ማለዳ ህትመትና ዲዛይን / Maleda Printing and Design
Open in Telegram
0935854117 / 0919186908 Link to tiktok https://www.tiktok.com/@maledarising?_t=8kYoJODejvp&_r=1
Show more1 525
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days
Posts Archive
ጥራት ያለው የመጽሔት፣ የባይንደር፣ የሪቫን፣ ኦልድ ስኩልና መሰል ህትመቶችን እኛ ጋ ያገኛሉ።
ለተማሪዎችና ለማተሚያ ቤቶች ልዩ ቅናሽ አለን!
አድራሻ:- አራት ኪሎ፣ አንግላ በርገር ያለበት ሕንጻ፣ 2ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 👇👇👇
0935854117 / 0919186908 /
0930373333 / 0930383333
ወይም ይጻፉልን👇👇👇👇👇
@Maleda1maleda
@Maleda2maleda
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
ድርጅታችን ማለዳ ህትመትና ማስታወቂያ ልምድ ያላት የህትመትና ዲዛይን ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ ተፈላጊውን ችሎታ የምታሟሉ ሁሉ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ እስከ ረቡዕ ማለትም እስከ መስከረም 23/2016 ዓ.ም ድረስ ሲቪያችሁን እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
ጾታ - ሴት
ብዛት - 1
ተፈላጊ ችሎታ - ከዚህ በፊት በህትመትና ዲዛይን ዘርፍ ሠርታ የምታውቅ
ደመወዝ - በስምምነት
ስልክ:- 0930373333 / 0930383333
አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ አራት ኪሎ፣ አንግላ በርገር ያለበት ሕንጻ፣ ቢሮ ቁጥር M001
''እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ''
በተለያዬ መጠንና ጥራት የተለያዩ ቲሸርቶችና ሹራቦችን እኛ ጋ ያገኛሉ።
ብዛት ለሚያዙ ልዪ ቅናሽ አለን!
ይደውሉ ይዘዙን!
0935854117
0930373333
0930383333
0919186908
አድራሻ:- አዲስ አበባ፣ አራት ኪሎ፣ አንግላ በርገር ያለበት ሕንጻ፣ ቢሮ ቁጥር M-001
for telegram 👉 t.me/MaledaRising
for facebook 👉 fb.me/MaledaRising
የአዲስ ዓመት የ100 ብር ካርድ ስጦታ ለ3 ሰዎች ልናበረክት ነው።
ስለማለዳ የተዘፈኑ ሦስት ዘፈኖች ርእስ፣ የድምጻዊው/ዋ ስም እና ሙዚቃው የወጣበትን ዓመት ይጥቀሱ።
ኮሜንትዎ ብዙ ላይክ እንዲያገኝ ወዳጅዎን ወደ ማለዳ ገጽ ይጋብዙ
ብዙ ላይክ ካገኙ የ100 ብር ካርድ ይሸለማሉ!
ክቡር ደንበኛችን ኑርልኝ ተረፈ የአመቱ ምርጥ ደንበኛ በመሆን ምስሉ ላይ የተዘረዘሩትን ሽልማቶች ማሸነፍ ችለዋል።
በዓሉ እንደማለዳ በርተው እንደ አደይ ፈክተው የሚያከብሩት እንዲሆን እየተመኘንልዎ አሁንም ወደፊትም ለተሻለ የህትመት ጥራት እንደምንተጋ ልናሳውቅዎ እንወዳለን።
መልካም አዲስ ዓመት!
