cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BBIC

የማቴዎስ ወንጌል 5:14 እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።

Show more
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
የአምላክን ድምፅ የናፈቀወቀ| samuel asras |yehelina tslot | Mezmuer | tselot |Gospel tewahedo|መዝሙር|Ethiopia

ሁልጊዜ በምንም ሁኔታ ሊሰማን ደግሞ ሊመልስልን በሚችል በአምላካችን ፊት የምናወራበትና የአምላካችንን ፈቃድ የምንሰማበት ነው። የፀሎታችን መልስም እኛ እንደፈለገነው ሳይሆን ትላንታናችንን ፣ ዛሬአችንን ፣ ነገአችንን እንዲሁም ዘላለማችንን በሚያውቅ በአምላካችንን ፈቃድ ነው፡ ፡ #EthiopianProtestant #ChristianMedia #GospelMessages #EthiopianChurch #ProtestantFaith #BibleTeaching #ChurchWorship #ChristianInspiration #FaithInAction #PraiseAndWorship #BibleVerseOfTheDay #GospelTruth #GodsLove #ChurchCommunity #ReligiousContent #HopeAndFaith #SundaySermons #ChristianValues #WorshipTogether #PraiseTheLord #ChurchFamily #FaithJourney #BiblicalWisdom #ChristianMinistry #SpiritualGrowth #GraceAndMercy #HeavenlyMessage #SaviorOfTheWorld #KingdomOfGod #ChristianWalk #PrayerWarriors #HolyScriptures #ChristIsRisen #SalvationMessage #PentecostalChurch #ServingGod #MinistryLeaders #SoulfulWorship #ChristianLiving #JesusIsLord #ChurchFellowship #GospelPreaching #HealingAndMiracles #FaithInJesus #BibleStudyGroup #WorshipExperience #HymnsOfPraise #BlessedSunday #GodsPlan #FaithfulServants #GoodNewsShare #ProtestantWorship #SeekingGod #EternalLife #WordOfGod #ChristianHarmony #ChristianTestimony #GospelMusic #SpiritualUpliftment #ChristCentered #GraceUponGrace #DailyDevotions #GodsPromises #InspirationalMessage #SoulfulPraises #WorshipTogether #ChristLikeLove #ChurchMinistry #PraiseAndPrayer #TheGospelTruth #RenewedFaith #GospelMinistry #SalvationInChrist #ProclaimingHope #HymnsOfFaith #BibleTruths #FaithCommunity #WorshipingHim #ChristianFellowship #ScriptureInspiration #LivingInFaith #ChristianMediaOutlet #GodsWord #WorshipLeaders #SharingGodsLove #TestimonyOfFaith #ProtestantTeaching #ChurchServices #GodsPlanForYou #DailyScripture #WalkingInFaith #GospelOfGrace #ChristianValues #FaithWalk #ScriptureStudy #WorshipSongs #InspirationalWorship #BibleQuotes #LivingForChrist #TheWordOfLife #BiblicalWisdom #PentecostalWorship #HeIsRisen #FaithInService #ChurchMessage #BlessedSunday #GraceOfGod #SaviorAndLord #ChristianLiving #GrowingInFaith #ScripturalTruths #WorshipTogether #RedeemedByGrace #ChurchMinistry #RenewedSpirit #ProclaimingTheGospel #HealingMinistries #HopeAndRenewal #GuidedByFaith #GospelRevelation #ProtestantFaith #EthiopianChurch #OrthodoxTewahedo #EthiopianOrthodox #EOTC #EthiopianChristianity #EthiopianFaith #OrthodoxChristianity #OrthodoxChurch #EthiopianReligion #EthiopianHeritage #ReligiousMedia #ChurchServices #HolyScriptures #SpiritualJourney #DivineWorship #FaithCommunity #SacredTraditions #ReligiousHeritage #EthiopianCulture #GospelTeachings #ReligiousDevotion #ChurchDoctrine #FaithfulCommunity #ChristianWorship #EthiopianTradition #OrthodoxFaith #OrthodoxTeachings #SpiritualGrowth #ReligiousLeaders #EthiopianRituals #OrthodoxSpirituality #DivineWord #ChurchFellowship #OrthodoxLiturgy #ReligiousEducation #ChristianHeritage #EthiopianChurchMusic #FaithInAction #OrthodoxWorship #ReligiousArt #ChurchCommunity #SpiritualLife #GospelMessage #ReligiousCeremonies #OrthodoxBeliefs #FaithfulWorship #OrthodoxRituals #DivineGrace #ChurchHistory #EthiopianOrthodoxMusic #ReligiousEthiopia #ChristianEthiopia #SpiritualLeaders #ChurchDoctrine #EthiopianTradition #OrthodoxScriptures #FaithInCommunity #OrthodoxDevotion #ReligiousTeachings #ChristianWorshipers #EthiopianChurchLife #ReligiousHeritage #OrthodoxPrayers #DivineInspiration #ChurchFestivals #OrthodoxCulture #SpiritualWellness #GospelWisdom #ReligiousHarmony #OrthodoxFellowship #FaithAndBelief #ChurchBlessings #OrthodoxTradition #ReligiousStudies #ChristianEthics #EthiopianChristianity #OrthodoxIcons #DivineGuidance #ChurchService #OrthodoxFaithful #ReligiousCommunity #EthiopianSaints #OrthodoxSpiritualJourney #FaithInGod #EthiopianPilgrimage #ChurchArt #OrthodoxMeditation #ReligiousUnity #ChristianDevotion #SpiritualBlessings #GospelTruth #ReligiousTraditions #OrthodoxRituals #DivineMercy #ChurchInspiration #OrthodoxEthiopia #FaithInChrist #EthiopianFaithCommunity #OrthodoxSacraments #ReligiousDiversity ኑ አብረን እንፀልይ Subscribe Like Comment Share በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያዎች ቤተሰብ ይሁኑን 👍 join us FacebookAccount

https://www.facebook.com/profile.php?id=100090023138200

TelegramChannel…

“እኔ ለሚፈሩህ ሁሉ፥ ትእዛዝህንም ለሚጠብቁ ባልንጀራ ነኝ።” — መዝሙር 119፥63
Show all...
“እኔ ለሚፈሩህ ሁሉ፥ ትእዛዝህንም ለሚጠብቁ ባልንጀራ ነኝ።” — መዝሙር 119፥63
Show all...
...📓📕📕📕ጉበኛ የሠማይ ዘመን ስሌት በመንፈስ የተረዳውን ሚስጢር ለገሀዱ ዓለም መግለጥ ሲሆን የዘመኑ መንፈስ ከፍ ወዳለው የሕይወት ስርአት በመግባት የሚረዳውን ለህዝብ ለሀገር ማውረድ ማስረዳት ምድርን በመንፈስ ህልዎት ዉስጥ በማስገባት የበሰለ ያረጀ የወይን(የበትሀ)ጠጅ በመንፈስ ግለት መሔድ የሚያስችል ከተራራ ጫፍ የተዘጋጀ ቅልጥም የበዛበት በጥርስ የሚያዝ አጥንት፥የሚሠጥ📚 ሰው ሰዉ ያልሸተተ እራቅ ብሎ ለመሮጥ አቅምን የሚያቆም ዘመንን ያሸነፈ የቃሉ ድምፅ የሚያደርስ ከመሬት ግራቢቲ የማያሳክር የማያስር 🗡🗡ዘመንና አሁን የሚያውቅ ከፍታ ስፍራ ድርሻው ያደረገ ቀለቡ ድምፁ የሆነለት🎷🎺🎺 ሰው ያልነዳው ሰማይ የሚነዳው እንደ ሽቱ አካባቢዉ በጠረኑ የሚለውጥ የሁን ዜና ያለው ቅጥር ላይ የሚቆም 🕰ሌሊትና ቀን የሚያውቅ🔥 ቀን በብርሀን ነገውን የሚያገኝ ሌሊቱ እንደ ንጋት የሚቆጥር !! የሰማይ ደጅ በመንፈስ ልቀት የሚገናኝ --------------------------------------------- ጉበኛ ሆይ ግዜው ምን ያህል ነው?? ነጮች የግዜን ዋጋ ሲያስቀምጡ ✈️✈️🏹🏹 እንደ ቀስት ወደፊት የሚወረወር የማይመለስ ብለው ይነግሩናል አፍሪካውያን ስለግዜ 🔵🔵 አበሻ ሠዓት ሲያልፍ ወራት ሲያልፍ ደቂቃዎች ሲያልፍ ተሽከርክሮ ይመጣል በማለት እደዜሮ እንደ አራት ወንጌላት አይነት አንዱ አመት ሲያልፍ ሌላው አመት የቀየራል ይደጋገማል ይላሉ!! ጉበኛ ሆይ!!! 👣⏱🕰🕰 ግዜው ምን ያህል ነው👣 """"""""""""""""""""""""" ጠቢብ(ፃድቅ) ግዜንና ፍርድን ያውቃል (መክ8:5) በግዜ ዉስጥ የድሜ ሽግግር አለ መውደቅ መነሳት ማትረፍ መክሠር ማግኘት ማጣት ማፍቀር መጠላት ማግባት መውለድ ህመም ደስታ ሀዘን መበተን መሠብሰብ መዝራት ማጨድ ማውረስ ማከናወን መስጠት መከልከል እሺ እንቢ መሮጥ መቆም🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♂ "ነገር ሁሉ በግዜው ውብ አድርጎ ሠራው" ዉብና አስደናቂ ነገሮች ተፈጥሮዎች ነቢያቶች ካህናቶች ነገስታቶች ተራራ ሸተረር ዉቅያኖሶች የአምስት ቀን የእርሱ የእጅ ስራዎች በሙሉ ውብ የሆኑትን ነገር በግዜ ውስጥ ተሰውረው ነበር በእርሱ አለም ተሰውረው ነበር ለእኔ ለአንተ በግዜ ውስጥ የተሠወሩ በክርስቶስ አምሮ የተደበቁ የተቆጠሩ ለክብራችን የተወሰኑ ወደገሀድ አለም እናምጣቸው!! በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሳ የሰው ሀሳብ ዘመንን ጠፍንጎ በመያዝ ትውልድ አሻጋሪ እንዳንሆን የሀሳባችን ባርያ በመሆን በሰው ስርአት በመሄድ የህግ እስረኛ ባዶአየር በመጎሸም የወደቀውን ኪሩብ ዋስ መሆን ሰው ብቻ እንሆናለንና አይሁንብህ ባዮች የፒተር ዘመድና እንደራሲ ላለመሆን ዘመን የተወው ትውድል ባለመሆን ከተቋጠርንበት በጥሰን በተሀድሶ መንገድ እራሳችንን በመንፈስ ተልኮዉን የሕይወት መንፈስ ህግ መርህ ወንዙ መውረዱ በትክክል ያረጋገጠ የሰማይ ዘመን የገባው ጉበኛ ኤልዛቤት ለማውረድ የነቢዩ እብደት የመዘነ ለመከራ የምንጠቅሠው ምንም ግዜ የለም ። ብሩካን ዘር በብርሐን ግዜያችን እንሰልል በቀናችን ላይ የነጠረ ስራውን ከራሳችን ጎተራ በመቀነስ የሌላውን ማሠሮ እንሙላ። ምሳ11:6÷26 🌺ጉበኛ በአምሮ በመንፈስም በእጁ ያለውን ዘር እንዳይነጠቅ ቅጥሩን ተግቶ ይጠብቃል!! ብራ ላይ ከእባብና ከተኩላ ሌሊቱ ንጋቱ ላይ ከውሬና ከነጣቂ ወፎች ጠጠሩ ከእጁ በመለጠጥ አጣቅሶ አነጣጥሮ እከፍታውን ይዞ ያሹለዋል ይመታዋል ገበሬው መልካም እርሻ ዉስጥ ዘር በመምረጥ ሳያስቀር በልኩ ያስቀምጣል ይበትናል ይዘራል ቅጥሩንም በጥንቃቄ ይቀጥራል ያጥራል እንዳይለቀም በአፈር እንዲሸፈን ያደርጋል ሌሊቱ ቀኑን ለጉበኛ ያስረክባል። በማቴ13:1-|| የከፍታ ጫፍ በመያዝ ⌚️⌚️ይመሻል ይነጋል ሻሎም ነዉ በማለት የሚያረጋጋ የዘሪውን ዘር ያለ መናወጥ በመጠበቅ የሰላም አዋጅ የኢቻላል አዋጅ አንደበቱ ስር አይጠፋበትም ከቆዛሚያን ማሕበር የማያናኑር ትኩረቱ ጉዳዩ ላይ ያደረገ መለኮታዊ መንግት ሰበር ያለው ቃሉ ያልሠነጣጠቀ ያላሻፈፈ በኩፈሳ ያልሰከረ መንፈስ ቅዱስ ብቻ በኮቴው ዉስጥ የሚወስደው የእርሻው ጠባቂ ጉበኛ ሆይ የትነው ያለህው??📚📚 አብረሀም! ኤልያስ ሆይ!! 🐾 👣ዱካህን አሳየን 🌍ጳውሎስ ሆይ...
Show all...
-ዕብራውያን 12:12 ስለዚህ የላሉትን ➡️እጆች የሰለሉትንም ➡️ጉልበቶች አቅኑ፤ ዕብራውያን 12:13 ➡️ያነከሰውም እንዲፈወስ እንጂ እንዳይናጋ፥ ለ። ➡️ለእግራችሁ ቅን መንገድ አድርጉ።
Show all...
Repost from BBIC
BBIC➡️ 🌐 TV- L I G H T OF NEWS የ ብ ር ሐ ን ዜ ና ቴ ል ቭ ዥ ን ================ mT5:14 እናንተ የአለም ብርሐን ናችሁ በተራራ ላይ… NO 18 DAT 18 04 2013 @KBBBIC ሕብረት ያድርጉ!! ሻሎም!! https://youtu.be/FMMVWN1BBUs
Show all...
Kathryn Kuhlman | Knowing The Holy Spirit | Oklahoma - 1972

Kathryn Kuhlman preaching on 'Knowing the Holy Spirit' at Oral Roberts University in 1972. Kathryn Kuhlman traveled extensively around the United States and in many other countries holding "healing crusades" between the 1940s and 1970s. She was one of the most well-known healing ministers in the world. Kuhlman had a weekly TV program in the 1960s and 1970s called I Believe In Miracles that was aired nationally. She also had a 30-minute nationwide radio ministry of teaching from the Bible and frequently would feature excerpts from her healing services (both music and message). Late in her life she was supportive of the nascent Jesus movement, and received endorsements by its key leaders, including David Wilkerson and Chuck Smith. This channel does not own the rights to this video.