en
Feedback
ቃሉን እንማር

ቃሉን እንማር

Open in Telegram

ይህ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት እና ስብከት የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቃሉን በመፈለግ በመኖር እና በማስተማር እንትጋ! Find me on my YouTube Channel: https://www.youtube.com/channel/UCNz7MqCOz-nl0B5SITmKMHQ/featured

Show more
3 549
Subscribers
+124 hours
-37 days
-1130 days
Posts Archive
በ2019 ዓ.ም. መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለሚያነቡ ለ20 ሰዎች ይህን መጽሐፍ ስጦታ ብንሰጥስ ምን ይመስላችኋል። የአንዱ መጽሐፍ ዋጋ 800 ብር ነው። 20 የቃሉን እንማር ቤተ ሰቦችን እንባርክ። ለ
በ2019 ዓ.ም. መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለሚያነቡ ለ20 ሰዎች ይህን መጽሐፍ ስጦታ ብንሰጥስ ምን ይመስላችኋል። የአንዱ መጽሐፍ ዋጋ 800 ብር ነው። 20 የቃሉን እንማር ቤተ ሰቦችን እንባርክ። ለሌሎች በመግዛት መሳተፍ የምትፈልጉ እንድትሳተፉ ዕድሉ እነሆ! በመግዛት መሳተፍ የሚፈልግ በውስጥ መስመር ያናግረኝ። ተባረኩ! መልካም አዲስ ዓመት!

praise be to God!
praise be to God!

Back to the Bible (ወደ መጽሐፉ እንመለስ) በሚል መሪ ቃል በቀን ሦስት ምእራፎችን በማንበብ (ጥቂት ቀናት 4 ምእራፎች እንዲሁም 5 ምእራፎች የሚሆንባቸው ቀናት እንዳሉ ልብ ይሏል) በ2014 ዓ.ም. የጀመረው እንቅስቃሴ እነሆ አምስተኛ ዓመቱን አጠናቀቀ! 👉 2014 ዓ.ም. - መስከረም 1 - ማቴዎስ 1-3፤ ጳጉሜ መጨረሻ ራእይ 19-22 - 365 ቀናት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በየዕለቱ መጽሐፍ ተወለደ 👉 2015 ዓ. ም. - 2017 ዓ.ም. - በተመሳሳይ መልኩ ከአዲስ ኪዳን በመጀመር ሙሉውን መጽሐፍ ቅዱስ በየዕለቱ ማንበብ ቀጠለ - ብዙዎች በግል፣ እንደ ቤተ ሰብ፣ እንደ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራዊ ድኅረ ገጽ የተሠራጩ መርሓ ግብሮችን በመጠቀም ይህን እንቅስቃሴ ተቀላቀሉ። 365 ቀናት ... መጽሐፍ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ወጪ ለብዙዎች በረከት ሆነ! 👉 2018 ዓ.ም. - ለመጀመሪያ ጊዜ ከብሉይ ኪዳን በመጀመር (መስከረም 1 ዘፍጥረት 1-3፤ ጳጉሜ መጨረሻ ራእይ 19-22) ለማንበብ መርሓ ግብሩን አስቀድሞ በማዘጋጀት እንቅስቃሴ ጀመርን። እግዚአብሔር ረድቶን የአምስተኛው ዓመት ንባብ በዛሬው ዕለት በድል ተጠናቀቀ። በዚህኛው ዓመት ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች በተለያዩ የማኅበራዊ ድኅረ ገጾች በስፋት ቀጠሉ። back to the Bible/ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እንመለስ የሚለው እንቅስቃሴ ከዚህ በላይ ሠፍቶ ብዙዎችን ይደርስ ዘንድ ጸሎቴ ነው። እንግዲህ እሳቱ ከተለኮሰ እና እንቅስቃሴው ከሰፋ ከዚህ በላይ ምን እፈልጋለሁ! ትኩረቱ አማኞችን ወደ ቃሉ መመለስ ብቻ ሆኖ እንዲቀጥል እየተመኘሁ/እየጸለይኩ እንቅስቃሴውን የተቀላቀሉ እኅቶችና ወንድሞች እንዲቀጥሉ በ2019 ዓ.ም. በተመሳሳይ ፎርማትና አካሄድ የማንቀጥል መሆኑን ከወዲሁ አስታውቃለሁ። በእነዚህ አምስት ዓመታት ከእኛ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ regularly ስታነቡ የነበራችሁ ወንድሞችና እኅቶች በብዙ እንደ ተጠቅማችሁ አምናለሁ። ከእኛ ጋር ስላደረጋችሁት ጉዞ፣ የተማራችሁትን ስላካፈላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። 👉 አሁንም በግልም ይሁን በኅብረት መጽሐፍ ቅዱስን ማንበባችንን እንቀጥል! በግል የጌታን ፊት መፈለጋችንን እንቀጥል። 👉 በተለያዩ መንገዶች ይህን እንቅስቃሴ የምናስቀጥል - ሕዝቡ ቃሉን እንዲያነብ የምንፈልግ እኅቶችና ወንድሞች - ትኩረታችን መጽሐፉ ብቻ ይሁን! 2014 ዓ.ም. - 2018 ዓ.ም. ለአምስት ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ስናነብ የነበረበት መርሓ ግብር በድል ተጠናቀቀ! የረዳን ጌታ ክብሩን ይውሰድ!

ራእይ 19-22 መስከረም 1 ዘፍጥረት 1-3 ብለን የጀመርነው ጉዞ ዛሬ ራእይ 19-21 ላይ በድል ተጠናቀቀ! የረዳን፤ ያገዘን፤ በቃሉ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
ራእይ 19-22 መስከረም 1 ዘፍጥረት 1-3 ብለን የጀመርነው ጉዞ ዛሬ ራእይ 19-21 ላይ በድል ተጠናቀቀ! የረዳን፤ ያገዘን፤ በቃሉ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

ራእይ 16-18
ራእይ 16-18

ራእይ 13-15
ራእይ 13-15

ራእይ 10-12
ራእይ 10-12

ራእይ 7-9
ራእይ 7-9

ራእይ 4-6
ራእይ 4-6

ራእይ 1-3
ራእይ 1-3

2ኛ፣ 3ኛ ዮሐንስ እና ይሁዳ
2ኛ፣ 3ኛ ዮሐንስ እና ይሁዳ

1ኛ ዮሐንስ 1-5
1ኛ ዮሐንስ 1-5

2ኛ ጴጥሮስ 1-3
2ኛ ጴጥሮስ 1-3

1ኛ ጴጥሮስ 1-5
1ኛ ጴጥሮስ 1-5

ያዕቆብ 1-5
ያዕቆብ 1-5

ዕብራውያን 10-13
ዕብራውያን 10-13

ዕብራውያን 7-9
ዕብራውያን 7-9

ዕብራውያን 4-6
ዕብራውያን 4-6