cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የጠቢባን እልፍኝ

ይህ እልፍኝ ጥበብን መክሊታቸው ያደረጉ የሚያርፉበት ነው። አስተያየት ለመስጠት:- ✍ @yetebibanelifign_bot 📬 ........................ በታንኳ ማለፊያ ስራዎችን ያገኛሉ። join @tankuaa @tankuaa

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 772
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

.
Show all...
Show all...
ታንኳ (Tamirat) on TikTok

#ሽራፊ_ጽሑፍ #የፍቅር_ስበት_ኃይል #Tamirat

Show all...
ታንኳ (Tamirat) on TikTok

#ሽራፊ_ጽሑፍ#ደራሲው#Tamirat

Show all...
Ahadu_bank_bot

እኛም ፩ዱ ብለናል🎊 ውድ የአሐዱ ባንክ ደንበኞች በቃላችን መሰረት 1 ሰው ወደ ቦቱ ሲጋብዙ 100 ያግኙሉ @Ahadu_bank_bot

Show all...
📶🎉️️️️️️️Ethio telecom Government Communications Subsidy!💰📶

📶💸️️️️️ There are no restrictions on this activity, as long as you participate, you can get gift rewards! 💰🎁️️

Repost from ትዝታዊ🐣
Repost from ትዝታዊ🐣
" #ብቸኛ_ልጄን_ከሞት_ታደጉልኝ😭😭😭" #እናት ህፃኗ #ከአቅሟ_በላይ የሆነ ጭንቀት ተሸክማለች😭 ይህች አንጀት የምትበላ ህፃን #ብሌን_ሙሉጌታ ትባላለች!ከተወለደች ጀምሮ ሁለት አመት ከስድስት ወር ህመሟሳይታወቅላት ስትሰቃይ ቆይታ በአንደኛው ቀን እናት ልጇን አቅፋ መንገድ ላይ ያያት ልበደግ ዶክተር የጥፍሯ መበለዝ፣የእጇንና ደምስሯ በተለየ ሁኔታ መጥቆር በልብ ኬዝ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ተጠራጥሮ ምንም አቅም የሌላቸውን እናትና ልጅ ወደ ራሱ ክሊኒክ ወስዶ ለምስኪኗ ህፃን ብሌኔ ሙሉ ምርመራ በነፃ አደረገላት!! ዶ/ር አብዱ እንደገመተው የምታሳሳው ብሌኔ የልብ ክፍተት እንዳለባትና በተፈጥሮም የስር መተላለፍና ከልቧ ወደ ሳንባዋ ደም የሚያስተላልፍ ጥበት ስላለባት ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይልካቸዋል!! እናት ተደናግጣ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተጣድፋ ብትሄድም ብቸኛ ልጇ ከባድ ሁኔታ ላይ እንዳለችና ከሌሎቹ ህፃናት በተለየ ተደራራቢ የልብ ህምም እንዳለባት በድጋሚ ይነግሯታል!!ህክምናውም ሀገር ውስጥ እንደማይቻልና የሚረዳሽ ካገኘሽ እስራኤል በቶሎ ወስደሽ ልጅሽን ማዳን ትችያለሽ ብለዋታል😭 ኑሮዋ ከእጅ ወደ አፍ ለሆነባት እናት ወደ አምላኳ ከመፀለይ በቀር ልጇን ወደ ውጪ ወስዳ የማሳከም ምንም አቅም የላትም!"የብቸኛ ልጄ የሞቷን ቀን ከምጠብቅ እባካችሁን አድኑልኝ "ብላ በእንባ እየተማፀነቻችሁ ነው!! እህታችን ብሌንም ድካሙ እንደ እኩዮቿ መራመድ እንዳትችል አድርጓታልና#እንድረስላቸው🙏 ምንም ማድረግ ባንችል #እየፀለይን #ሼር_SHARE በማድረግ እናግዛቸው🙏 "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" #አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000167198817-ፅጌ ጋዲሳ #ስልክ 0983750882-ፅጌ ጋዲሳ 0910214887-ሙሉጌታ አበራ "ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት"
Show all...
ንገሪኝ ካልከኝስ💔 ደረቅ፣ግትር፣ጨካኝ ልብ የለሽም አልከኝ ድንጋይ መሆኔንም በሰዉ አስነገርከኝ አዎ ነኝ ይግረምህ እረግጠሀኝ ብትሄድ ምትህ እንዳይገባኝ አንስተህ ብትጥለኝ ዉስጤን እንዳትጎዳኝ በሚያማምር ቃላት ልቤን አረስርሰህ ደርሰህ እንዳታደማኝ በጥርስህ እየሳክ ልቤን እንዳትወጋኝ አይዞሽ አይዞሽ ብለህ ሂጅ ጥፊ እንዳትለኝ ወደድኩሽ እያልከኝ ፍቅሬን እንዳትቀማኝ ድረሺልኝ ብለህ አልይሽ እንዳትል በሳቅህ እኔም ስቄ በደስታህ ቦርቄ ሲከፋህ አልቅሼ ስታዝን ሳይ ደሞ ማቅ አመድ ለብሼ ስኖር እኖርና................. ድንገት ብትቀየር ሳቄ ጣዕሙን ያጣል ሀዘኔ ያስቃል ደስታዬ ያስለቅሳል ለቅሶዬ የደስታ መገለጫ ይሆናል እና በአጠቃላይ ትርጉሜ ይጠፋል እናምልህ ስማኝ እህ ብለህ አድምጠኝ ይህ ዝርክርክ ልቤን በደምብ ስለማቀዉ ለዛ ነዉ ደንድኜ በሩን የማልከፍተዉ አንዳንድ ልጆች አሉ አንኳክተዉ መሮጥን ጀግንነት ያስባሉ። ✍በትዝታ ወልዴ JOIN👉 @Tizita_wolde
Show all...
ሳልፈቅድ እንዳትወስደኝ ሞት ሞት ይሸተኛል መኖር ምንአባቱ ደርሰሀል መሠለኝ ጠነባኝ ክርፋቱ ከደጃፌ ቆሞ በር ይቆረቁራል አገዳደል እንጂ አኗኗር የት ያዉቃል ግባ እንዳልለዉ ወና ነዉ ሌማቴ አትድረስ እንዳልል እንግዳ ለቤቴ በባዶ ቤት መጥቶ ሊያበዛዉ ሀጥያቴን በር ይቆረቁራል......... እርቃን ነዉ ገላዬ አልሸፈንኩት ነገር ሸለፈት ስጋዬን አላበራዉ ነገር መቅረዝ ለጓዳዬ ጨላልሟል ደማምኗል የቤት ገመናዬ። ዘንድሮን እለፈኝ ግድ የለም አትምጣ ከወና ቤቴ ዉስጥ ነፍሴን ይዘህ አትዉጣ። ለከርሞ.............. ሸለፈት ስጋዬን በቅጠል ሸፍኜ ለእንጀራ የሚሆን ሊጥ አቀጣጥኜ የቆሸሸ ልብሴን በእንዶድ አፅድቼ ለጨለመዉ ጓዳ ፋኖሴን አብርቼ እጠብቅሀለሁ................ ግን ልክ ስትመጣ ቤቴ ካልወገገ መቅረዜ ካልበራ ጠረኔ አዉዶ ዉጪ ካልተጣራ እለፈኝ ግድ የለም አምናም ያለፈችዉ በቸርነትህ እንጂ በብልጠት አይደለም ።።ብለህ ንገርልኝ ስባሪ ልብ ከያዝክ እግረ መንገድህን ከበራፍ ጣልልኝ። ✍በትዝታ ወልዴ JOIN👉 @Tizita_wolde
Show all...