየትን ማሻሻል ፣ በተመደቡት ስራዎች ውስጥ የሚያዋህዱትን ትክክለኛ ትንበያ እና ተጨባጭ ግቦችን ማዳበር ይችላሉ ። ለተጨማሪ መረጃ በ +251947385832 ይደውሉ ወይም በ @alula1327 dm በማድረግ ሙሉ መረጃ ይቀበሉ https://t.me/Goldensalesandmarketing2

📛 Silence for 1 hours for: Promoter "LERB" reason:Message flooding ⚡️ deactivate: !lock flood 🌱

Repost from N/a
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇

በዝሆን ተንክሶ የተጎዳ ሰውን ታውቃላችሁ?እንዴ!ዝሆን ከመጀመሪያስ መች ይናከሳል እያላችሁም ይሆናል ልክ ናችሁ ግን በትንሹ የውባ ትንኝ ተነክሶ ሚሊየኖች አልቀዋል አይ ከትልቁ ይልቅ ትንንሾቹ ጎጅ ናቸው።ወዳጄ ጥቅቶች ብቻ ስኬታማ የሚሆኑት በያንዳንዱ ቀን የሚያሳልፉት ውሳኔዎች ቦታ ስለሚሰጡ ነው። ትልቁን መረከብ የሚያሰመጠው ማዕበል ብቻኮ አይደለም ትንሽዬ ቀዳዳ ውሃ ማስገባት ከጀመረ የጊዜ ጉዳይ ነው መረከቡ ይሰምጣል።ዛሬ ትንሽ ናት የሚትላት ጥረት ከፍታው ላይ ታሰቀምጣለች። ለምሳሌ ጠዋት ከእንቅልፍ መነሣት፣አንድ ገጽም ቢሆን ስለምጠቀምን መጽሐፍ ማንበብ፣ የሰውነት እንቅስቃሴ መሥራት፣ለምንሠራው ወይም ለምናደርገው ነገር ትኩረት መሠጠት ለእነዚህ ትናንሽ ውሳኔዎች የምትሰጠው ቦታ ስኬታማውን ከሌላው ይለዩታል። አብዛኞቻችን በየቀኑ ለሁለት ስዓት ቲቪ እናያለን ለ4ሰዓታት ሞባይል እንጠቅማለን ለአሥር ስዓት እንተኛለን የቀረው ስዓት በምኑ እንኳን እንደሚያልፍ ሃሳቡ የለንም።ካዛም ይህን ሀሳብ ስንሰማ እውነቱኮ ብለን ነጌ ጠዋት 11ስዓት እንነሣለን ስልካችንን ከአጠገባችን ዞር እናደርጋለን ቲቭው ጋ ድረሽም አንልም ብለን ጂም እንመሰግባለን። ወይም ደግሞ ከዚህ በፊት ከእኛ የተሻለ የስፖርት የመሥራት ልምድ ካለው ሰው ጋ ከዛሬ ጀምረን አብረን ነን በሚገርም መንፈስ እንጀምራለን ምርጥ የሚባሉ መጽሔፍ በዛው ቀን አንበብን ለመጨረስ እልህ አስጨራሽ ትግል እናደርጋለን።ከዛ አስቅኙ ነገር የጀመርነው አሪፍ ልማድች ግማሾቹን በማግስቱም አንደግመውም።ሌሎቻችን ለሳምንት አድርገነው ቶሎ ለውጥ ስለማናይበት ይሠለቼናል። ጥቅቶቻችን ደግሞ በ21 ቀን የተደረገኮ ልማድ ሆኖ ይቀራል የምትል ጥቅስ እንጠቅስና 21ቀን ለመሙላት እንጠራለን። ሁላችንም በአንድ ቀን መልካም ሥራ ጻድቅ መሆን ስለምንፈልግ ታዲያ አድስ ልማድ እንዴት እንፍጠር ለሚለው ውሳኝ ጥያቄ መልሱ መጀመሪያ ስለአማረሽ ባሕሪ በማወቅ ነው።አንድ ነገር ልማድ ልሆን የሚችለው ቀላልና አጓጊ ከሆነ ብቻ ነው።ለምሣሌ በየቀኑ ተከታታይ ፊልም የማየት ልምዳችን የመጣው ብዙ ዲካም ስለማይጠይቅኮ ነው። ቲቭው ላይ የሚናየው ነገር ለማየት ያዝናናል።ስጥጠል ከሥራ ወይም ከትምህርት ደክሞ ነው የሚንገበው በዛ ላይ ሶፋ ላይ ወይም አልጋ ላይ ሆነን ስለምናይ ዲካማችንን ያሥረሳል። ስለዚህ ይህን ነገር ሁሌም ለመደጋገም ቀላል ስለሆነ ልማዳችን ሆኖ ቀረቱል ታዲያ ምን ይሻላል?መልሱ ቀላል አይደለም ነገር ግን በአንድ ቀን ብዙ ልማዳችን መጀመር የለበንም።አሪፍ ልማድ ስንጀምር በጣም በትንሹና በቀላሉ ከሆነ ስናስበው ከእኛ ጋር ይዋሄዳል ለምሳሌ በጠዋት አንድ ሰዓት የምትነሣ ከሆነ ነገ 11 ስዓት መነሣት የለብንም። 11ስዓት ብትነሣ ራሱ ከአዕምሮ ሥርዓት ጋር ስላልዋወሄደ በቅናት በኋላ መልሰህ አንድ ስዓት መነሣት አይቀረም። ስለዚህ ለቀጣይ አንድ ወር 12:45 ላይ ተነሣ ወይም 15 ደቂቃ አሻሽል ከዛም በሁለኛው ወር 30 ደቂቃ አሻሽል ወይም 12:30 ተነሣ በጣም ትንሽዬ ለውጥ ስልሆነ ሰውነታችን ቶሎ ይለምደውና 12:30 ስል ብድግ ማለቱ የተለመደ ይሆናል።ከዛ ቀስ እያሉ ማሻሸል ነው።ለትንንሽ ነገሮች የሚንሰጠው ቦታ የትልቁ ቦታ መዳረሻ ይሆናል። መልካም ቀን ተመንኘላችሁ🙏 👇👇#በቅንነትሼር👇👇 @everthingspossible የእናንተው ምርጫ