Bored Cellphone
Open in Telegram
Bored cellphone is a photography platform on Facebook created back in august 2018. #BCAA, #BCM, #BCA, https://boredcellphone.com/ https://www.instagram.com/boredcellphone/ https://twitter.com/BoredCellphone
Show more4 223
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-3230 days
Posts Archive
4 223
የፎቶ ዓውደ ርዕይ! ሐዋሳ ዝግጁ??
Bored Cellphone እና ንጉስ ማልት በመተባበር!
🕒 ከሰኔ 30 እሰከ ሐምሌ 2
📌 በ ሮሪ ሆቴል ሐዋሳ
ከተለያዩ ጨዋታዎች ጋር!
በዕለቱ ከንጉስ ማልት ጋር የራስዎን ፈጠራ የሚያሳይ ፎቶ አንስተው በ Bored Cellphone ላይ በማጋራት ይሸለሙ።
እነዚህን ሀሽ ታጎች መጠቀም እና የንጉስ ፔጅን ታግ ማድረግ አይዘንጉ!
#photographyexhibition
#NegusMalt
#Boredcellphone
#Hawassa
ከማን ጋር ይመጣሉ?
4 223
አዳማ ናዝሬቶች ቅዳሜ እና እሁድ ጄ ሪዞርት ኑ እስኪ ፤ የጎደኞቼን ምርጥ ምርጥ በስልክ የተነሱ ፎቶዎች ልጋብዛችሁ 😍😉
😍
😁
🖼️
Bored Cellphone ፎቶግራፍ አውደርዕያች ትላንት ረፋድ አራት ሰዓት በጄ ሪዞርት ተከፍቷል።
እስከ እሁድ ብቻ ይቆያል
ከNegus Malt ጋር በመተባበር
ከተለያዩ የሚያሸልሙ ጨዋታዎች ጋር
ብቅ በሉ
4 223
Win Headset - Powerbank - Flash !!!
የፎቶ አውደ ርዕይ!
Bored Cellphone እና ንጉስ ማልት በመተባበር!
🕐 ከ ሰኔ 23 እስከ ሰኔ 25
📌በ ጄ ሪዞርት አዳማ
ከተለያዩ ጨዋታዎች ጋር!
በዕለቱ ከንጉስ ማልት ጋር የራስዎን ፈጠራ የሚያሳይ ፎቶ አንስተው በ Bored Cellphone Addis Ababa ላይ በማጋራት ይሸለሙ ።
እነዚህን ሀሽ ታጎች መጠቀም እና የንጉስ ፔጅን ታግ ማድረግ አይዘንጉ!
#photographyexhibition
#NegusMalt
#Adama
#boredcellphone
4 223
የአመቱ ምርጥ ፎቶግራፈር የሚሉትን ይምረጡ
ባለፈው ባቀረብናቸው እጩዎች ላይየቀሩ አሉ የምትሉትን ጨምረን 50 ፎቶግራፈሮች ለምርጫ አቅርበናል - የኔምርጥ የምትሉትን ብቻ ምረጡ
.
ይህ ምርጫ ለ15 ቀናት ብቻ ይቆያል
10 ፎቶግራፈሮችም ወደ ቀጣይ ዙር ያልፋሉ -
ምርጫው እዚህ ፖስት ላይ እና BCAA FB page ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል
በሁለቱ ቦታዎች በተገኘው ድምር ድምፅ አስሩ ይለያሉ
መልካም እድል ለእጩዎቻችን
4 223
𝐓𝐑𝐈𝐏 𝐓𝐎 𝐒𝐔𝐁𝐀 𝐌𝐄𝐍𝐀𝐆𝐄𝐒𝐇 𝐏𝐀𝐑𝐊 - 𝐒𝐔𝐁𝐀 𝐅𝐎𝐑𝐄𝐒𝐓
BCAA Tours
በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ጥንታዊ ጫካዎች ውስጥ አንዱ ከአዲስ አበባ 45 ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል
ሁሌ መቀላቀል ፈልገን ጉዞዎቻችሁ የሳምንት እየሆኑ ተቸገርን
የአመት ፍቃድ ጨርሰን አብሮ ለመሄድ ለምንፈልግ አስቡልን የሁለት ሶስት ቀን ጉዞ አዘጋጁልን ባላችሁን መሰረት
ሱባ መናገሻን ይዘን መጥተናል
ግንቦት 19 እና 20 ቅዳሜ እና እሁድ
Activities;
🏞 Hiking 👟 (Damocha peak)
🏞 Trekking in the forest
🏞 Waterfall
🏞 Landscape View 🗻
🏞 Wild Animals 🐒
Price; 4200 Br. Per person
Early bird 3800
150 $ for foreigners
📦Package Include;
Transportation
Accommodation
Full Meal & BBQ
Bottles of Water
Entrance
Local Guide
Call 0996980983/ 0920348610
4 223
የአመቱን ትልቅ ጉዞ ይሳተፉ
ሰዎች ቦታ ቦታቸውን እየያዙ ነው አያምልጣችሁ
BCAA Tours
ኬንያ ጠረፍ 25ኪሜ ሲቀረው የሚገኙትን የዳሰነች ማህበረሰብ - በኢቫንጋዲ ጭፈራቸው የምናውቃቸው ሐመሮች - ፊታቸው እና ገላቸውን በቀለማት የሚያሸበርቁት ካሮዎች - በከንፈራቸው ሸክላ አስግብተው የሚዋቡት ሙርሲዎች - አሪ መንደር ኮንሶ እና ሌሎችንም የኦሞ ሸለቆ ገራሚ ህዝቦች የምንጎብኝበት ወቅት ደረሰ
አርባምንጭ ኮንሶ ጂንካ ቱርሚእና ማጎ ፓርክ መዳረሻዎቻችን ናቸው
ለ6 ቀናት ሌላውን አለም የሚረሱበት ልዩ ጉዞ
ከBCAA ጋር
ከሚያዝያ 23-28
20 ሰው ብቻ ስለሚሄድ ቶሎ ቦታዎን ይያዙ
0996980983 ላይ ይደውሉ
4 223
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ
መልካም በዓል ከመላውቤተሰቦቻችሁ እና ወዳጆቻችሁ ጋር ይሁን!
4 223
We are thrilled to announce the launch of our digital magazine! This project has been in the works for quite some time and we couldn't be more excited to share it with you.
#Dewel #ደወል
