Bored Cellphone
Open in Telegram
Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone
Show more4 223
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-3230 days
Posts Archive
4 223
Thanks @ negusmalt for the recognition and for all your support and cooperation
.
#BCAA
#Negus #ንጉስ
4 223
👑
#አድዋ
💚💛❤️
💪ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💪
እሯ በል አንተ እሯ 💪
እሯ በል አንተ እሯ 💪
እሯ በል አንተ እሯ 💪
©Bereket Berhanu
4 223
ከዘወትር አጋራችን Negus Malt ጋር በመተባበር ያዘጋጀነው የጥምቀት ጨዋታ ተጠናቆ አሸናፊዎችን እንደሚከተለዉ ይዘን መተናል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
*. *. *.
Game18
ጥምቀት
*. *. *.
Winners
1.D'eD'ermi Nicolaa Nicolaaaaaaaa (288+reactions)
2.ShadyShady Deedssssssssss ( 132 + reactions)
3.Thomas Engida (117+ reactions)
4.YabYabu Habeshaaaaaaaaaa (50+ reactions)
5.ሮቤሮቤል መኮንንንንንንንንንንን (+49 reactions) Azaria PicturessssMule RastaaaaaLidya AwolllllMeaza TeshomeeeeeeEyerus Tayeeeeeeee
*. *. *.
Prize
1st place - Samsung A13
2-4th place - Negus Hoodie
5th place - Tripod
6th-10th place - three 6pack Negus each
*. *. *.
በየሳምንቱ የተለያዩ ጨዋታች ከልዩ ልዩ ሽልማቶቻችን ጋር ወደፊትም ደምቀው ይቀጥላሉ በ Bored Cellphone Addis Ababaaaaaaaa ግሩፕ ላይ ብቻ ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ።
4 223
የጣርማ በር የማር አረቄ ብዙዎች ይወዱታል
ከማርም ሌላ በነጭ ሽንኩርት ጤናአዳም እና በሌሎች መልኮች ይዘጋጃል
.
ሰውም በዚህ መልኩ ለቤተሰብ ስጦታ ለመድሀኒትነት ገዝቶ ይወስዳል
.
ጣርማ በር
BCAA Tours
4 223
ላሊበላን ቀና ብለን እያየን እየቀረብን ነው
ከጋሸና እስከ ላሊበላ
BCAA Tours
.
ከNegus ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
ጥምቀትን በጎንደር ጉዞ
4 223
ከሰላሳ አምስት አመት በላይ የዘለቀ ወዳጅነት አላቸው። ሰርክ ጀንበር ወደ ጎጆዋ ለመግባት ስትከንፍ የቀድሞ ባህር ሀይሎች መዝናኛ ክበብ ሀረር ቢራ እየተጎነጩ ትዝታቸውን የኋሊት ይዘክራሉ። ሽምግልና የተጫናቸው ባህርተኞች የድሮ ታሪካቸውን ሲያወጉ ደስታ ቢጤ ይጎሽማሸቸዋል። የኢትዮጲያ ባህር ሀይል ገናና በነበረ ግዜ ሰባቱንም ውቅያኖስ ያሰሱ ሞገሳቸው የሚያማልል ወጣቶች ነበሩ።
ባለፈው ሳምንትም ግሩፓችን ላይ የምታይዋቸው ሰዎች ፎቶ በ @Ketiel Fetene ፖስት ተደርጎ ነበር ብዙ ሰውም ወዶት ነበር - ሐረር ቢራዎችም ይህን ፎቶ ተመልክተው ለበዓል እንሸልማቸው ብለው ሸልመውልናል - እናመሰግናለን። 🙏
Harar Beer
.
Photograph by Peniel Tafesse
4 223
ቀኑ እየደረሰ ነው
ጥምቀትን በጎንደር በደመቀ መልኩ ልናከብረው ዘንድሮም ተዘጋጅተናል
ጎበዝ እና ጎበዛዝት ቀድመው ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል
20 ሰው ብቻ በሚሳተፍበት በዚህ ምርጥ ጉዞ እናንተ ብቻ ቀርታቹሀል
የምን መፍዘዝ ነው - ብራችሁን አታጥፉ ይህጉዞ አያምልጣችሁ ምክራችን ነው
.
ምን ጎንደር ብቻ ደሞ - የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የዚህ ጉዞ አንዱ አካል ናቸው - ተደምማችሁ ትመለሳላችሁ
ይህ ብቻ አይደለም - ባህርዳርንስ ሳናይ እንዴት እንመለሳለን - ጢስ አባይ ሳይታይ እንዴት ይሆናል? ጣና ገዳማትን ሳናይማ አይሆንም
.
ይሄ ሁሉ በአንድ ጉዞ - አስባችሁታል?
አስቡበት 🙂
ቀኑም ስለደረሰ ቶሎ ይወስኑ ይቀላቀሉ
ጥምቀትን በጎንደር ከ BCAA ጋር
0996980983 ላይ ይደውሉ
መልካም ሳምንት
4 223
የአመቱ ታላቅ ጉዞ
በአመቱ ይዘን ተመልሰናል
.
3ኛው ዙር ጥምቀትን በጎንደር ጉዞ - እንዳማረበት እንዳሸበረቀ በዚህም አመት ይካሄዳል - ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሄደው ጎበዝ? በዚህኛው አመት አስቀድመው ቦታ ያዙልን ያሉ ቢኖሩም - ጉዞው የሁሉም ነውና ይህ መጥሪያ ቀድሞ ይድረሳችሁ ብለናል
ቀድሞ መመዝገብና ቦታ መያዝ ይመከራል
ከዛ
ከዛማ
የዘገሊላ ለት የዘገሊላ እለት እያልን - የጥምቀት በዓል በድምቀት ወደሚከበርባት ጎንደር እንዘልቃለን - ምን እሱ ብቻ ውቢት ባህርዳርን ከነደሴቶችዋ ጢስ አባይንም ማየት የምትመኙ ይህ ጉዞ ለናንተ ነው - ምን እሱ ብቻ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሁሉንም እንጎበኛለን - 6 ገራሚ ቀናት - ከ 20 በላይ ከተሞች የምናካልልበት የአመቱ ትልቅ ጉዞ
1700ኪሎሜትሮች
ከBCAA ጋር ደሞ ይለያል - ፎቶ መንበሽበሽ ነው
ይደውሉ 0996980983/0930616509
