cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳቂታ

መቼም ማይቆጩበት ቻናል በቃኝ እስኪሉ ይስቃሉ አሁኑኑ ይቀላሉ 😔😱😂😉😂😣08-05-12 Or 17-01-2020

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
220
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

J4plus 16Gb internal 2Gb ram Price 4500 Phone number 0966807115 Address atobistera A.S.A yegebeya maekel
Show all...
Selek lemtefelegu iPhone 6 16Gb Find my iPhone off Ashara yeseral Price 3500 My phone number 0966807115 Address atobistera A.S.A ygebeya maekel
Show all...
አንዱ ደሞ የሰሞኑ የሀገሪቱ ሁኔታ ስላላማረኝ ATM ውስጥ ያለውን ብሬን አውጥቼ ወደ ባንክ እያስገባው ነው እያለኝ ነው 😂😂 እሺ አሁን ጎማ ቢያጨስ እራሱ ሰው እንዲ ይጦዛል😂😂
Show all...
ጀለስ #ኦርጅናል_ጆርዳን ጫማ ገዛው ብሎኝ ሳየው መዝለሉን አቁሞ እየሮጠ ነው የገዛው 😆😂🤣
Show all...
ሴቶች ወንደ ላጤ ጠብሰው " በርገር🍔 : ፒዛ🍕 "እያሉ ስልክ ቁጥራችን Save ያደርጉና ሲደወልላቸው.. #ወዬ_ሆዴ
Show all...
በጣም ሀቀኛ ከመሆኔ የተነሳ በቤትዎ ይቆዩ ጥቅል አገልግሎት እንኳን ከቤት ውጭ ተጠቅሜ አላውቅም😜
Show all...
ፍቅር ላንቺ ምንድ ነው .... እላታለሁ . . . የአጎቴ ልጅ አላለችም😳
Show all...
ይቺ #አለም መራለች... #ህይወት በጣም አስቸጋሪ ናት😜 #ከሁሉም_ቤቲ_ትሻላለች 😍😘😘
Show all...