en
Feedback
🇪🇹Ethio-Boostify🇩🇪

🇪🇹Ethio-Boostify🇩🇪

Open in Telegram

🚀 Ethio Boostify | Boost Your Social Media Presence We specialize in boosting your followers on Instagram, TikTok, YouTube, and more! Fast, reliable services to enhance your brand’s credibility and reach. Join us for updates, tips, and exclusive offers!🔥

Show more
The country is not specifiedEducation92 634
1 009
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1830 days
Posts Archive
#ለፈገግታ ሶስት ጏደኛሞች አሜሪካ እንደገቡ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ መኝታ ይከራያሉ አጋጣሚ ሆኖ የደረሳቸው ክፍል 90ኛ ፎቅ ላይ ሆነ:: ቀኑን ሲዝናኑ ውለው ማታ ሞቅ ብሎአቸው የተከራዩት ሆቴል ይደርሳሉ:: ተደጋግፈው ወደ ክፍላቸው ወደሚያደርሳቸው ሊፍት ሲጠጉ በሚያሳዝን ሁኔታ ሊፍቱ እንደተበላሸ ይነገራቸዋል:: ክፍላቸው 90ኛ ፎቅ ላይ እንደሆነ ሲያስቡት አጥወለወላቸው ነገር ግን አማራጭ የላቸውምና በእግር ለመውጣት ይስማማሉ። ጉዞውን ከመጀመራቸው በፊት ግን አንድ ሀሳብ አመጡ:: የማይገፋውን 90 ፎቅ ተከፋፈሉት የመጀመሪያውን 30 ፎቅ አንዱ እንዲያስቃቸው ቀጣዩን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አስገራሚ ወሬ እንዲያወራላቸው የመጨረሻውን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራላቸው ተነጋግረው ጉዞ ጀመሩ የመጀመሪያውን 30 ፎቅ እንደምንም እየሳቁ ጨረሱት ሁለተኛውን 30 ፎቅም እንደዛው አስገራሚ ወሬዎችን እየሰሙ ተሟሙተው ደረሱ:: ልክ 60ኛ ፎቅ ላይ እንደደረሱ እያለከለኩ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራ ወደ ተመረጠው ዞር ብለው "በል ... አሳዛኙን ... ወሬ ... ቀጥል" አሉት እሱም እያለከለከ "የክፍላችንን ... ቁልፍ ... መኪና ... ውስጥ ረስቼዋለሁ.." አላቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 @Academic_learn

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ እስከ 20ኛው ክፍለዘመን ማብቃያ ድረስ"ነጭ አንበሳ"የሚገኘው በተረት ውስጥ ብቻ ነበር። በ1970ዎቹ(እ.ኤ.አ) በደቡብ አፍሪካ "Timbavati" በተባለ አከባቢ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጫጭ አንበሶች በአውሮፓውያን ቱሪስቶች ተገኝተዋል።እነዚህ ብርቅዬ የአንበሳ ዝርያዎች በአሁን ጊዜ ጥበቃ እና እንክብካቤ ስር ይገኛሉ። ➠ ዶልፊኖች እርስ በእርስ የሚግባቡበት የየራሳቸው መጠሪያ ስም አላቸው። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Academic_learn📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

አስደናቂ እውነታ በእግር ኳስ ⏩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሉዎስ ስዋሬዝ በእግርኳስ ዘመናቸው በርካታ ክብረወሰኖችን ማሳካታቸው የሚታወቅ ነው! ⏩ ይህን ክብረወሰን ግን ከዚህ ቀ
አስደናቂ እውነታ በእግር ኳስ ⏩ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ ዝላታን ኢብራሂሞቪች እና ሉዎስ ስዋሬዝ በእግርኳስ ዘመናቸው በርካታ ክብረወሰኖችን ማሳካታቸው የሚታወቅ ነው! ⏩ ይህን ክብረወሰን ግን ከዚህ ቀደም የሰማችሁት አይመስለኝም... እነዚህ ሶስት ኮከቦች በጨዋታ ወቅት በሚሰጠው 90 ደቂቃ ላይ በሁሉም ደቂቃዎች ላይ ግብ አስቆጥረዋል! ⏩ ይህም ማለት ከ 1ኛው ጀምሮ 90ኛው ደቂቃ ድረስ በእግርኳስ ዘመናቸው ግብ አስቆጥረዋል! @Academic_learn @Academic_learn

Mary, mother of Jesus is mentioned in the Quran more than in the Bible. @Academic_learn #religion

ናይጄሪያ🇳🇬 ተዋወቁት እስቲ ጆሴፍን እልል ብሎ 15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ #15_አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን #ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያ
ናይጄሪያ🇳🇬 ተዋወቁት እስቲ ጆሴፍን እልል ብሎ 15 ጊዜ 1ኛ ክፍልን የደገመው ናይጄሪያዊ ተማሪ #15_አመታትን አንድ ክፍል ውስጥ ለዛውም 1ኛ ክፍልን #ሲደጋግም ከርሟል ጆሴፍ የተሰኘው ናይጄሪያዊ ተማሪ፡፡ አንደኛ ክፍል ብቻ 15 አመታትትን አሳልፏል፡፡ ወላጅ እናቱ እንደምትለው ከ15 አመታት በኋላም ቢሆን ለጆሴፍ ትምህርት ቤት ማርፈድ አይታሰብም ቀድሞ ከክፈል መውጣትም እንዲሁ፡፡ ቢሆንም ግን በየአመቱ መጨረሻ ከተማሪዎች ሁሉ የመጨረሻውን ደረጃ ያመጣል፡፡ የቁመት እድገት ውስንነት ያለበት ጆሴፍ አሁን 20 አመቱን ደፍኗል ነገር ግን 1ኛ ክፍል ነው፡፡ መምህራኑ ጆሴፍን አትፍረዱበት የመርሳት ችግር ስላለበት ነው ይላሉ፡፡ አሁን የተነገረውን ከደቂቃዎች በኋላ ከናካቴው ይረሳዋል ፡፡ ናይጄሪያዊው ጆሴፍ ግን የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አንድ ቀን ሁሉንም አሳካዋለሁ አንደውም የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት የመሆን ህልሜንም አሳካለሁ ይላል፡፡ በፎቶ የምትመለከቷት አስተማሪዋ ከጆሴፍ ጋር ትማር ነበር አሁን ግን እሱን ማስተማር ጀምራለች ጆሴፍ ምንም ነገር ቢነገረው ወዲያው እልል ብሎ ይረሳዋል:: ቂምም አይዝም። ═══◉❖◉════     @Academic_learn @Academic_learn ▬▬▬▬▬share📌▬▬▬▬

አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) ተሞሽሯል❗️ ⚡️በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎቹና በቤቶች ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የሚታወቀው አመለ ሸጋው አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) ከእጮኛው ራሔል ጋር የሰር
አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) ተሞሽሯል❗️ ⚡️በበርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎቹና በቤቶች ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ የሚታወቀው አመለ ሸጋው አርቲስት ንብረት ገላው (እከ) ከእጮኛው ራሔል ጋር የሰርግ ስነስርዓቱን ዛሬ ፈፅሟል። መልካም ጋብቻ😍 📷 ወንዴክስ ስቱዲዮ

ራስህን አክብረው! ጫማውን ለማየት ካልሆነ በቀር ማንንም ዝቅ አርገህ አትይ ማንንም አትናቅ! በተለይ ራስህን አትናቀው! "እኔኮ ምንም ነገር አይሆንልኝም! አልችልም! አልረባም!" አትበል! በንግግርና በሀሳብህ የዘራኸውን በተግባር ታጭደዋለህ፤ ሰዎች እንኳን የሚያከብሩህ አንተ ለራስህ የምትሰጠውን ቦታ አይተው ነው። ራስህን ስትንቅ ይንቁሀል፤ ራስህን ስታከብር ግን ማንንም impress ለማድረግ ወይ ለመማረክ ብዙ ዋጋ አትከፍልም እነሱ ራሳቸው በማንነትህ ይማረካሉ እንጂ፤ ወዳጄ ቦታህን እወቅ! ራስህን አክብረው! መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏 ╔════════════╗ 📚JOIN: @Academic_learn 📚JOIN: @Academic_learn ╚════════════╝

ይቀጥላል ገና መች ተነካና፤ ስላኮራችሁን በጣም ደስስስስ ብሎናል። 🇪🇹🥇🥇🥈👏👏👏🇪🇹 በሁለት ወርቅ በአንድ ብር 👏👏👏 ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን!!!
ይቀጥላል ገና መች ተነካና፤ ስላኮራችሁን በጣም ደስስስስ ብሎናል። 🇪🇹🥇🥇🥈👏👏👏🇪🇹 በሁለት ወርቅ በአንድ ብር 👏👏👏 ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን!!!

ህሊና እንጂ መልክ አያስብም አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም ስነምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም ሼር😊@Academic_learn

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ሰላም አውለኝ ብላችሁ ማታ ውሻችሁን ብትለቁና ውሻችሁ የሰው ዶሮ በልቶ ቢጠብቃችሁ ምን ይሰማችኋል?? ከወደ ቻይና የተሰማው ወሬ ሰውየው አገር አማን ብሎ ማታ የለቀቀው ውሻ ነካክሶ የገደላቸው 600 ዶሮዎች 13ሺ ዩአን እንዲከፍል አድርጎታል ሲል #BBC ዘግቦታል። ➠ ከፍ ያሉ ሂል ጫማዎች መጀመሪያ ለወንዶች ነበር የተሰሩት:: የተሰራውም ለወንድ የክብር፣ የወንድነት እና የጉብዝና መገለጫ ነው ተብሎ ስለሚታመንበት ነበር።የኋላ ኋላ ግን ሂል ጫማ በዋናነት የሴት እየሆነ መጣ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Academic_learn 📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ጀርመን በጣም የኤሌክትሪክ ሀይል ያላት ሲሆን በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ከተፈለገው በላይ ኤሌክትሪክ መጠን ነበር ለሁሉም ቦታ ሚሄደው ለዛም ነው ለህዝቦቿ ኤሌክትሪክን ሲጠቀሙ የምትከፍላቸው! ➠ በኒክ ቲድፖል የሚመረተው ቮልባክ ብራንድ ሱሪ ለ100 አመት ያህል ይቆያል። ሱሪው በእሳት ውስጥ ቢያልፉ አይቃጠልም፣ እስከ 100 አመት ድረስ አያረጅም፣ ቀለም አይቀይርም፣ ዋጋው 645 ዶላር ነው። ሲል BBC ዘግቧል ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Academic_learn 📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

በ2015 የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ የክፍያ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም ተባለ❗️ በመጭው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ከመመሪያው ውጭ ወርሐዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ
በ2015 የትምህርት ዘመን ከመመሪያው ውጭ የክፍያ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም ተባለ❗️ በመጭው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ከመመሪያው ውጭ ወርሐዊ የክፍያ ጭማሪ ማድረግና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያ እንዳይጠይቁ የአዲስ አበባ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳስቧል። ከመመሪያው ውጭ የክፍያ ጭማሪ በሚያደርጉ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ ይወሰዳል የተባለ ሲሆን መመሪያው በ2014 ዓ.ም ጭማሪ ያደረጉ የግል ትምህርት ቤቶች በ2015 የትምህርት ዘመን ምንም አይነት ጭማሪ እንዳያደርጉ ያዛል፡፡ #share_please🙏🙏🙏 Invite your friends @Academic_learn

#የኢትዮጵያ ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የጭነት አውሮፕላን መሬት ከነካ በኋላ ሌላ መንደርደርያው ላይ የነበረ አውሮፕላን ሲያጋጥመው እንዴት ተመልሶ ወደሰማይ እንደቀዘፈ የሚያሳይ ቪድዮ በብዙዎች ዘንድ ከአድናቆት ጋር እየተጋራ ይገኛል። ═══◉❖◉════     @Academic_learn ▬▬▬▬▬ 📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬▬ Discussion (መወያያ ግሩፕ) 👇 https://t.me/amazing_facts_group1

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ፈገግተኞች ናቸዉ። ➠ በ ፈረንሳይ የሞተ ሰው ማግባት ህጋዊ ነው (የተፈቀደ ነዉ) ። ➠ የሰው የእጅ አሻራ እንዳለው ሁላ ፣ ድመቶች ደሞ የአፍንጫ አላቸው። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Academic_learn 📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ የሰው ልጅ ኮምፒውተርን በቀን ለ 6 ሰአት መጠቀም የመሞት እድሉን በ 40% ይጨምረዋል :: ➠ የናሳ የሰፔስ ተመራማሪዎች የሚለብሱት ልብስ በጥቅሉ 12,000,000$ ወይም 312 ሚልየን የኢትዮጽያ ብር በላይ ያወጣል፡፡ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Academic_learn📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

Let’s get to the fun facts about English language! 1. English actually originates from what is now called north west Germany and the Netherlands. 2. The phrase “long time no see” is believed to be a literal translation of a Native American or Chinese phrase as it is not grammatically correct. 3. “Go!” is the shortest grammatically correct sentence in English. 4. The original name for butterfly was flutter by. 5. About 4,000 words are added to the dictionary each year. 6. The two most common words in English are I and you. 7. 11% of the entire English language is just the letter E. 8. The English language is said to be one of the happiest languages in the world – oh, and the word ‘happy’ is used 3 times more often than the word ‘sad’! 9. 1/4 of the world’s population speaks at least some English. 10. The US doesn’t have an official language. 11. It is the only major language that doesn’t have any organization guiding it – as opposed to the French Académie française, the Spanish Real Academia Española and the German Rat für deutsche Rechtschreibung. 12. These organizations are responsible for controlling the evolution of their respective language in terms of usage, vocabulary, and grammar. 13. The most common adjective used in English is ‘good’. 14. The most commonly used noun is ‘time’. 15. The word ‘set’ has the highest number of definitions. 16.Month, orange, silver, and purple do not rhyme with any other word. 17. The English language contains a lot of contronyms – words that can have contradictory meanings depending on context. 18. Over 80% of the information stored on computers worldwide is in English. 19. Words that are used to fill in time when speaking, such as ‘like’ or ‘basically’, are called crutch words (and should best be avoided!) English is the official language of 67 countries. 20. 90% of English text consists of just 1000 words. 21. There are 24 different dialects of English in the US. 22. The word ‘lol’ was added to the Oxford English Dictionary in 2011. 23. What is known as British accent came to use in and around London around the time of the American Revolution. 24. Shakespeare invented many words, such as birthplace, blushing, undress, torture and many more which you will find here! 25. The word ‘Goodbye’ originally comes from an Old English phrase meaning ‘god be with you’. Don't forget Join and share your channel 👇👇 https://t.me/Learn_English_Language_USA https://t.me/Learn_English_Language_USA https://t.me/Learn_English_Language_USA 👆 Join and share

የዜግነት ቀብር (በላይ በቀለ ወያ) . . የዜግነት ቀብር፣ በኢትዮጵያችን በዝቶ ታየ ግፍ ጥላቻ ፣ ዳር እስከዳር ጎልቶ ለበቀል ለበደል ፣ ለህዝቦች ባርነት በአረመኔዎች እጅ ፣ ታርደናል በአንድነት መሠረተ በቀል፣ ፍቅር እያዘመረን ህዝቦች ነን በሴራ፣ ጅምላ የሚቀብረን ድርቅ የርሀብ መድረክ፣ ጦርነት ማያጣት የተፈጥሮ ገብያ፣ ሒያጅ መጪው ሚሸጣት እንጠብቅሻለን፣ ሞተን በየተራ ኢትዮጵያችን ኑሪ፣ እኛ ለአንቺ እንፍራ! ፧ @Academic_learn

#አስቸኳይ_ማሳሰቢያ ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ✔በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል። ✔ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአፅንኦት እየገለፅን ፤ የDRS ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን። ትምህርት ሚኒስቴር #share_please🙏🙏🙏 Invite your friends @Academic_learn

Happy Eid Al Adha to all subscribers of Islam 🌙

በራሳቸው አለም ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች ብራዚል ውስጥ በምስራቅ አማዞን ጫካ ውስጥ የሚገኙት እነዚህ ከተቀረው አለም ተገለው የሚኖሩ "korubo" የተባሉት ጎሳዎች በ1972 ነበር መኖራቸው የታወቀው 7
በራሳቸው አለም ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች ብራዚል ውስጥ በምስራቅ አማዞን ጫካ ውስጥ የሚገኙት እነዚህ ከተቀረው አለም ተገለው የሚኖሩ "korubo" የተባሉት ጎሳዎች በ1972 ነበር መኖራቸው የታወቀው 7 ሰዎች ሄደው ሊግባቧቸው ቢሞክሩም በቀሰት ወግተው ገለዋቸዋል አማዞን ውስጥ እንደነዚህ አይነት 70 ጎሳዎች ያሉ ሲሆን ከአማዞን ወተው ሰለማያቁ በራሳቸው አለም ነው የሚኖሩት የተቀረው አለም እንዳለ እንኳ በቅጡ አያውቁም። ═══◉❖◉════     @Academic_learn