cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✌ Bêşţ øf fĕñï čęłb👌

Wel came to may chanale #poka pictures #Photo #vedio #music #feni vedio #tik toke and #history ✔✔✔✔✔ Hulume ale becha enat zena Beluleny demo le comet @JOOVAANII Pelis enbox me bemcheresha yemchachuuuuuu💥💥💥💥💥

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
173
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ተነስ‼️ :- እንዴት ልነሳ የኔ ልጅ እንዳልነሳ አድርገህ መተኅኝ👨‍🦳 🔆ከወራት በፊት እድሜያቸው 60-70 ሚሆኑ አዛውንት በአንድ ፖሊስ ከአጠና በማያንስ ዱላ ከተመቱ በኋላ ሲናገሩ የሰማኋቸው ነው። ✅ለማንኛውም አዋጁ በድጋሚ የታዋጀ ይመስለኛል፤ ራሳችሁን ከኮሮናም ከፖሊስ ዱላም ጠብቁ🙏
Show all...
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ይህ የመጀመሪያዬ ላይሆን ይችላል ከዚህም በፊት የኖረ ከዚህም ቡሃላ ሚቀጥል ቃል ነው👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🌟🌟 እወድሻለሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ይህንን ቃል ደጋግሜ ስናገረው ምን ያህል እንደምወድሽ እንድታቂ ሳይሆን መውደዴን ብቻ እንድታቂልኝ ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የመውደዴን ልክማ ኣንቺ ይቅርና ምወድሽ እኔ ኣላውቀውም❣❣❣❣❣❣ እንዴት እንደምወድሽ ለመንገር ቃላት ያጥረኛል ደሞም አልችልም my queen 👑👑👑👑👑👑 ----------- ግን እስትንፋሴ እስካለች❤️ -------------ልቤ እስከመታች💓 ሁሌም እልሻለው❣❣ እወድሻለሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓💓💓💓💓 🌟🌟🌟🌟🌟ለምወዳት ለምሳሳላት ለmaki 💓💓💓💓💓💓💓💓💓
Show all...
አቤት አቤት - meek1one.mp34.03 MB
Gudu fela _ ጉዱ ፈላ _Belsam& Alexander.mp33.93 MB
አለማየሁ እሸቴ .mp32.90 MB
ተስፋ ሰተህ - ሚሊና ቢኒያም.mp35.85 MB
New tomasee miusc😄
Show all...
17.03 MB
Ethiopian new music lyrics & vidio: #ብሩክ_ተስፋዬ #እምዬ_እናቴ♥ ክብሬ ሞገሴ ነሽ እምዬ እናቴ የህይወቴ ተድላ የዘጠኝ ወር ቤቴ ክፉሽን አልስማ እማ እስከለተ ሞቴ ክፉሽን አልስማው እማ እምዬ እናቴ 2x መከራና ችግር ተፈራርቀውብሽ የኑሮ ውጣ ውረድ አሳሩ በዝቶብሽ ያጊንቶ ማጣትን እፀ በለስ ቀምሰሽ ለልጆችሽ ስትይ ችግርን ተጋፈጥሽ እማ ችግርን ተጋፈጥሽ ክፉሽን አልስማው እማማ መንፈሴ ኩራቴ እናትዬ ፍቅር ነሽ አንቺማ እማማ አዛኝ ለህይወቴ እናትዬ ካንቺ ያስቀድመኝ እማማ ትለፍም ህይወቴ እማይዬ ጭንቅሽን አልስማው እማማ እምዬ አካላቴ እማይዬ ክብሬ ሞገሴ ነሽ እምዬ እናቴ የህይወቴ ተድላ የዘጠኝ ወር ቤቴ ክፍሽን አልስማው እማ እስከለተ ሞቴ ክፍሽን አልስማው እማ እምዬ እናቴ። የመከራን ዳገት ለብቻሽ ተጋፍጠሽ የኑሮ አቀበትን በትግል ተወተሽ ሁሉ ያልፍል እማ ዛሬ ሰው ሆነሻል ፀሎት ልመናሽን አምላክ ሰምቶልሻል እማ አምላክ ሰምቶልሻል ዛሬ ተደሰቺ እማማ ሁሉም አልፎልሻል እናትዬ ልጆችሽ ሀብቶችሽ እማማ ተስፍ ሆነውሻል እማይዬ የመንፈሴ ምግብ እማማ አንቺን አድርጋለው እናትዬ ከሰው አላነስኩም እማማ ባንቺ ኮርቻለው እናትዬ ♥ ♥ ♥ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረስችሁ!! ረጅም ዕድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን! ብህይወት የሌሉትን ነብስ ይማርልን! Yhe zefen yalachu pls lakulgn 5 brr keflalew
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.