cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺

የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ OWNER : @Bt_Ben

Show more
Advertising posts
98 976
Subscribers
-6524 hours
+4587 days
+3 07130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ኮሞ ወደ ጣሊያን ሴሪኤ አደጉ ! ትናንት በተደረገ የመጨረሻ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ቢ ጨዋታ ኮሞ የተባለው ቡድን ወደ ጣሊያን ሴሪኤ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል ፤ ይህ ቡድን በ2002/03 ከጣሊያን ሴሪኤ ከወረደ በኋላ በድጋሜ ለመመለስ 22 ዓመታት ፈጅቶበታል ። ይህ ቡድን ከአካዳሚው እንደ ፋብሬጋዝ ፣ ቴሪ ሄነሪ የመሳሰሉትን ኮከብ ተጫዋቾችንም ማፍለቅ ችሏል። የስታዲየማቸውም አቀማመጥ ለየት ያለ ነው ። 😍🌊 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2420Loading...
02
ሪያል ማድሪድ የላሊጋው ሻምፕዮን እና የውድድር ዘመናቸዉ ላይ የ UCL ዋንጫን ለመጨመር እየሞከሩ ስሆን በአሁኑ ጊዜ ቡድናቸዉ፦ ቤልንግሃም ፣ ቪኒሺየስ ፣ ሮድሪጎ ፣ ቫልቨርዴ ፣ ቻውአሜኒ ፣ ካማቪንጋ ፣ ክሮስ ፣ ሚሊታኦ ፣ ኮርቱዋ ፣ ሩዲገር እና ሌሎችም ። ምባፔን እና ዴቪስንም ልጨምሩ ነዉ😰 እና ከዝህ ቦሃላ ለሎች ክለቦች ዋንጫ የማንሳት እድል ይኖራቸዋል?🤔 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
10Loading...
03
" ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል አይደለም " ፈረንሳዊው የአርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ ገልጿል። " ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን ፤ ስለዚህ በደንብ ትኩረት ማድረግ አለብን ፤ ምክንያቱም እነሱ ከእኛ ጋር ሲጫወቱ ጥሩ ስለሚሆኑ ነው ፤ ባለፈው አመት በኦልትራፎርድ ያጋጠመንን እናውቃለን ፤ ስለዚህ ነገ ተጠንቅቀን መጫወት አለብን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
8300Loading...
04
በዘንድሮው የዉድድር አመት የወሩ ምርጥ ጎል ያሸነፉ ተጫዋቾች። SHARE"@Ethio_sport_uefa
1 6970Loading...
05
" አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን አያሸንፍም" ጋሪ ኔቭል አርስናል ማንቸስተር ዩናይትድን ያሸንፋል የሚል እምነት እንደሌለው ገልጿል ። " ይህ ጨዋታ ትልቅ ጨዋታ እናም ዩናይትድ ካለበት ወቅታዊ አቋም አንፃር አርሰናል ያደቀዋል ብለው ያስባሉ ፤ ነገርግን ይህ ኦልትራፎርድ የአርሰናልም መቀበሪያ ሊሆን ይችላል ፤ ጨዋታውን አርሰናል እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ አይደለሁም ፤ ለሊጉ ድምቀት አርሰናል ቢያሸንፍ ደስ ይለኛል ፤ ግን ኦልትራፎርድ ያለው ድባብ ይህን እንዳያደርግ ሊያግደው ይችላል ።" " ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን ነጥብ ሲያስጥለው አይተናል ፤ የኔ ግምት ጨዋታው 2-2 ይጠናቀቃል የሚል ነው ፤ ግን ደሞ ለፉክክሩ ሲባል አርሰናል ማሸነፍ አለበት ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2 6735Loading...
06
ኪልያን ምባፔ በPSG ቤት የማይታመን! share"@Ethio_sport_Uefa
2 5740Loading...
07
የኦሊ ዋትኪንስ ፍቅረኛ አስቂኝ ተግባር ! ኦሊ ዋትኪንስ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተቱ ይታወቃል ፤ እናም የዋትኪንስ ፍቅረኛ በቲውተሯ ላይ ለታዋቂዋ ዘፋኝ ታይለር ስዊፍት ደጋፊዎች " ኦሌ ዋትኪንስ በመምረጥ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲሆን ተባበሩን ፤ ከዚህ በፊት ጁድ ቤሊንግሃምን የጎልደን ቦይ ሽልማት እንዲያሸንፍ አድርጋችኋል ፤ አሁን ደሞ ውድ ፍቅረኛ እንዲያሸንፉ አድርጉ ስትል ጠይቃለች ። ታይለር ስዊፍት በርካታ ሚሊዮኖች ተከታይ ያላት ዘፋኝ ስትሆን ፤ የዋትኪንስም ፍቅረኛ ተከታዮቿን እንዲተባበራት ጠይቃለች። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2 6720Loading...
08
የምባፔ ማረፊያ ታውቋል ! ታማኙ የመረጃ ምንጭ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለምባፔ ጉዳይ ማረጋገጫ ሰቷል ፤ ሪያል ማድሪድ አዲስ ኮከብ አግኝቷል ፤ ስሙም ኬሊያን ምባፔ ይባላል ፤ ምባፔ በማድሪድ ቤት አግኝቷል ። ሲል ተናግሯል ። SHREA" @Ethio_Sport_Uefa
2 6701Loading...
09
ኦርጅናል ልብሶችን ይፈልጋሉ ? ➨ ኦርጅናል እና ብራንድ አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል ። ➝ ቱታ ፣ ቲሸርት ፣ ሹራቦች ፣ ኦቨር ሳይዝ ቲሸርቶችን ያገኛሉ ። ዋጋ = ከ499 እስከ 799 በፈለጉበት ዋጋ ይገኛል። አዲስአበባ ያላችሁ Delivery ያለን ሲሆን ወደ ክልሎችም በፖስታ ቤት እንልካለን ፤ 100% ታማኝነት አለን ። ለመግዛት @Bt_Ben ላይ ያናግሩኝ ።
9040Loading...
10
🚨| ሪያል ማድሪድ ለ Kylian Mbappe መምጣት ልዩ ማስታወቂያ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። 🇫🇷⏳ SHARE'' @Ethio_sport_Uefa
2 8531Loading...
11
ሪያል ማድሪድ ለ Kylian Mbappe መምጣት ልዩ አቀባበል በማዘጋጀት ላይ ናቸው። 🇫🇷⏳
10Loading...
12
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፒኤስጂ ! የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ ምባፔ ክለቡን መልቀቁን ተከትሎ ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ከአልናስር ለማስፈረም መዘጋጀታቸው ተዘግቧል ። የአንድ አመት ኮንትራት አቅርበውለታል ። [ Le Parisian ] SHARE" @EThio_Sport_Uefa
2 8625Loading...
13
የጣሊያን ሴሪኤ የእናቶች ቀን ያከብራል ! በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በሚደረጉ የጣሊያን ሴሪኤ ጨዋታዎች ላይ የሴሪኤው ክለቦች ለእናቶች ክብር ለመስጠት አስበዋል ። በሴሪኤው የሚገኙ 7 ክለቦች በማሊያቸው ጀርባ ላይ የእናቶቻቸውን ስም ለብሰው ይጫወታሉ ፤ እነዚህም ቡድኖች ኤሲሚላን ፣ ጄኖዋ ፣ ቶሪኖ ፣ ካግሊያሪ ፣ ሄላስ ቬሮና ፣ ሊቼ እና ኡዲኒዜ ናቸው ፤ የእነዚህ ክለቦች ተጫዋቾች የእናታቸውን ስም ለብሰው ይጫወታሉ ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
2 8641Loading...
14
ኬሊያን ምባፔ የፒኤስጂ ደጋፊዎችን አመስግኖ ተሰናብቷቸዋል ። እሁድ በስታዲየም በይፋ ይሰናበታል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
2 8811Loading...
15
🚨 ኪልያን ምባፔ በአመቱ መጨረሻ ከፒኤስጂ ጋር እንደሚለያይ ይፍ አርጓል። ''Share'' @Ethio_Sport_Uefa
2 7880Loading...
16
አንቶኒ አዲስ ንቅሳት ተሰርቷል ! ብራዚላዊው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች አንቶኒ ከዚህ በፊት በአያክስ እያለ ፌዮኖርድ ላይ አስቆጥሮ ያሳየውን የደስታውን አገላለፅ በጀርባው ላይ ተነቅስታል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
3 1732Loading...
17
Media files
10Loading...
18
" ፕሪሚየር ሊግ እና ኤፌካፕን ማሸነፍ እፈልጋለሁ" ኖርዌያዊው የማንቸስተር ሲቲ አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ በአመቱ መጨረሻ ሁለት ህልሞች እንዳሉት ገልጿል ። " የአመቱ የመጨረሻ ዕቅዴ ሁለት ናቸው እነሱም ፕሪሚየር ሊግ እና ኤፌካፑን ማሸነፍ ነው ፤ ቀሪዎቹን ሶስቱንም ጨዋታዎች እናሸንፋለን ፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ከባድ ቢሆኑም አሸንፈን ዋንጫውን ማሳካት እንፈልጋለን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
3 2991Loading...
19
#OFFICIAL ብራዚል ለኮፓ አሜሪካ ውድድር የምትጠቀማቸውን ተጫዋቾች ይፋ አድርጋለች
3 5221Loading...
20
በጁን አጋማሽ ላይ ለኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ካሴሚሮ በብራዚል ቡድን ውስጥ አልተካተተም። 😀
3 3661Loading...
21
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ወደ ልምምድ ተመልሷል ! ''Share'' @Ethio_Sport_Uefa
330Loading...
22
ኮል ፓልመር የኤፕሪል ⭐🏆 የወሩ ምርጥ ተጫዋች ።🔥 Chealsea ተጫዋች ለመጨረሻ ጊዜ ሽልማቱን ካሸነፈ በኋላ በትክክል 50 ሽልማቶች ተሰጥተዋል (Hazard 2018) 🤯🔵
5510Loading...
23
" ከማንቸስተር ሲቲ የተሻልን እንደሆንን ማሳየት እንፈልጋለን " የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ማንቸስተር ሲቲን በዋንጫ ማሸነፍ ከባድ እንደሆነ ገልጿል። " ማንቸስተር ሲቲ ባለፉት አመታት የሊጉን ዋንጫ እያሸነፉ ነበር ፤ የማይታመን ጉዞ አድርገዋል ፤ ነገርግን ይህን ታሪክ እኛ መቀየር እንፈልጋለን ፤ ከማንቸስተር ሲቲ የተሻልን ቡድን እንደሆንን ለማሳየት የምንችውን ሁሉ እያደረግን ነው ።" ሲል ተናግሯል። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
3 5312Loading...
24
ጉዞዎን በእኛ የስፖርት እንኳን ደህና መጣችሁ አቅርቦት ይጀምሩ። አሁኑኑ ይመዝገቡ ። የመጀመርያውን የስፖርት ዉርርድዎን ያስቀምጡ እና 100% 1ኛ የዉርርድ መድን ወይም 50% ትርፍ ማበልፀግያን በሁለተኛዉ ዉርርድዎ ያግኙ። 🤑👉 አሁን ይመዝገቡ https://t.betwinwins.net/ah86aptb 💙 t.me/betwinwinset
1 5370Loading...
25
ሰርጂ ግናብሪ ከውድድር ዓመቱ ውጪ ሆነ ! በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ግማሽ ፍፃሜ በሪያል ማድሪድ 2-1 በተሸነፉበት ጨዋታ ላይ ጉዳት ያስተናገደው ጀርመናዊው አጥቂ ሰርጂ ግናብሪ ከውድድር ዓመቱ ውጪ እንደሆነ ክለቡ ባየርሙኒክ አረጋግጧል ። ግናብሪ የቀዶ ጥገና ያደርጋል ፤ እናም ጀርመን ለምታስተናግደው የዩሮ 2024 የመድረሱ ጉዳይ አጠራጣሪ እንደሆነ ተዘግቧል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uef
3 3080Loading...
26
" አርሰናልን ለማሸነፍ ምርጥ ብቃታችንን እናሳያለን" የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ አርሰናልን ለማሸነፍ ምርጥ ብቃታቸውን እንደሚያሳዩ ገልጿል ። " አርሰናል በአሁኑ ሰዓት የዓለማችን ምርጡ ቡድን ነው ብለን መናገር እንችላለን ፤ ቆንጆ እግርኳስ ይጫወታሉ ፤ ጎሎችን ያስቆጥራሉ ፤ ነገርግን እኛ ይህን እንዲያደርጉ አንፈቅድም ፤ ምክንያቱም የኛ ዓላማ እነሱን ለማሸነፍ ምርጥ ብቃታችንን ማሳየት ነው ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
3 3114Loading...
27
" አዕምሮዬ ሊጉን እንደምንበላው ይነግረኛል " የአርሰናሉ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን እንደሚሆን ገልጿል ። " አዕምሮዬ ሁልጊዜ ሊጉን ዋንጫ ታሸንፋላችሁ እያለ ይነግረኛል ፤ ስለዚህ ይህን ለማሳካት እንሰራለን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
3 1722Loading...
28
" ፉልሃም በጭራሽ አያዝኑልንም " የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ፉልሃም ተጫዋቾች በልምምድ ላይ ካይት እያበረሩ መጫወታቸው ሲጠየቅ ምላሽ ሰቷል። " በልምምድ ላይ ካይት እያበረሩ ስለተጫወቱ ለኛ ያዝኑልናል ማለት አይደለም ፤ ጨዋታውን ለማሸነፍ ጠንክረው ይሰራሉ ፤ እኛም ላለመሸነፍ እንጫወታለን ፤ ፉልሀሞች አይራሩልንም ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
3 4091Loading...
29
አለምን እያስገረመ የሚገኘው የሁለቱ ታላላቅ ራፐሮች ፀብ እንደቀጠለ ነው ፤ ሁለቱም በአንድ ቀን ውስጥ የእርስ በርስ ብሽሽቅ ያለበትን ሙዚቃዎች ለቀዋል 👇👇 https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8 https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
3 2370Loading...
30
🚨| Official፡ ግሎብ እግር ኳስ ታዳጊ ተጫዋች ሽልማት 2024 እጩዎች።
3 3253Loading...
31
🚨| Official፡ የግሎብ እግር ኳስ ምርጥ ክለብ ሽልማት 2024 እጩዎች።
3 1602Loading...
32
" ራይስ እኛ ጋር ቢሆን ምርጥ ተጫዋች ይሆን ነበር" የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ራይስን ባለማስፈረማቸው ይፀፀቱ እንደሆነ ሲጠየቅ ምላሽ ሰቷል ። " ራይስ ጎበዝ ተጫዋች ነው ፤ እናም እኛ ጋር ቢሆን ይበልጥ ምርጥ ተጫዋች ይሆናል ፤ እሱ ከጉዳት ነፃ ስለሆነ ይበልጥ ይጠቅመን ነበር ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
2 9864Loading...
33
የ34 አመቱ ፒየር-ኤምሪክ ኦባሚያንግ ለማስታወስ ያክል በዝህ የውድድር ዘመን፡- - 38 G / A - 27 ግቦች - 11 አስስት - የአውሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (10) - የምንጊዜም UELከፊተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆነ (34) —በዚህ የውድድር ዘመን ለማርሴይ ብዙ ጎል እና ብዙ አስስት ያደረገ። INCREDIBLE.
2 9470Loading...
34
ቴን ሃግ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከአርሰናል ጋር ለመጫወት ጠይቆኛል ነገርግን ለእሱ በጣም በዝህ ፊጥነት አይሆንም።
2 9502Loading...
35
" ማንቸስተር ዩናይትድን አልደግፍም " የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በዚህ ሳምንት ለማንቸስተር ዩናይትድ ይደግፍ እንደሆነ ሲጠየቅ ምላሽ ሰቷል ። " እኔ ሁልጊዜም የማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ነኝ ፤ አርሰናልን ነጥብ ቢያስጥሉ ደስ ይለኛል ፤ ግን መቼም እነሱን አልደግፍም ።" ሲል ተናግሯል። SHARE" @Ethio_Sport_Uefa
3 1632Loading...
36
የማንቸስተር ዩናይትድ የጉዳት ዜና ! ማሰን ማውንት ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሲሆን በአንፃሩ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ፈርናንዴዝ እና ማክቶሚኔይ ለጨዋታው ዝግጁ እንደሆኑ ቴን ሃግ አረጋግጧል ። SHARE" @ETHIO_SPORT_UEFA
3 2240Loading...
37
" ሁሉም ተጫዋቾች ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው" የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሙሉ ስብስቡ ዝግጁ እንደሆነ ገልጿል ። " ምንም አዲስ የጉዳት ዜና የለብንም ፤ ሁሉም ተጫዋቾች ለጨዋታው ዝግጁ ናቸው ።" ሲል ተናግሯል ።
3 3071Loading...
ኮሞ ወደ ጣሊያን ሴሪኤ አደጉ ! ትናንት በተደረገ የመጨረሻ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ቢ ጨዋታ ኮሞ የተባለው ቡድን ወደ ጣሊያን ሴሪኤ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል ፤ ይህ ቡድን በ2002/03 ከጣሊያን ሴሪኤ ከወረደ በኋላ በድጋሜ ለመመለስ 22 ዓመታት ፈጅቶበታል ። ይህ ቡድን ከአካዳሚው እንደ ፋብሬጋዝ ፣ ቴሪ ሄነሪ የመሳሰሉትን ኮከብ ተጫዋቾችንም ማፍለቅ ችሏል። የስታዲየማቸውም አቀማመጥ ለየት ያለ ነው ። 😍🌊 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሪያል ማድሪድ የላሊጋው ሻምፕዮን እና የውድድር ዘመናቸዉ ላይ የ UCL ዋንጫን ለመጨመር እየሞከሩ ስሆን በአሁኑ ጊዜ ቡድናቸዉ፦ ቤልንግሃም ፣ ቪኒሺየስ ፣ ሮድሪጎ ፣ ቫልቨርዴ ፣ ቻውአሜኒ ፣ ካማቪንጋ ፣ ክሮስ ፣ ሚሊታኦ ፣ ኮርቱዋ ፣ ሩዲገር እና ሌሎችም ። ምባፔን እና ዴቪስንም ልጨምሩ ነዉ😰 እና ከዝህ ቦሃላ ለሎች ክለቦች ዋንጫ የማንሳት እድል ይኖራቸዋል?🤔 SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
" ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል አይደለም " ፈረንሳዊው የአርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ ገልጿል። " ማንቸስተር ዩናይትድን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን ፤ ስለዚህ በደንብ ትኩረት ማድረግ አለብን ፤ ምክንያቱም እነሱ ከእኛ ጋር ሲጫወቱ ጥሩ ስለሚሆኑ ነው ፤ ባለፈው አመት በኦልትራፎርድ ያጋጠመንን እናውቃለን ፤ ስለዚህ ነገ ተጠንቅቀን መጫወት አለብን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
👍 21😁 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
በዘንድሮው የዉድድር አመት የወሩ ምርጥ ጎል ያሸነፉ ተጫዋቾች። SHARE"@Ethio_sport_uefa
Show all...
👏 6👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
" አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን አያሸንፍም" ጋሪ ኔቭል አርስናል ማንቸስተር ዩናይትድን ያሸንፋል የሚል እምነት እንደሌለው ገልጿል ። " ይህ ጨዋታ ትልቅ ጨዋታ እናም ዩናይትድ ካለበት ወቅታዊ አቋም አንፃር አርሰናል ያደቀዋል ብለው ያስባሉ ፤ ነገርግን ይህ ኦልትራፎርድ የአርሰናልም መቀበሪያ ሊሆን ይችላል ፤ ጨዋታውን አርሰናል እንደሚያሸንፍ እርግጠኛ አይደለሁም ፤ ለሊጉ ድምቀት አርሰናል ቢያሸንፍ ደስ ይለኛል ፤ ግን ኦልትራፎርድ ያለው ድባብ ይህን እንዳያደርግ ሊያግደው ይችላል ።" " ማንቸስተር ዩናይትድ ሊቨርፑልን ነጥብ ሲያስጥለው አይተናል ፤ የኔ ግምት ጨዋታው 2-2 ይጠናቀቃል የሚል ነው ፤ ግን ደሞ ለፉክክሩ ሲባል አርሰናል ማሸነፍ አለበት ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
👎 48👍 34😁 16👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኪልያን ምባፔ በPSG ቤት የማይታመን! share"@Ethio_sport_Uefa
Show all...
28👍 9🤯 7👌 4🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኦሊ ዋትኪንስ ፍቅረኛ አስቂኝ ተግባር ! ኦሊ ዋትኪንስ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ውስጥ መካተቱ ይታወቃል ፤ እናም የዋትኪንስ ፍቅረኛ በቲውተሯ ላይ ለታዋቂዋ ዘፋኝ ታይለር ስዊፍት ደጋፊዎች " ኦሌ ዋትኪንስ በመምረጥ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲሆን ተባበሩን ፤ ከዚህ በፊት ጁድ ቤሊንግሃምን የጎልደን ቦይ ሽልማት እንዲያሸንፍ አድርጋችኋል ፤ አሁን ደሞ ውድ ፍቅረኛ እንዲያሸንፉ አድርጉ ስትል ጠይቃለች ። ታይለር ስዊፍት በርካታ ሚሊዮኖች ተከታይ ያላት ዘፋኝ ስትሆን ፤ የዋትኪንስም ፍቅረኛ ተከታዮቿን እንዲተባበራት ጠይቃለች። SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
👍 38😁 15 4
Photo unavailableShow in Telegram
የምባፔ ማረፊያ ታውቋል ! ታማኙ የመረጃ ምንጭ ፋብሪዚዮ ሮማኖ ስለምባፔ ጉዳይ ማረጋገጫ ሰቷል ፤ ሪያል ማድሪድ አዲስ ኮከብ አግኝቷል ፤ ስሙም ኬሊያን ምባፔ ይባላል ፤ ምባፔ በማድሪድ ቤት አግኝቷል ። ሲል ተናግሯል ። SHREA" @Ethio_Sport_Uefa
Show all...
🔥 32👍 4👎 3🤯 2

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🚨| ሪያል ማድሪድ ለ Kylian Mbappe መምጣት ልዩ ማስታወቂያ በማዘጋጀት ላይ ናቸው። 🇫🇷⏳ SHARE'' @Ethio_sport_Uefa
Show all...
🔥 22 5👍 2