cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
10 568
Subscribers
+3024 hours
+1667 days
+67330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የካፊሮችን በኣል አስመልክቶ እንኳን አደረሳቹ ለምትሉ .. ጌታ ያስተካክላቹ.. ሌላ ምንም አልልም
Show all...
👍 6
ሬሳም በዝምታው ይከበራል ትል ነበር አያቴ🥰 ፍሬ ከሌለው ንግግር ዝምታ ይደመጣል ንግግርሽ የሚናፍቅ ዝምታሽ የሚደመጥ አስተዋይ ሁኚ😊 🦋حياة يواوا😊🦋
Show all...
👍 12👏 2
የህይወት ንፋስ ወዴት ወስዳ እንደምትጥለን አናውቅም። ምናልባት ከምንጠብቀው በላይ ከፍታ ላይ ተደላድለን ራሳችንን ልናገኘው እንችላለን። አልያም ዝቅታ ስር ተጎሳቁለን ራሳችን ልንታዘበው እንችላለን። በሁለቱም ሁነቶች ላይ ባርነታችንን መዘንጋት ግን የለብንም።  •[ #አብዱ_ሩሚ ]•
Show all...
👍 7
ጀሀነም ውስጥ ዘውታሪ ስትሆን የተዋረድክ ሆነህ ግባ...    እንዲህ እንዳትባል ምን ያህል እየለፋህ ነው❓❓
Show all...
💔 12😭 2
ጥያቄ ለመጨረሻ ግዜ አባቲቹን አቅፋቹ ስማቹት እንደምትወዱት መች ነበር የነገራቹት?
Show all...
💔 11😭 2
በአሁን ጊዜ የሚወጡ ስሞች መብራት ይታገሱ ቴሌነሽ  በዝብዝ ልማቱ ፈጠነ አክሲዮን  ሰብስቤ ኑሮ  ዉድነህ ቫቱ በዛብህ ግብሩ ጫንያለዉ ግምገማ ከበደ    የቱ ተመቻቹ me መብራት ይታገሱ       
Show all...
😁 12🤩 1
ለመሻቶችህ እጅ የሰጠህ ጊዜ ፡ የቁልቁል ጉዞህን ጀምረሀል! አብሽር መውደቅ ጀመርክ ማለት ወደከፍታ የመወጣጫው መሰላል የለህም ማለት አይደለም። አቅጣጫህን ቀይር! የልብህን ቂብላ ፈትሽ! ስንት ጥፋት አለ ለመቃናት ሰበብ የሆነ። ስንት መልካም ተግባር አለ በነፍስያ ሳቢያ መጥፊያ የሚሆን! " •[ #አብዱ_ሩሚ ]•
Show all...
👍 7 2
ቸካይ ሆኖ "ብዙ እኮ አላጠናም" የሚለውን ጀለስ ማታ 5 ሰአት ቡና ሲጠጣ አግኝተከው "አሁንም ልታጠና ነው?" ስትለው አይ ነቃ ብዬ ልተኛ ነው😒 ☺️☺️
Show all...
😁 16
| የሩሄ አበባ-8 | • አብዱ ሩሚ • የጓጓንለት ዕለት መቅረቡ አይቀርም። ሲቀርብ ግን እንደጠበቅነው ላይሆን ይችላል። ለሁሉም ነገር እራስን አዘጋጅቶ መሄድ አይቻልም። አጋጣሚዎች እንዳመጣጣቸው ያገኙናል። ከኛነተችን የተወሰነውን ክፍል ፡ አልያም ሙሉ ማንነታችንን ይዘው ይሄዳሉ።      ድብርቴን ለምጄዋለሁ ፡ የኔዋ ወይbን መምጫዋ እጅግ ቀርቦዋል። የናፍቆቴ ማደሻ ። የእምባዬ ማበሻ! እሷ በሌለችበት ስለ እርሷ የከተብኩበት ማስታወሻዬ አንድ ገፅ ብቻ ይቀረዋል። እሱም ሳገኛት በተሰማኝ ደስታ ይሞላል። : : Muluwn lemanbeb join 👇👇here https://t.me/Harunislamictube https://t.me/Harunislamictube
Show all...
Harun Tube 🌙🌙

በዚህ ቻናል _የ አላህ ቃል(ቁርአን) _ሀድሶች _የቁርአን ቲላዋ የተለያዩ መሻኢሆች፣ፅሁፍ፣ንግግር etc -አስተማሪ የሆኑ ታሪኮች _ሀድሶች _አስተማሪ ጥያቄዎች እንደ አጠቃላይኢስላማዊ የሆ ጠቃሚ ነገሮች ሁሉ ይለቀቅበታል:: ከ አላህ ጋር ስልካችንን ለ ኽይር እንጠቀመው::ይህንን channel share በማድረግ እንድናሳድገው ስል በ አላህ ስም እጠይቃለሁ..

2
የተኩስ አቁም እርቅ ስምምነት መቅረብን ተከትሎ በአል-ሹጃያ ሰፈር ያሉ ወጣቶች በራፋህ የተፈናቀሉ ቤተሰቦቻቸውን ለመቀበል እየተዘጋጁ ነው❤️‍🩹
Show all...
🥰 9😁 3